አንድ ያስተዋልኩትን ነገር ላካፍላችሁ!
አቢይ አህመድ ...
ሃሙስ የጉራጌ ሃብታሞች ሰብስቦ ያስጨበጭባል፣
ቅዳሜ መላ ያገሪቱን መሪዎች ጋራ ሆኖ የጉራጌ ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ በመተፋፈግ አገር አንቀጥቅጥ ያደርግለታል፣
ይህ የአድናቆት ሞሜንተም ሳይበርድ ሰኞ ፓርላማው አፉን ዘግቶ እንዲያጨበጭብ የደረጋል !!!
ይህ ነበር ያቢይ አህመድ ስሌት! ደግሜ ልጠይቅ ለምንድን የጉራጌ ድራማ በፓርላማው ዋዜማ ፕላን የተደረገው ????????
ክሽፈት ...
ሃሙስ የጉራጌ ሃብታሞች በለሰለሰ ቋንቋ ጉራጌን መናቅ አቁም አሉት!
ቅዳሜ በመላ ኢትዮጵያ አለም ፊት አላስፈላጊ ሃፍረትና ቅኔት ተከናንበው ተመለሱ እኒያ የፒፒ ቱባዎች ሁሉ!
በዚያ የቅሌት ሞሜንተም ላይ ነው ክርስቲያን ታደለ መራራውን ሃቅ ለፈራኦኑ ፊቱ ላይ የነገረው !!!
ይህ ነው የሆነው !!! አቢይ አህመድ ከዚህ ትምሀር ይወሳዳል ወይ? አይመስለኝም !
-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Member+
- Posts: 9325
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Re: መክሸፍ እንደ አቢይ አህመድ! የጉራጌው ድራማ በፓርላማው ዋዜማ ለምን?
Horus wrote: ↑28 Mar 2023, 20:45አንድ ያስተዋልኩትን ነገር ላካፍላችሁ!
አቢይ አህመድ ...
ሃሙስ የጉራጌ ሃብታሞች ሰብስቦ ያስጨበጭባል፣
ቅዳሜ መላ ያገሪቱን መሪዎች ጋራ ሆኖ የጉራጌ ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ በመተፋፈግ አገር አንቀጥቅጥ ያደርግለታል፣
ይህ የአድናቆት ሞሜንተም ሳይበርድ ሰኞ ፓርላማው አፉን ዘግቶ እንዲያጨበጭብ የደረጋል !!!
ይህ ነበር ያቢይ አህመድ ስሌት! ደግሜ ልጠይቅ ለምንድን የጉራጌ ድራማ በፓርላማው ዋዜማ ፕላን የተደረገው ????????
ክሽፈት ...
ሃሙስ የጉራጌ ሃብታሞች በለሰለሰ ቋንቋ ጉራጌን መናቅ አቁም አሉት!
ቅዳሜ በመላ ኢትዮጵያ አለም ፊት አላስፈላጊ ሃፍረትና ቅኔት ተከናንበው ተመለሱ እኒያ የፒፒ ቱባዎች ሁሉ!
በዚያ የቅሌት ሞሜንተም ላይ ነው ክርስቲያን ታደለ መራራውን ሃቅ ለፈራኦኑ ፊቱ ላይ የነገረው !!!
ይህ ነው የሆነው !!! አቢይ አህመድ ከዚህ ትምሀር ይወሳዳል ወይ? አይመስለኝም !
Thank you for sharing your usual narcissistic sexy twerking and stripteasing sessions so that we can have the opportunity to laugh over and over again.
-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: መክሸፍ እንደ አቢይ አህመድ! የጉራጌው ድራማ በፓርላማው ዋዜማ ለምን?
sun wrote: ↑28 Mar 2023, 21:25Horus wrote: ↑28 Mar 2023, 20:45አንድ ያስተዋልኩትን ነገር ላካፍላችሁ!
አቢይ አህመድ ...
ሃሙስ የጉራጌ ሃብታሞች ሰብስቦ ያስጨበጭባል፣
ቅዳሜ መላ ያገሪቱን መሪዎች ጋራ ሆኖ የጉራጌ ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ በመተፋፈግ አገር አንቀጥቅጥ ያደርግለታል፣
ይህ የአድናቆት ሞሜንተም ሳይበርድ ሰኞ ፓርላማው አፉን ዘግቶ እንዲያጨበጭብ የደረጋል !!!
ይህ ነበር ያቢይ አህመድ ስሌት! ደግሜ ልጠይቅ ለምንድን የጉራጌ ድራማ በፓርላማው ዋዜማ ፕላን የተደረገው ????????
ክሽፈት ...
ሃሙስ የጉራጌ ሃብታሞች በለሰለሰ ቋንቋ ጉራጌን መናቅ አቁም አሉት!
ቅዳሜ በመላ ኢትዮጵያ አለም ፊት አላስፈላጊ ሃፍረትና ቅኔት ተከናንበው ተመለሱ እኒያ የፒፒ ቱባዎች ሁሉ!
በዚያ የቅሌት ሞሜንተም ላይ ነው ክርስቲያን ታደለ መራራውን ሃቅ ለፈራኦኑ ፊቱ ላይ የነገረው !!!
ይህ ነው የሆነው !!! አቢይ አህመድ ከዚህ ትምሀር ይወሳዳል ወይ? አይመስለኝም !
Thank you for sharing your usual narcissistic sexy twerking and stripteasing sessions so that we can have the opportunity to laugh over and over again.
Defend The Truth, don't keep hiding the sun!? ... እኔ ሆረስ 3 መንግስታት ጥያለሁ! 4ኛው ተረኛ አንተ ነህ !!! ተከታተል ! አንተ ሳይኮቲክ ዉሽታም ጉራጌ ቤቱን ዘግቶ አንድ መምራት ያቃተው ዲክታተር አይቀበልም ! ትምህርት ወሰድክ አይደል !! አትርሳ ገና መጀመራችን ነው !! እጅህን ከጉራጌ አንሳ! አለያ ገና ብዙ ብዙ ትዋረዳለህ ! ሃሬ !