Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐብይ አህመድ ከ3 ቀን በፊት ቀድሞ የተሰጠውን ጥያቄ ሲያነብ ከርሞ ዛሬ ፓርላማ ፊት ፈተና ወደቀ -- ክርስቲያን ታደለ በዜሮ ጠረዘው

Post by Abere » 28 Mar 2023, 20:13

ዐብይ አህመድ ከ3 ቀን በፊት ቀድሞ የተሰጠውን ጥያቄ ሲያነብ ከርሞ ዛሬ ፓርላማ ፊት ፈተና ወደቀ -- ክርስቲያን ታደለ በዜሮ ጠረዘው አንድ ተማሪ ክፍል ውስጥ ካለ ዜሮ አይሰጠውም የሚል ደንብ ነበር፤ ጠቅላዩ ፓርላማው ፊት ተጠቀለሉ። ከቀናት በፊት እጁ ለገባው ለክርስቲያን ታደለ ጥያቄ የተሻለ መልስ እና ማብራርያ ይዞ መቅረብ ሲችል ጭራሽ ክው ብሎ ደረቅ ፈገጋታ ይዞ ተቁለጨለጨ።ይህን እና እ ነው

sun
Member+
Posts: 9322
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ዐብይ አህመድ ከ3 ቀን በፊት ቀድሞ የተሰጠውን ጥያቄ ሲያነብ ከርሞ ዛሬ ፓርላማ ፊት ፈተና ወደቀ -- ክርስቲያን ታደለ በዜሮ ጠረዘው

Post by sun » 28 Mar 2023, 20:32

Abere wrote:
28 Mar 2023, 20:13
ዐብይ አህመድ ከ3 ቀን በፊት ቀድሞ የተሰጠውን ጥያቄ ሲያነብ ከርሞ ዛሬ ፓርላማ ፊት ፈተና ወደቀ -- ክርስቲያን ታደለ በዜሮ ጠረዘው አንድ ተማሪ ክፍል ውስጥ ካለ ዜሮ አይሰጠውም የሚል ደንብ ነበር፤ ጠቅላዩ ፓርላማው ፊት ተጠቀለሉ። ከቀናት በፊት እጁ ለገባው ለክርስቲያን ታደለ ጥያቄ የተሻለ መልስ እና ማብራርያ ይዞ መቅረብ ሲችል ጭራሽ ክው ብሎ ደረቅ ፈገጋታ ይዞ ተቁለጨለጨ።ይህን እና እ ነው
Is the dimwitted Tadala Nigg'gga what the zealot neftegna neftegnuman extremists can offer for all their cheap barking ceremonies? LAUGHHABLE INDEED! :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዐብይ አህመድ ከ3 ቀን በፊት ቀድሞ የተሰጠውን ጥያቄ ሲያነብ ከርሞ ዛሬ ፓርላማ ፊት ፈተና ወደቀ -- ክርስቲያን ታደለ በዜሮ ጠረዘው

Post by Abere » 29 Mar 2023, 09:38

---ክቡር ክርስቲያን ታደለ አንድ ትልቅ ታሪክ እንደ ሰራ መታወቅ አለበት። አንድ የአገር መሪ በፓርላማው ምልዐተ-ጉባኤ ፊት አገር መምራት አልቻልክም ከስልጣን ውረድ ሲባል ቀላል ነገር አይደለም። ይህ ጥያቄ በቴሌቭዥን ለ120 ሚልዮን አድማጭ ህዝብ ሲቀርብ የአገሪቱ ህዝብ መሪያቸው ደካማ እና የወደቀ መሆኑን ከልባቸው ላይ ይጽፋሉ። ይህ አንድ ቁም ነገር ነው - ለጥያቄ መልስ መስጠት ባለመቻሉ ከዚያም በላይ የዱርዬ ገጸባህርይ በማሳየቱ ከፍተኛ የገጽታ ውድመት ገጥሞታል።

--- ይህን ጥያቄ አጋጣሚውን በመጠቀም ለቀረበበት ጉዳይ መልስ ቢሰጥ ብዙ ነገሮች በገጽታው ላይ መቀየር ይችል ነበር።

ለምሳሌ ክቡር ክርስቲያን ለጠየቁት "የዐብይ መንግስት ዝቅተኛ የዜጎች ደህንነት ጥበቃ ማድረግ አልቻለም" ላለው ቀጥታ መልስ መስጠት ነበረበት። ባለ መስጠቱ ባደርሰው ጥፋት አምኗል።

"አገር የመምራት ብቃት የለህም - ኢትዮጵያን እያፈረስክ ነው። ስልጣን በመልቀቅ የመፍትሄው አካል ሁን" በማለት ክቡር ክርስቲያን ለጠየቁት እንድሁ በማስረጃ ላይ የተመሰረተ ምልሽ እንደመሰጠት ኢትዮጵያ አልፈረሰችም "ኢትዮጵያ የፈረሰችው በህዝብ አእምሮ እንጅ በእኔ ግን አለች" ብሎ መልስ መስጠት አሁንም ሞኝ በለመደው አካሄድ ነው...... ኑ ተደመሩ የቂል ሂሳብ።

---ሌላው ያልተመለሰ ከባድ ጥያቄ ወደፊትም አብይ አህመድን ሲያሳድደው የሚኖረው " በዘር ማጥፋት፤ማሳሳት እና ግድያ " ወንጀል ተጠያቂነት ዝግጁ መሆኑ እና አለመሆኑን ነው። ብዙዎች አሁን አብይ ስልጣን ላይ ስላለ የሚቀር ጉዳይ ይመስላቸዋል። እንድህ አይነት ወንጀል ህያው ነው፡ በማንኛውም ወቅት ዘመን እና ቦታ ሊመሰረት የሚችል ክስ ነው።

--- በአጠቃላይ ክቡር ክርስቲያን ታደለ በቀጥታ በአገሪቱ ፓርላማ የአገሪቱ መሪ ጠ/ሚንስትር 1ኛ) ለስልጣን ብቁ አይደለህም ውረድ 2ኛ) በሰው ዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ የቱን ያህል ዝግጁ እንደሆነ መጠየቅ አድማጭ ለሆነው 120 ሚልዮን ህዝብ ይህን እንድያሰምርበት ከፍተኛ ኦፊሴሊያዊ አስተዋጽ ኦ አበርክቷል።

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ዐብይ አህመድ ከ3 ቀን በፊት ቀድሞ የተሰጠውን ጥያቄ ሲያነብ ከርሞ ዛሬ ፓርላማ ፊት ፈተና ወደቀ -- ክርስቲያን ታደለ በዜሮ ጠረዘው

Post by Wedi » 29 Mar 2023, 10:05

Abere wrote:
28 Mar 2023, 20:13
ዐብይ አህመድ ከ3 ቀን በፊት ቀድሞ የተሰጠውን ጥያቄ ሲያነብ ከርሞ ዛሬ ፓርላማ ፊት ፈተና ወደቀ -- ክርስቲያን ታደለ በዜሮ ጠረዘው አንድ ተማሪ ክፍል ውስጥ ካለ ዜሮ አይሰጠውም የሚል ደንብ ነበር፤ ጠቅላዩ ፓርላማው ፊት ተጠቀለሉ። ከቀናት በፊት እጁ ለገባው ለክርስቲያን ታደለ ጥያቄ የተሻለ መልስ እና ማብራርያ ይዞ መቅረብ ሲችል ጭራሽ ክው ብሎ ደረቅ ፈገጋታ ይዞ ተቁለጨለጨ።ይህን እና እ ነው
:!:
አብይ አህመድ ከመኮረጅ ውጭ የተኛውን ፈተና ሲያል አይተህ ታውቃለህ?
:P :P

Post Reply