Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አሳፋሪው ያቢይ አህመድ መንግስትና የኢትዮጵያ የልብ ህመምተኞች የማይታመን ሰቆቃ !

Post by Horus » 28 Mar 2023, 01:20

ይህን ጉድ ሰው ምን ብሎ ይመን? አቢይና አሽከሮቹ 1.6 trillion ልብ በሉ ቢሊቶን አይደለም ቢሊዮን ($1, 600, 000,000,000) አትመው ቤተ መንግስት ሲያሰሩ በኢትዮጵያ የልብ ህክምና ማድረጊያ 4 ሆስፒታል ብቻ ነው ያለው ። የልብ ቀዶ ጥገና ለማግኘት፣ ይህን ስሙ ሃርት ሰርጀሪ ለማድረግ ተራ የያዙት ሰዎች እንደ ሚከተለው ነው ። አሁን ባሉት ማዕከሎችን ሃኪሞች እና ልክ ህክምና የሚያገኙት ተመን የመቆያ ሊስት ዌይቲንግ ሊስት ላይ ያሉትን ሰዎች ብቻ አክሞ ለመጨረስ 100 አመት ፣ 1 መቶ አመት ይወስዳል ! ይህን ማን ያምናል? ማለትም ዛሬ አንድ ሰው የልብ ህመም ካለው 100% ሟች ነው ! አቢይ ግ ን በ$1, 600, 000,000,000 ቤተ መንግስትና ፓርክ ይሰራል !