Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 8489
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አሜሪካ፥ ሆነው፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ ግብር፥ አትክፈል፥ ይላሉ፤ ቄሳር፥ ግብር፥ ካልተከፈለው፥ ጉሮሮ፥ እንደሚዘጋ፥ እያወቁ፤

Post by Digital Weyane » 27 Mar 2023, 18:53

ጎይታዋ ፣ ላይእማኖም ተደሚሮም ድዮም ወይስ ሳይንሳዊ መብረቖም እዮም ተደቢቖም ዘውርዱ ዝኒኦም ? :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8489
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አሜሪካ፥ ሆነው፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ ግብር፥ አትክፈል፥ ይላሉ፤ ቄሳር፥ ግብር፥ ካልተከፈለው፥ ጉሮሮ፥ እንደሚዘጋ፥ እያወቁ፤

Post by Digital Weyane » 27 Mar 2023, 20:23

ልበስበሰ ፕሮቲን ለይብሉ ናይ እርዳታ ስንዳይ ኻው ፈረንጂ ጎይተትካ ልኸተግኒ ህይወት ሓደ ነጥቢ ሓሙሽተይ ምልዮን ትግራዋይ አው ውክልና ጦርነት ተህልቅ እንተኾይንካ፣ ኡቱ ደረጃ ባንዳነትካ አው ኸፍተኛ ጠርዚ በፂሑ አሎ ማለት እዩ እና አንቃዕ ደስ በለካ። ሰለብሬት ግበሩዋታ! :roll: :roll:

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አሜሪካ፥ ሆነው፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ ግብር፥ አትክፈል፥ ይላሉ፤ ቄሳር፥ ግብር፥ ካልተከፈለው፥ ጉሮሮ፥ እንደሚዘጋ፥ እያወቁ፤

Post by Abere » 27 Mar 2023, 20:58

ቄሳር በሌለበት አገር ግብር አይከፈልም። ትክክለኛ ውሳኔ እና እርምጃ ነው። አማራ ለገዳዩ ኦሮሙማ 5 ሳንቲም ግብር መክፈል የለበትም። ከአማራ በሚሰበሰው የግብር ገቢ ነው አማራ የሚገደልበት የጦር መሳርያ የሚገዛው፤ ጸረ-አማራ የሆነው የትግሬ-ወያኔ አመታዊ በጀት የሚከፈለው። መንግስት በሌለበት አገር ግብር እንደት ይከፈላል። የመንግስት 1ቁጥር ሃላፊነት የህዝብ ደህንነት መጠበቅ ነው። አማራ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታደን ህዝብ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አሜሪካ፥ ሆነው፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ ግብር፥ አትክፈል፥ ይላሉ፤ ቄሳር፥ ግብር፥ ካልተከፈለው፥ ጉሮሮ፥ እንደሚዘጋ፥ እያወቁ፤

Post by Axumezana » 27 Mar 2023, 21:55

አለቃ፥ አበረ፥
አመፅ፥ ሳይሆን፥ የአማራን፥ ፖለቲካ፥ ከእነ፥ አብይ፥ ትፅእኖ፥ ነፃ፥ ማድረግ፥ ነው፥መፍትሄው። ነፃ፥ የሆነ፥ የአማራ፥ ፖለቲካ፥በድርድርና፥ ህገመንግስታዊ፥ አሰራርን፥ ተከትሎ፥ የአማራን፥ ጥቅም፥ ማስጠበቅ፥ ይቻላል። አለበለዚያ፥ ትግራይ፥ ከፈሰሰው፥ ደምና፥ የንብረት፥ ኪሳራ፥ በላይ፥ ኪሳራ፥ ይመጣል። ግብፅም፥ ኢሳያስም፥ ጦሩነቱን፥ ይፈልጉታል፥ ከእነርሱ፥ ወጥመድ፥ ማምለጥ፥ አለብን።

Post Reply