Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 33783
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

ወቸው ጉድ! አቶ ሆርሶ/Horus የሚያመልከው የቀርብ ወዳጁና የሥጋ ዘመዱ ይህንን ብሏል [VIDEO]

Post by Revelations » 27 Mar 2023, 01:14

አይ እድሜ ዘልዛላው! እርሶን አቶ ሆርሶን አስቀምጦ ይሄንን አሳየዎት:: ሲያልቅ አያምር አሉ አበው!

Horus
Senior Member+
Posts: 31050
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወቸው ጉድ! አቶ ሆርሶ/Horus የሚያመልከው የቀርብ ወዳጁና የሥጋ ዘመዱ ይህንን ብሏል [VIDEO]

Post by Horus » 27 Mar 2023, 02:17

ረቨሌሽን፣
ሞኝ ነህ! ሰው እንደ ሚለው አንተ ኤሊያስ ክፍሌ ከሆንክ ብርሃኑን ከማውቀው በላይ አንተን አውቅሃለሁ ! እኔ በአካል ካንተ ጋር ተገናንቻለሁ ! ብርሃኑ ነጋ አይደለም ዘመዴ በካላ ተገናኝቼውም አላቅም ። እኔ ሰውን በፖለቲካ አቋሙና በተግባሩ የምወድና የምጠላ ሰው ነኝ ! በቃ !

ለምሳሌ ዛሬላይ የኤሊያስ ክፍሌ መረጃ ቲቭ የጉራጌን ትግል ለማስተላለፍ ፈቃደጃ ነው የሚል ሰምቻለሁ ! ያ ሲሆን ደሞ እኔ ሆረስ ለስንት ዘመን ኢ አር እንዲበለጽግ ነጻ አገልግሎት ለመስጠቴ አሁን ኤሊያስ ለጉራጌ ቢቆም ተገቢ ነው ! በቃ ፖለቲካ ማለት ያ ነው እንጂ አሽከርነት አይደለም !

Revelations
Senior Member+
Posts: 33783
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ወቸው ጉድ! አቶ ሆርሶ/Horus የሚያመልከው የቀርብ ወዳጁና የሥጋ ዘመዱ ይህንን ብሏል [VIDEO]

Post by Revelations » 27 Mar 2023, 06:28

አይ መካካድ ከጀመራች ሁ ጥሩ:: ግን የዳማ ክትፎ እንዳያንቍዎ ይጠንቀቁ :: ውሸትም በመላ ሲሆን ጥሩ ነው! እንኳን እርሶ ዲሲ ኑሮትን የፈጁት ይቅርና አንታርክቲካ የሚኖሩት እንኳን ብር አምጡን ያውቁታል:: ዝምድናውን ከካዱ ማለቴ ነው:: አይዞን ሁሉም ይልፋል:: ሆዳም ሁሉ ቤት አለ!

Horus wrote:
27 Mar 2023, 02:17
ረቨሌሽን፣
ሞኝ ነህ! ሰው እንደ ሚለው አንተ ኤሊያስ ክፍሌ ከሆንክ ብርሃኑን ከማውቀው በላይ አንተን አውቅሃለሁ ! እኔ በአካል ካንተ ጋር ተገናንቻለሁ ! ብርሃኑ ነጋ አይደለም ዘመዴ በካላ ተገናኝቼውም አላቅም ። እኔ ሰውን በፖለቲካ አቋሙና በተግባሩ የምወድና የምጠላ ሰው ነኝ ! በቃ !

ለምሳሌ ዛሬላይ የኤሊያስ ክፍሌ መረጃ ቲቭ የጉራጌን ትግል ለማስተላለፍ ፈቃደጃ ነው የሚል ሰምቻለሁ ! ያ ሲሆን ደሞ እኔ ሆረስ ለስንት ዘመን ኢ አር እንዲበለጽግ ነጻ አገልግሎት ለመስጠቴ አሁን ኤሊያስ ለጉራጌ ቢቆም ተገቢ ነው ! በቃ ፖለቲካ ማለት ያ ነው እንጂ አሽከርነት አይደለም !

Right
Member
Posts: 2874
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ወቸው ጉድ! አቶ ሆርሶ/Horus የሚያመልከው የቀርብ ወዳጁና የሥጋ ዘመዱ ይህንን ብሏል [VIDEO]

Post by Right » 27 Mar 2023, 07:24

አይ እድሜ ዘልዛላው! እርሶን አቶ ሆርሶን አስቀምጦ ይሄንን አሳየዎት
He couldn’t see what we all have been seeing all this time.
Horus was so protective of BERHANU Nega, insulted critics until now by calling us “know nothing & ignorant of politics”.
Still, Horus blames obesity and old age for the opportunistic and disgusting behaviour of BERHANU Nega.

Abiye Ahmed deliberately paraded BERHANU Nega in front of the Ethiopian public to humiliate and degrade the chair of EZEMA. He will get rid off him when he has no use for him.

Remember, the animosity between BERHANU Nega and the OLF started in Asmara a decade ago at Hotel Niyala on how to best serve Eritrea.
Abiye is OLF. I can see it, this mini episode is not going to end well.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ወቸው ጉድ! አቶ ሆርሶ/Horus የሚያመልከው የቀርብ ወዳጁና የሥጋ ዘመዱ ይህንን ብሏል [VIDEO]

Post by kibramlak » 27 Mar 2023, 08:32

ብርሀኑ በኦሮሙማ ቂጡን ቂቤ ከተቀባ የቆየ ይመስለኛል፣፣ እንደ እውነቱ ከሆነ በአሁኑ ሰአት ለፀረ-ጎሳ ስርአት የቆመ አንድም ጤነኛ የፖለቲካ መሪም ሆነ አታጋይ የለም፣፣ ግማሹ አልቃሻ ግማሹ ሶሻል ሚድያ ሳንቲም ለቃሚ ግማሹ ደግሞ ለጥቅም ሲል በነፈሰበት የሚነፍስ ነው ያለው፣፣

እንደኔ እይታ ከዚህ በሁዋላ ፀረ-ጎሳ አታጋይ የሚመጣው ከህዝብ ማእበል መሀል በሚወለድ እንጅ ከእነዚህ ከቆረቆዙ እና እንደጎማ ከተነፈሱ የፖለቲካ ቁማርትኞች መሀል አይሆንም፣፣

Right
Member
Posts: 2874
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ወቸው ጉድ! አቶ ሆርሶ/Horus የሚያመልከው የቀርብ ወዳጁና የሥጋ ዘመዱ ይህንን ብሏል [VIDEO]

Post by Right » 27 Mar 2023, 08:50

ግማሹ አልቃሻ ግማሹ ሶሻል ሚድያ ሳንቲም ለቃሚ ግማሹ ደግሞ ለጥቅም ሲል በነፈሰበት የሚነፍስ ነው ያለው፣፣
In this long journey of the struggle for freedom, not a single patriotic leader has emerged to lead, with the exception of prof Asrat w/s and Eskinder Nega.
That says a lot about us Ethiopians.

We have tons of activists, analysts, internet warriors who makes a living out of the misery of Ethiopians. And they played in the hands of Issias Afeworki for a handout.

Post Reply