Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

Post by Wedi » 27 Mar 2023, 00:12

አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"😀
:oops: :oops:
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

Post by Horus » 27 Mar 2023, 00:32

Wedi,
That is exactly what Abiy said. He has lost his cool! አቢይ አህመድ እራሱን መቆጣጠር አቅቶት በዚህ ልክ የፈነዳው ለምን መሰለህ ! ያ ዉሻ አሽከሩ እርስቱ ይርዳው ጉራጌ በኔ እጅ ነው አታስብ፣ እንዲያውም ምን ያልህ ጉራጌ እንደ ሚወድህና እንደ ሚንሰፈሰፍልህ አሳይሃሉ ብሎት አቢይ አህመድ ከአፋር እስከ ሱማሌ አሉ የሚባሉት ቱባና ዱባ አሽከሮቹን ጭኖ ወልቂጤ ሲገባ ወፍ የለም !!! አስበው ምን እንደ ሚሰማው?!! ከዚያም ጢም ባለው አዳራሽ እንደ ፐፔት ሊያጭውቱት ያዘጋጁት ካድሬ ሁላ በቅኔና በጠመዝማዜ ብሶቱን ከዉሃ እስከ ዋቤ ወንዝ ግድብ ሲተችና ሲሽኮረመም !! በሰዉ ፊት ይነበብ የነበረው የመስልቸት ያለመስማት ትርኢት አቢይን አሳብዶታል ! አቢይ ለመዝጋት ዋሽቶ ዋሽቶ ለፍፎ ለፍፎ ሲያበቃ ልብ ብዬ አስተውያለሁ ! በንግግሩ መሃል አንድም ጭብጨባ አልነበረም! ሲጨርስ ላክብሮ ታክል ያጨበጨበው የቤቱ 20% እንኳን አይሆም !! ይህ ሁሉ ሲሆን ካማራና ትግሬ በተቀር የኢትዮጵያ መሪዎች ሁሉም ነበሩ!!! ጉራጌ አቢይን አንድ ትልቅ ትምህርት አስተማራዋለች ! ትዕቢትና መወጠጥ እንደ ሚያስከፍል !!! ስለዚህ አቢይ ለምን እንደ ፈነዳ ይገባናል !
Last edited by Horus on 27 Mar 2023, 01:14, edited 1 time in total.

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

Post by Wedi » 27 Mar 2023, 00:41

Horus wrote:
27 Mar 2023, 00:32
Wedi,
That is exactly what Abiy said. He has lost his cool! አቢይ አህመድ እራሱን መቆጣጠር አቅቶት በዚህ ልክ የፈነዳው ለምን መሰለህ ! ያ ዉሻ አሽከሩ እርስቱ ይርዳው ጉራጌ በኔ እጅ ነው አታስብ፣ እንዲያውም ምን ያልህ ጉራጌ እንደ ሚወድህና እንደ ሚንሰፈሰፍልህ አሳይሃሉ ብሎት አቢይ አህመድ ከአፋር እስከ ሱማሌ አሉ የሚባሉት ቱባና ዱባ አሽከሮቹን ጭኖ ወልቂጤ ሲገባ ወፍ የለም !!! አስበው ምን እንደ ሚሰማው?!! ከዚያም ጢም ባለው አዳራሽ እንደ ፐፔት ሊያጭውቱት ያዘጋጁት ካድሬ ሁላ በቅኔና በጠመዝማዜ ብሶቱን ከዉሃ እስከ ዋቤ ወንዝ ግድብ ሲተችና ሲሽኮረመም !! በሰዉ ፊት ይነበብ የነበረው የመስልቸት ያለመስማት ትርኢት አቢይን አሳብዶታል ! አቢይ ለመዝጋት ዋሽቶ ዋሽቶ ለፍፎ ለፍፎ ሲያበቃ ልብ ብዬ አስተውያለሁ ! በንግግሩ መሃል አንድም ጭብጨባ አልነበረም! ሲጨርስ ላክብሮ ታክል ታጨበጨበው የቤቱ 20% እንኳን አይሆም !! ይህ ሁሉ ሲሆን ካማራና ትግሬ በተቀር የኢትዮጵያ መሪዎች ሁሉም ነበሩ!!! ጉራጌ አቢይን አንድ ትልቅ ትምህርት አስተማራዋለች ! ትዕቢትና መወጠጥ እንደ ሚያስከፍል !!! ስለዚህ አቢይ ለምን እንደ ፈነዳ ይገባናል !
Horus በትክክል!! የአብይ አህመድን ጫቅላነትን የምታየው የጉራጌ ህዝብን በደንብ አለማወቁና ሁሉም ጉራጌ እሱ በቅርብ እንደሚያውቀው እያሸከረከረው እናዳለው እንደ ሆዳሙና ከርሳሙ እርስቱ ይርዳው አይነት መስሎት ነው፡፡

ትንሽ እውቀት እጅግ አደገኛ ነው የሚባለ እኮ ለዚህ ነው!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

Post by Horus » 27 Mar 2023, 00:55

ETV ያቀረበው የገጽታ ፕሮፓጋንዳ ሳይሆን TNN ላይ የቀረበ ገለልተኛ መሰል የስብሰባው ተካፋይ ሃቁን ነግሮናል ! ከፍሎሩ 14 ሰዎች ማይክ አግኝተው ተናግረዋል ። ከነዚያ 3 ክለስተር ደግፈው 11 ክልል ደግፈው ነው የተናገሩት ያ ደሞ 80% ነው !! ይህ ነው እውነተኛው የሕዝብ ስሜት እና ለዚህ ነው አቢይ ቢሞት ሬፈረንደም ለጉራጌ የማይፈቅደው !! ይህ ማለት ደሞ የአቢይ መደመር ሂሳብ ጉራጌን ይቀንሳል ማለት ነው!

የጉራጌ ድምጽ ጎጎት እንጂ አቢይ ወይም ብርሃኑ አይደሉም !! በቃ !

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

Post by banebris2013 » 27 Mar 2023, 07:52

Wedi wrote:
27 Mar 2023, 00:12
አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"😀
:oops: :oops:
Please wait, video is loading...
Wedi, you proved who you are. You are true Amhara activist, standing with Gurage. "---------- አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው" fill the blank.

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

Post by Wedi » 27 Mar 2023, 08:22

banebris2013 wrote:
27 Mar 2023, 07:52

Wedi, you proved who you are. You are true Amhara activist, standing with Gurage. "---------- አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው" fill the blank.

"በጉራጌ ለ158 ዓመታ ተቋርጦ የነበረው የኦሮሞ ገዳ ስርዓት በድጋሜ ተቋቋመ!!" :lol: :lol: :lol:

:P
Please wait, video is loading...

Right
Member
Posts: 2827
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

Post by Right » 27 Mar 2023, 08:57

በጉራጌ ለ158 ዓመታ ተቋርጦ የነበረው የኦሮሞ ገዳ ስርዓት በድጋሜ ተቋቋመ!
The landmass of what they call Gurage zone today is half of what it used to be 158 years ago. These invaders and looters have no shame and they are now planning for a grand finale to finish the job of destroying Guraghies.

Abere
Senior Member
Posts: 11121
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

Post by Abere » 27 Mar 2023, 11:30

ሰውዬው ቀውስ ነው። 1.4 ሚልዮን በላይ ሰው የጨረሰ የአእምሮ በሽተኛ እንጅ ትክክል ሰው አይደለም። የአንድ ትንሽ አገር ህዝብ በላይ አስጨርሶ አብረው ካስጨረሱት የትግሬ አእምሮ ህሙማን (20 አመት ጠባቂያቸውን በውድቅት ሌሊት ያረዱ) ጋር መልሶ ይዳራል። ልብ በሉ በአእምሮ በሽተኛ ያለቀው ህዝብ ከምስራቅ አፍሪካዋ አገር የጀቡቲ ህዝብ ብዛት ይበለጣል። ጅቡቲ 1.1 ሚልዮን ህዝብ አላት። አብይ አህመድ የጨረሰው 1 ሚልዮን ትግሬ እና 380,000 መከላከያ ነው በድምሩ 1.4 ጨርሷል።ይህን እብድ ይምራኝ የሚል ዕብድ ብቻ ነው።ታዲያ ይህ ነው ከጉራጌ ብርቱ የወል አስተሳሰብ ጋር አብሮ የሚራመደው ወይም የሚሞግተው። ሞጋች ሃሳብ ቢያጣ ብርሃኑ ነጋን ይዞት ሄደ በእርሱ የጎሳ አባል መሆኑ ነጥብ ቢያስጥልልኝ ብሎ። እርሱ እራሱ ጎሰኛ ሁኖ ሌሎች በጎሳ አትደራጁ ይላል። አይናችሁን ጨፍኑ ላሙኛችሁ።
Wedi wrote:
27 Mar 2023, 00:12
አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"😀
:oops: :oops:
Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

Post by Wedi » 27 Mar 2023, 11:37

Right wrote:
27 Mar 2023, 08:57
በጉራጌ ለ158 ዓመታ ተቋርጦ የነበረው የኦሮሞ ገዳ ስርዓት በድጋሜ ተቋቋመ!
The landmass of what they call Gurage zone today is half of what it used to be 158 years ago. These invaders and looters have no shame and they are now planning for a grand finale to finish the job of destroying Guraghies.
In 4-5 years time, they will say the whole Gurage is "ኬኛ" :lol: :lol:

Revelations
Senior Member+
Posts: 33735
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

Post by Revelations » 27 Mar 2023, 11:47

Why do you only blame Ristu Yirdaw? How about Berhanu Nega? Asking for a friend.
Horus wrote:
27 Mar 2023, 00:32
Wedi,
That is exactly what Abiy said. He has lost his cool! አቢይ አህመድ እራሱን መቆጣጠር አቅቶት በዚህ ልክ የፈነዳው ለምን መሰለህ ! ያ ዉሻ አሽከሩ እርስቱ ይርዳው ጉራጌ በኔ እጅ ነው አታስብ፣ እንዲያውም ምን ያልህ ጉራጌ እንደ ሚወድህና እንደ ሚንሰፈሰፍልህ አሳይሃሉ ብሎት አቢይ አህመድ ከአፋር እስከ ሱማሌ አሉ የሚባሉት ቱባና ዱባ አሽከሮቹን ጭኖ ወልቂጤ ሲገባ ወፍ የለም !!! አስበው ምን እንደ ሚሰማው?!! ከዚያም ጢም ባለው አዳራሽ እንደ ፐፔት ሊያጭውቱት ያዘጋጁት ካድሬ ሁላ በቅኔና በጠመዝማዜ ብሶቱን ከዉሃ እስከ ዋቤ ወንዝ ግድብ ሲተችና ሲሽኮረመም !! በሰዉ ፊት ይነበብ የነበረው የመስልቸት ያለመስማት ትርኢት አቢይን አሳብዶታል ! አቢይ ለመዝጋት ዋሽቶ ዋሽቶ ለፍፎ ለፍፎ ሲያበቃ ልብ ብዬ አስተውያለሁ ! በንግግሩ መሃል አንድም ጭብጨባ አልነበረም! ሲጨርስ ላክብሮ ታክል ያጨበጨበው የቤቱ 20% እንኳን አይሆም !! ይህ ሁሉ ሲሆን ካማራና ትግሬ በተቀር የኢትዮጵያ መሪዎች ሁሉም ነበሩ!!! ጉራጌ አቢይን አንድ ትልቅ ትምህርት አስተማራዋለች ! ትዕቢትና መወጠጥ እንደ ሚያስከፍል !!! ስለዚህ አቢይ ለምን እንደ ፈነዳ ይገባናል !

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

Post by Horus » 27 Mar 2023, 17:14

Revelations wrote:
27 Mar 2023, 11:47
Why do you only blame Ristu Yirdaw? How about Berhanu Nega? Asking for a friend.
Horus wrote:
27 Mar 2023, 00:32
Wedi,
That is exactly what Abiy said. He has lost his cool! አቢይ አህመድ እራሱን መቆጣጠር አቅቶት በዚህ ልክ የፈነዳው ለምን መሰለህ ! ያ ዉሻ አሽከሩ እርስቱ ይርዳው ጉራጌ በኔ እጅ ነው አታስብ፣ እንዲያውም ምን ያልህ ጉራጌ እንደ ሚወድህና እንደ ሚንሰፈሰፍልህ አሳይሃሉ ብሎት አቢይ አህመድ ከአፋር እስከ ሱማሌ አሉ የሚባሉት ቱባና ዱባ አሽከሮቹን ጭኖ ወልቂጤ ሲገባ ወፍ የለም !!! አስበው ምን እንደ ሚሰማው?!! ከዚያም ጢም ባለው አዳራሽ እንደ ፐፔት ሊያጭውቱት ያዘጋጁት ካድሬ ሁላ በቅኔና በጠመዝማዜ ብሶቱን ከዉሃ እስከ ዋቤ ወንዝ ግድብ ሲተችና ሲሽኮረመም !! በሰዉ ፊት ይነበብ የነበረው የመስልቸት ያለመስማት ትርኢት አቢይን አሳብዶታል ! አቢይ ለመዝጋት ዋሽቶ ዋሽቶ ለፍፎ ለፍፎ ሲያበቃ ልብ ብዬ አስተውያለሁ ! በንግግሩ መሃል አንድም ጭብጨባ አልነበረም! ሲጨርስ ላክብሮ ታክል ያጨበጨበው የቤቱ 20% እንኳን አይሆም !! ይህ ሁሉ ሲሆን ካማራና ትግሬ በተቀር የኢትዮጵያ መሪዎች ሁሉም ነበሩ!!! ጉራጌ አቢይን አንድ ትልቅ ትምህርት አስተማራዋለች ! ትዕቢትና መወጠጥ እንደ ሚያስከፍል !!! ስለዚህ አቢይ ለምን እንደ ፈነዳ ይገባናል !
Revo,
Everything has its own weight and proportion. Eerestu is a the actual president of South and G-zone, the man ordering the arrest and torture of Gurage people while Berhanu is a mere opportunist with little impact on the Gurage issue on the ground. Erestu operates the command post in G-zone! Can you see a difference between the two. If tomorrow, PP says yes to Gurage question we will have our killil despite Berhanu's position. Berhnu's position would have an impact on the issue if he was an advocate of Gurage killil by influencing PP, but not now. Gurage doesn't give a damn to what he says.

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

Post by Wedi » 27 Mar 2023, 17:39

አብይ አህመድ እና ብርሃኑ ነጋ ለጉራጌ ህዝብ ያላቸው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

አብይ አህመድ እና ብርሃኑ ነጋ የጉራጌ ምክክር ቤት ዲሞክራሲያዊ እና ግልጽ በሆነ ጉባኤ በድምጽ ብልጫ የግራጌ ህህዝብ ክልል መሆኑን እያቀቁ ነው "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው" እያሉ በጉራጌ ህዝብ ላይ የሚሳለቁበት!!

አብይ አህመድ እና ብርሃኑ ነጋ እጅግ አሳፋሪዎች ናቸው

Tiago
Member
Posts: 2053
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

Post by Tiago » 27 Mar 2023, 20:32

Why can't the Guragae people have their own kilil?? What is the PM afraid of?
The PM is staunch supporter of Ethnic federalism and the TPLF/OLF sanctioned constitution, but why is he backpedaling on the gurage's legitimate demand?

At least Prof. Birhanu has a strong view that ethnically divided (kilil) is abhorent and does not want to be seen promoting the PM's arrogance.

Right
Member
Posts: 2827
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

Post by Right » 27 Mar 2023, 21:09

Why can't the Guragae people have their own kilil?? What is the PM afraid of?
That is the million dollar question Abiye and the PP government dodged to answer. Not only the Guraghies but Welayeta and others deserves what is their right under the “constitution”.

Why is Tigray a killil but Gurage is not? PP refused to answer.
Remember, Gurage which historically lost a big chunk of land to the invaders never asked or demanded to the return of its property. Yet Tigray used all kinds of forces to take land that doesn’t belong to Tigray but has been granted Killil status.

I am against ethnic federalism and the killil system but what I am trying to point out is the hidden agenda and the Hippocrates.

Abere
Senior Member
Posts: 11121
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አብይ አህመድ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት!! "የጉራጌ ህዝብ የራሱ የሆነ አጀንዳ የሌለው እና ማሰብ የማይች የህዳር አህያ ነው"

Post by Abere » 27 Mar 2023, 21:15

ዐርዕስቱ ይስተካከል ባይ ነኝ። << ዐብይ አህመድ በጉራጌ ህዝብ ላይ ያለው ፍራቻ>> በሚል።

ሌላው ለምን ዐብይ አህመድ ለጉራጌ ክልልነት አይፈቅድም የሚል ጥያቄ ሲጠየቅ እሰማለሁ። ይህ ቀላል ጥያቄ ነው ብዙ ምርምር አይፈልግም። የጉራጌ ህዝብ እራሱ ገብቶታል። ጥያቄው መሆን ያለበት < የጉራጌ ህዝብ እንደት የክልልነት መብቱን ያረጋግጣል? እንደት ከጎኑ ድምጽ ልንሆነው እንችላለን> ይሻላል።

Post Reply