Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የ31 ዓመት የጉራጌ ሕዝብ ትግል! እስከ ድል ይቀጥላል!! የአቢይ ወልቂጤ ድራማ እንዴት እንደ ተዋረደ 2:00 ጀምራችሁ ስሙ !!

Post by Horus » 26 Mar 2023, 20:22

ክልልነት ጉራጌን ይጎዳል የሚሉት አቢይና ብርሃኑ ለምን ክልልነቱን ሰጥተውት ሲጎዳ አያዩም ! ዉሸታሞች!


Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የ31 ዓመት የጉራጌ ሕዝብ ትግል! እስከ ድል ይቀጥላል!! የአቢይ ወልቂጤ ድራማ እንዴት እንደ ተዋረደ 2:00 ጀምራችሁ ስሙ !!

Post by Horus » 26 Mar 2023, 21:09

አንድ ኢትዮጵያዊያን የማያውቁት ነገር ለማሳወቅ፤ በመላ ጉራጌ ባህል እና ሴራ መሰረት በጉራጌ ምድር አንድ ሰው በምንም ምክንኛት በማንም ሰው ከተገደለ ያ ደም ይባላል ። ያ ደም በግድ፣ በግድ ፍርድና ፍትህ ውሳኔ ካሳ ማግኘት አለበት ። ከግለሰብ ወንጀላዊ ግድያ አንስቶ ይህው በሰልፍ ለሞተ ሰው ደሙ ሳይጠራ በፍጹም አይቀርም ። እዚህ ውይይይ መጨረሻ ላይ በሰልፍ የሞቱት ሰዎች ደም ሳይጠራ ያለው ያንን የባህል ቅጫ ነው ፣

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የ31 ዓመት የጉራጌ ሕዝብ ትግል! እስከ ድል ይቀጥላል!! የአቢይ ወልቂጤ ድራማ እንዴት እንደ ተዋረደ 2:00 ጀምራችሁ ስሙ !!

Post by Wedi » 26 Mar 2023, 21:21

አብይ አህመድ የተባለ ማደጎ ጋላ ለጉራጌ ህዝብ ያለው ንቀት የሚገርም ነው!!

አብይ አህመድ እያለ ያለው እኮ የጉራጌ ክልል እንሁን ጥያቄው የጉራጌ ህዝብ ሳይሆን "የአንዳንድ ጉራጌዎች ጥያቄ ብቻ ነው እያለ ነው" ይገርማል!!

የክልል እንሁን ጥያቄ የተወሰኑ እና የአንዳንድ ጉራጌዎች ጥያቄ ብቻ ከሆነ ለምን ታዲያ ለህዝቡ ነጻ ሪፍርንደም ተሰጥቶ ምርጫውን በሪፈረንደም አያሳይም?

:oops: :oops:
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የ31 ዓመት የጉራጌ ሕዝብ ትግል! እስከ ድል ይቀጥላል!! የአቢይ ወልቂጤ ድራማ እንዴት እንደ ተዋረደ 2:00 ጀምራችሁ ስሙ !!

Post by Horus » 26 Mar 2023, 22:56

Wedi,
በእኔ ግምት አቢይ አህመድ እራሱ በፈጠረው ፐርሰፕሽን ውስጥ ተቀርቅሮ የጉርጌ ገሃድና ህቡዕ እመደራጀት ችሎታ አንጎሉን አዙሮታል ። ሲጀር ነገር የመጀምሪያ ሚስቱ ወይም ውሽማው ጉራጌ ውስጥ ትንሮ ስለነበር እዚያ በወር አንዴ ያለማቋረጥ እመጣ ስለነበር ጉራጌን (የጉራጌን ሳይኮሎጂ) አውቃለሁ ከሚል ስሁት አሰምሽን ተነሳ!!!

ቀጥሎ በሁሉም ዘንድ የተረከውን ተረት(ሚዝዝ) ማለትም ጉራጌ በየቦታው ዞሮ የሚሸቅል ሕዝብ ስለሆነ በፍጹም ክልል ለመሆን አይታገል፣ ከታገለ እባረራለሁ ብሎ ይፈራል የሚል ደደብ እይታና ድምዳሜ ደረሰ! ኦቦ ሺመልስ የዚህ ተረት ዋናው አማኝ ነው ።

ሶስተኛ ቶሎ ብለን በሓይልና በግድያ ካስደነግጥናቸው ጽጥ ይላሉ የሚለው ማለትም ጉራጌ ሰላማዊ የሆነው ፈሪ ስለሆነ ነው የሚለውን ቆሻሻ ስሁት እየታን በጥሬው ዋጠው ።

እነዚህ 3 ፎልስ እምነትና እይታዎች ናቸው አቢይን የሚመሩት !!!

ባንጻሩ ጉራጌ በውጫዊ ግጽታው ደካማ እየመሰለ በውስጡ ባብድነቱም በቃሉም በሳይኮሎጂውም ጽኑ ሕዝብ ነው ። በጉራጌ ዞን ያለውም ፣ በሌሎች ክልሎች ያለውም ክልልነት ደጋፊ ነው ። ልብ በል ጎጎት ለመቋቋም በ3 ከጉራጌ ውጭ ካሉ ክልሎች ሕግ የሚጠይቀውን አባላት መስግቦ ነው ፓርቲው የተፈጠረው ይህም ማለት በኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ ሱማሌ፣ አማራ ማለት ነው። ይህ አቢይን ሺክ ያደረገው ይመስለኛል!

ሌላው የጉራጌ ህቡዕ ንቅናቄ ነው! የቅዳሜን አድማ ተመልከት! ተግባሩ ሲፈጸም እንጂ ሌላ የሚታይ ነገር የለም ! ይህ ደሞ አቢይ እጁን ከጉራጌ ስካላነሳ ድረስ አይደለም በጉራጌ በመላ ኢትዮጵያ ኮድ ይደረግለታል !

ያቢይ አህመድ የተነፋ የእብሪት ጎማ ቀስ በቀስ በስልት እናተነፍሰዋለን !!!

Post Reply