Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ትህነግ እና ኦነግ በአንድ ቂጥ እንራ ብለዋል:: በቅርቡ በአንድ መቃብር ያርፋሉ!

Post by Jirta » 26 Mar 2023, 14:28

ብልፅግናን ወደመቃብር የሚሸኘው ትህነግ ብቻ ነው:: ወዳጅ መስሎ ቀርቦ ቀብሮት ይመለሳል:: አብይም በሬ ካራጁ እንዲውል ሲከተላቸው ይውላል::