Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 7992
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
"Abiy Ahmed is not my leader" Getachew Reda
"Abiy Ahmed is not my leader" Getachew Reda on BBC hardtalk last year!!
-
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
-
- Senior Member
- Posts: 13577
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: "Abiy Ahmed is not my leader" Getachew Reda
That is the beauty of politics, nothing is constant but change!
-
- Senior Member
- Posts: 11096
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
-
- Member+
- Posts: 8528
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: "Abiy Ahmed is not my leader" Getachew Reda
ጌታችን ብሊንኸን በሰጡን ትእዛዝ መሰረት አንድ ነጥብ አምስት ሚልየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮች ለውክልና ጦርነት አሰለፈን አዲስ አበባ ገብተን መፈንቅለ መንግሥት በማካሄድ ጌታቸው ረዳን ዎደ ሥልጣን ለማምጣት ያደረግናቸው ተደጋጋሚ ሙከራዎች አልተሣኩም። ለውግያ ያሰለፍናቸው አንድ ነጥብ አምስት ሚልየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት በሁሉም አቅጣጫ እንደ ቅጠል ረገፉ። ጌታቸው ረዳ የኢትዮጵያ ጦቅላይ ሙኒስቴር ሳይሆን ቀረ።
የጨነቀው እርጉዝ ያገባል እንደሚባለው፣ ጌታችን ብሊንኸን ኢትዮጵያ ድረስ በመሄድ የመንግሥትን እጅ ጦምዝዘው ጌታቸው ረዳን የትግራይ ፕረዚዳንት ሆኖ እንዲሾም አድርገው በድል አድራጊነት ተመለሱ። ባንዳው ጌታቸው ረዳ <<የበላይ አለቃየ ጌታዬ ብሊንኸን ኡንጂ አቢይ አህመድ አይደለም!>> ብሎ የተናገረው እውነት ነው።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!