ከአቢይ ጀምሮ አንድ እንኳን የመንግስት መሪ አልቀረም፣ ሁሉም ወልቂጤ ነው ያሉት ! ከዚህ እኩል ስር መፍታት አለን? አጭሩ እና ቀጭኑ መፍትሄ የጉራጌን መብት ማክበር ነው በቃ ! ወልቂጤ ግዚያቸውን የሚያባክኑት ስም ዝርዝር ...
አቢይ አህመድ
የፒፒ ምክትል አደም ፋራህ
ብርሃኑ ነጋ
ያፋር ፕሪዚዳንት
የሱማሌ ፕሬዚዳንት
የኦሮሞ ፕሬዚዳንት
የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት
ጉድ እኮ ነው !!!!
ወያኔ ትግሬ ጉራጌን ለማክሰም ክልልነት ሲከለክል የዛሬ 30 አመት አንድም ጎሳ ጉራጌ ክልልነት ይገባዋል ብሎ ከጉራጌ ጋር የቆመ የለም፣ ግን ሁሉም ክልልና ጦር አላቸው ! አቢይ ይህን አደረገ ያን አድረገ ጉራጌን ከኢትዮጵያ ተሟጋችነቱ ንቅንቅ የሚያደርገው የለም !!Right wrote: ↑25 Mar 2023, 16:27Gurage was the only non Oromo ally of Abiye Ahmed Ali.
What ever happened.
Political Amateurs. If PP granted Guraghies Killil they would have stayed with him just like BERHANU did.
What now? Deliver or crack down.
Deliver and isolate Amahara or crack down Guraghies. The ball is in Abiye Ahmed’s court. There is a good reason when Ethiopians said the Oromos just don’t have it to lead.
Horus wrote: ↑25 Mar 2023, 22:13አቢይ አህመድ፣ የፓርቲው ምክትል አደም ፋርሃ፣ ያፋር፣ ያኦሮሞ ሱማሌ፣ ደቡብ ፕሬዚዳንቶ ሁሉ ጉራጌ የሄዱበት አንዱ አላም ግምገማ ነው ። ለምሳሌ ሺመልስ አፋር ሄዲ ያፋር ፒፒ እየገመገመ ነው ፣ ያማራው ፕሬዚዳንት ኦሮሞ እየገመገመ ነው፣ አፋር ሱማሌን ወዘተ ማለቂያ የሌለው ያቢ ድራማ ነው።
በወልቂጤ የተደረገው አንዱ ደቡብ ነው የተገመገመው፣ የደቡብ ፒፒ ማለት ነው ። ደቡብ ፍርስርሱ ስለወጣ እንደ ጋሞን፣ እነወላይታን እነስልጤም ለመገምገም አይቻል ።
የምልጽግና ጥሬ የማሽላ ቂጣ ጉራጌ ፈርፍሮታል !!! ደቡብ ክልል የተባለው አዲሱ ክልል ሊቆም አልቻለም ምክን ያቱም የወላይታ ምርጫ ብርቱክን ስለ ሰረዘችው እንደ ገና ብዙ ሚሊዮን ብር ፈሦ መድረግ አለበት ! ስለዚህ የሚገመገም አዲስ ደቡብ የለም!
ድሮ እንደ ነበረው አለምንም ምርጫና ሬፈረንደም አዲስ ስም መሃል ኢትዮጵያ ክልል ሊባል የታለመው ያቢይ ቅዠት ጉራጌ ቀርቅሮት ባለበት ስለቆመ ይኑር ይሙት አይታወቅም !!! ስለዚህ እርስቱ ይርዳው በምን እንደ ሚገመገም አላቅም !!እሱ በግል ያቢይ አሽከር እንጂ የሚገዛው አገር የለውም !
ደቡብ ምራብ የሚባሉት የቴፒ ሰዎች ምን እያደረጉ እንደ የሚያውቅ ፈጣሪ ብቻ ነው !!So called Debub is one big mess !!!
የሚያሳዝነው ግን ብርሃኑ ነጋ የማን ቤት ነው? ለምን ከዚህ ድራማ ጋር ይጃጃላል?
እነዚህ ስራ ፈት ባለስጣኖች አንድ ትምህርት ይዘው ተመልሰዋል! ጉራጌ አይደለም ፒፒ የሚባል የሙሰኞች ክምችት ጣሊያንን የተቋቋመ ሕዝብ ነው! ገና እንታገላቸዋለን ፣ ፒፒ የተባለ ነገር ከህዝባችን እናጸዳለን!
ጉራጌ የራሱ ፓርቲ ፈጥሯል እሱም የጎጎት ቃል ኪዳን ይባላል!
Is there any official reason why Abiye adamantly opposes the Killil demands of the Guaraghies?ኢዜማም ብልጽግናም የጉራጌ አባላት ለማግኘት ተፎካካሪ ተነስቶባቸዋል! በኔ እምነት ጉራጌ ክልል እንዲሆን አቢይ ፈቀደም አልፈቀደ ጉራጌ ፖለቲካዊ
Right wrote: ↑26 Mar 2023, 15:42Is there any official reason why Abiye adamantly opposes the Killil demands of the Guaraghies?ኢዜማም ብልጽግናም የጉራጌ አባላት ለማግኘት ተፎካካሪ ተነስቶባቸዋል! በኔ እምነት ጉራጌ ክልል እንዲሆን አቢይ ፈቀደም አልፈቀደ ጉራጌ ፖለቲካዊ
So far nobody comes forward to explain why? PP cadres dodge the question and government officials refuse to engage.
Why is it such a big deal? Politically this would have been a good time for PP to buy an ally and isolate the Amharas.
Right wrote: ↑26 Mar 2023, 16:16Makes sense but I wouldn’t play a political game on this as there is a potential to ignite a nation wide protest. The Amharas are boiling after seeing the PP conspiracy to destroy them. PP is after their religion, their flag and the capital city that they have built.
PPs are thugs devoid of any rational thinking.