Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30847
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአቢይ መንግስትና የጉራጌ አድማ! ማየት ማመን ነው!

Post by Horus » 25 Mar 2023, 14:49

ይህን ጉድ ስሙ!
ከአቢይ ጀምሮ አንድ እንኳን የመንግስት መሪ አልቀረም፣ ሁሉም ወልቂጤ ነው ያሉት ! ከዚህ እኩል ስር መፍታት አለን? አጭሩ እና ቀጭኑ መፍትሄ የጉራጌን መብት ማክበር ነው በቃ ! ወልቂጤ ግዚያቸውን የሚያባክኑት ስም ዝርዝር ...
አቢይ አህመድ
የፒፒ ምክትል አደም ፋራህ
ብርሃኑ ነጋ
ያፋር ፕሪዚዳንት
የሱማሌ ፕሬዚዳንት
የኦሮሞ ፕሬዚዳንት
የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት
ጉድ እኮ ነው !!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30847
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ መንግስትና የጉራጌ አድማ! ማየት ማመን ነው!

Post by Horus » 25 Mar 2023, 15:23

ጉራጌና ብልጽግና ተፋተዋል ! በቃ !

Horus
Senior Member+
Posts: 30847
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ መንግስትና የጉራጌ አድማ! ማየት ማመን ነው!

Post by Horus » 25 Mar 2023, 15:54

በቃ ዝርዝር ሃቁ ይህ ነው!
አቢይ አህመድ ከመላ ጉራጌ 16 ወረዳዎችና የከተማ አስተዳዳሪዎች ማለትም በመላ ጉራጌ ያሉ የብልጽግና ካድሬዎች ወልቂጤ ላይ ሰበሰበ፤ እንደ ሚባለው ከሆነ አንድም የክክልነት ትግል መሪ ወይም የጎጎት መሪ አልገባም ነበር ። ስለሆነም በዚህ የብልጽግና አንቱ የሚባሉት የኢትዮጵያ መሪዎች በተገኙበት ስብሰባ ላይ 14 ሰዎች እንዲናገሩ ምይክ ተሰጣቸው ከ14 ተናጋሪዎች 11 (80%) ክልልነት ደግፈው ጠይቀው ተናገሩ ! ሃቁ ይህ ነው ። ሶስቱ ክለስተር እንሁን ያሉት ከወዲሁ ጉራጌን የሚቃወሙ ቀቤና እና ማረቆ ናቸው! ስለዚህ ድፍን ጉራጌ አንድ ድምጽ ነው ያለው !!! በቃ !!!

Right
Member
Posts: 2805
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአቢይ መንግስትና የጉራጌ አድማ! ማየት ማመን ነው!

Post by Right » 25 Mar 2023, 16:27

Gurage was the only non Oromo ally of Abiye Ahmed Ali.

What ever happened.

Political Amateurs. If PP granted Guraghies Killil they would have stayed with him just like BERHANU did.

What now? Deliver or crack down.

Deliver and isolate Amahara or crack down Guraghies. The ball is in Abiye Ahmed’s court. There is a good reason when Ethiopians said the Oromos just don’t have it to lead.

Horus
Senior Member+
Posts: 30847
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ መንግስትና የጉራጌ አድማ! ማየት ማመን ነው!

Post by Horus » 25 Mar 2023, 16:42

Right wrote:
25 Mar 2023, 16:27
Gurage was the only non Oromo ally of Abiye Ahmed Ali.

What ever happened.

Political Amateurs. If PP granted Guraghies Killil they would have stayed with him just like BERHANU did.

What now? Deliver or crack down.

Deliver and isolate Amahara or crack down Guraghies. The ball is in Abiye Ahmed’s court. There is a good reason when Ethiopians said the Oromos just don’t have it to lead.
ወያኔ ትግሬ ጉራጌን ለማክሰም ክልልነት ሲከለክል የዛሬ 30 አመት አንድም ጎሳ ጉራጌ ክልልነት ይገባዋል ብሎ ከጉራጌ ጋር የቆመ የለም፣ ግን ሁሉም ክልልና ጦር አላቸው ! አቢይ ይህን አደረገ ያን አድረገ ጉራጌን ከኢትዮጵያ ተሟጋችነቱ ንቅንቅ የሚያደርገው የለም !!

አቢይ አህመድ ከጉራጌ ህዝብ ጋር ከመወያየት ያፋር ፕሬዚዳንት ሲገኝ ለምንድን ነው ያማራ ፕሬዚዳንት ያልተገኘው? ጉራጌዎች ካፋር ይልቅ በብዛት ያሉት ባህር ዳር ነው? ጉራጌ አገር አፋሮች የሉም ነገር ግን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አማሮች አሉ ! ዛሬ ከህዝብችን ጋር ሰምና ወርቅ የሆኑና የጉራጌን ክልልነት የሚጠይቁ ! ያቢይ ድራማ ማለቂያ የለውም!

ትክክል ነው፣ አቢይ የጉራጌን ክልልነት ወጥቶ በመዋወም የሚያተርፈው የጉራጌን ጥላቻ እንጂ ጉራጌን ከትግል አይገታውም ! ውሎ አድሮ ምን አይነት ሕዝብ እንደ ሆኑ ይማራል !

Right
Member
Posts: 2805
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአቢይ መንግስትና የጉራጌ አድማ! ማየት ማመን ነው!

Post by Right » 25 Mar 2023, 17:29

The ball is on his own court. The Amharas had made it clear if this divisive system is to stay then the Guraghies should be granted killil. The only group against it is the PP gangs and Abiye. Travelling all the way to Gurage zone, to discuss what? You can’t isolate the Amaharas by helping or hurting the Guraghies. The two go a longway in history before the Oromo came to Ethiopia.
Again, deliver or crackdown. Abiye Ahmed, a political Amateur, chose your poison pill.
Abiye Ahmed is checkmated.

Horus
Senior Member+
Posts: 30847
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ መንግስትና የጉራጌ አድማ! ማየት ማመን ነው!

Post by Horus » 25 Mar 2023, 22:13

አቢይ አህመድ፣ የፓርቲው ምክትል አደም ፋርሃ፣ ያፋር፣ ያኦሮሞ ሱማሌ፣ ደቡብ ፕሬዚዳንቶ ሁሉ ጉራጌ የሄዱበት አንዱ አላም ግምገማ ነው ። ለምሳሌ ሺመልስ አፋር ሄዲ ያፋር ፒፒ እየገመገመ ነው ፣ ያማራው ፕሬዚዳንት ኦሮሞ እየገመገመ ነው፣ አፋር ሱማሌን ወዘተ ማለቂያ የሌለው ያቢ ድራማ ነው።

በወልቂጤ የተደረገው አንዱ ደቡብ ነው የተገመገመው፣ የደቡብ ፒፒ ማለት ነው ። ደቡብ ፍርስርሱ ስለወጣ እንደ ጋሞን፣ እነወላይታን እነስልጤም ለመገምገም አይቻል ።

የምልጽግና ጥሬ የማሽላ ቂጣ ጉራጌ ፈርፍሮታል !!! ደቡብ ክልል የተባለው አዲሱ ክልል ሊቆም አልቻለም ምክን ያቱም የወላይታ ምርጫ ብርቱክን ስለ ሰረዘችው እንደ ገና ብዙ ሚሊዮን ብር ፈሦ መድረግ አለበት ! ስለዚህ የሚገመገም አዲስ ደቡብ የለም!

ድሮ እንደ ነበረው አለምንም ምርጫና ሬፈረንደም አዲስ ስም መሃል ኢትዮጵያ ክልል ሊባል የታለመው ያቢይ ቅዠት ጉራጌ ቀርቅሮት ባለበት ስለቆመ ይኑር ይሙት አይታወቅም !!! ስለዚህ እርስቱ ይርዳው በምን እንደ ሚገመገም አላቅም !!እሱ በግል ያቢይ አሽከር እንጂ የሚገዛው አገር የለውም !

ደቡብ ምራብ የሚባሉት የቴፒ ሰዎች ምን እያደረጉ እንደ የሚያውቅ ፈጣሪ ብቻ ነው !!So called Debub is one big mess !!!

የሚያሳዝነው ግን ብርሃኑ ነጋ የማን ቤት ነው? ለምን ከዚህ ድራማ ጋር ይጃጃላል?

እነዚህ ስራ ፈት ባለስጣኖች አንድ ትምህርት ይዘው ተመልሰዋል! ጉራጌ አይደለም ፒፒ የሚባል የሙሰኞች ክምችት ጣሊያንን የተቋቋመ ሕዝብ ነው! ገና እንታገላቸዋለን ፣ ፒፒ የተባለ ነገር ከህዝባችን እናጸዳለን!

ጉራጌ የራሱ ፓርቲ ፈጥሯል እሱም የጎጎት ቃል ኪዳን ይባላል!

Selam/
Senior Member
Posts: 11800
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአቢይ መንግስትና የጉራጌ አድማ! ማየት ማመን ነው!

Post by Selam/ » 26 Mar 2023, 10:09

It’s time for you to strike off Berhanu from lists of opponents of Abiy. He’s like an obese raw meat or Kitfo addict who keeps ditching a vegan diet despite the negative health implications of doing so reflagged by his doctor.
Horus wrote:
25 Mar 2023, 22:13
አቢይ አህመድ፣ የፓርቲው ምክትል አደም ፋርሃ፣ ያፋር፣ ያኦሮሞ ሱማሌ፣ ደቡብ ፕሬዚዳንቶ ሁሉ ጉራጌ የሄዱበት አንዱ አላም ግምገማ ነው ። ለምሳሌ ሺመልስ አፋር ሄዲ ያፋር ፒፒ እየገመገመ ነው ፣ ያማራው ፕሬዚዳንት ኦሮሞ እየገመገመ ነው፣ አፋር ሱማሌን ወዘተ ማለቂያ የሌለው ያቢ ድራማ ነው።

በወልቂጤ የተደረገው አንዱ ደቡብ ነው የተገመገመው፣ የደቡብ ፒፒ ማለት ነው ። ደቡብ ፍርስርሱ ስለወጣ እንደ ጋሞን፣ እነወላይታን እነስልጤም ለመገምገም አይቻል ።

የምልጽግና ጥሬ የማሽላ ቂጣ ጉራጌ ፈርፍሮታል !!! ደቡብ ክልል የተባለው አዲሱ ክልል ሊቆም አልቻለም ምክን ያቱም የወላይታ ምርጫ ብርቱክን ስለ ሰረዘችው እንደ ገና ብዙ ሚሊዮን ብር ፈሦ መድረግ አለበት ! ስለዚህ የሚገመገም አዲስ ደቡብ የለም!

ድሮ እንደ ነበረው አለምንም ምርጫና ሬፈረንደም አዲስ ስም መሃል ኢትዮጵያ ክልል ሊባል የታለመው ያቢይ ቅዠት ጉራጌ ቀርቅሮት ባለበት ስለቆመ ይኑር ይሙት አይታወቅም !!! ስለዚህ እርስቱ ይርዳው በምን እንደ ሚገመገም አላቅም !!እሱ በግል ያቢይ አሽከር እንጂ የሚገዛው አገር የለውም !

ደቡብ ምራብ የሚባሉት የቴፒ ሰዎች ምን እያደረጉ እንደ የሚያውቅ ፈጣሪ ብቻ ነው !!So called Debub is one big mess !!!

የሚያሳዝነው ግን ብርሃኑ ነጋ የማን ቤት ነው? ለምን ከዚህ ድራማ ጋር ይጃጃላል?

እነዚህ ስራ ፈት ባለስጣኖች አንድ ትምህርት ይዘው ተመልሰዋል! ጉራጌ አይደለም ፒፒ የሚባል የሙሰኞች ክምችት ጣሊያንን የተቋቋመ ሕዝብ ነው! ገና እንታገላቸዋለን ፣ ፒፒ የተባለ ነገር ከህዝባችን እናጸዳለን!

ጉራጌ የራሱ ፓርቲ ፈጥሯል እሱም የጎጎት ቃል ኪዳን ይባላል!

Horus
Senior Member+
Posts: 30847
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ መንግስትና የጉራጌ አድማ! ማየት ማመን ነው!

Post by Horus » 26 Mar 2023, 15:29

Selam,
እኔ ካንተ ጋር ተስማምቻለሁ! ግን አንድ ነገር ልንግርህ፤ የብርሃኑ አወፋፈር ጤነኛ አይነት አይደለም፤ የዲፕሬሽን አወፋፈር ነው ። ከልቤ ነው የምልህ ቆዳው ላይ ደስተኛነት አላይበትም ። በጉራጌ ጥያቄ ላይማ በግልጽ ነው ክልልነት የተቃወመው ! ይህም የሆነው በጎጎት ፓርቲ መቋቋም ነው! አቢይም ስድብ አዘል ማስፈራሪያ ሲያደርግ የዋለው በዚህ ምክንያት ይመስለኛል ። አሁን የጉራጌ ሃብታምና ምሁር ሙልጭ ብሎ ወደ ጎጎት ይገባል፣ እመነኝ! ሌተንት የነበረው የጉራጌ ብሄረተኘት ድርጅታዊ ቅርጽ ይዟል!!! ይህ ታሪካዊ ነው ። ኢዜማም ብልጽግናም የጉራጌ አባላት ለማግኘት ተፎካካሪ ተነስቶባቸዋል! በኔ እምነት ጉራጌ ክልል እንዲሆን አቢይ ፈቀደም አልፈቀደ ጉራጌ ፖለቲካዊ ማህበረሰብ ሆኖዋል ! በቃ ለኔ ይህ ነው ትልቁ ነገር!!!!

Right
Member
Posts: 2805
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአቢይ መንግስትና የጉራጌ አድማ! ማየት ማመን ነው!

Post by Right » 26 Mar 2023, 15:42

ኢዜማም ብልጽግናም የጉራጌ አባላት ለማግኘት ተፎካካሪ ተነስቶባቸዋል! በኔ እምነት ጉራጌ ክልል እንዲሆን አቢይ ፈቀደም አልፈቀደ ጉራጌ ፖለቲካዊ
Is there any official reason why Abiye adamantly opposes the Killil demands of the Guaraghies?
So far nobody comes forward to explain why? PP cadres dodge the question and government officials refuse to engage.
Why is it such a big deal? Politically this would have been a good time for PP to buy an ally and isolate the Amharas.

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአቢይ መንግስትና የጉራጌ አድማ! ማየት ማመን ነው!

Post by Abere » 26 Mar 2023, 16:02

In my opinion, it is a big deal because

1) If Gurage becomes ክልል it will be impossible for Oromia to take over and swallow Gurage, per the project schedule of Orommuma. When Gurage become peer region to Oromia, it will have the stature and ability to fend of itself.

2) As we all know Gurage is one of the densely populated ethnic group in the Shewa province. Gurage has the same population as Tigray. Keeping Gurage at cluster level is a strategy to bring all other smaller ethnic groups into one. Thus, Gurage is taken hostage for other smaller ethnic groups are so small to be killil on their own. Thus, neither Abiy Ahmed wanted to create Gurage Kilil that includes others such as (Silte, etc.) nor allow Gurage to be Kilil by itself for these reason.

For Abiy Amhed, Gurage's alliance does not matter for him, what matters most is swallowing Gurage. Some thing into the pocket matters for him.

Right wrote:
26 Mar 2023, 15:42
ኢዜማም ብልጽግናም የጉራጌ አባላት ለማግኘት ተፎካካሪ ተነስቶባቸዋል! በኔ እምነት ጉራጌ ክልል እንዲሆን አቢይ ፈቀደም አልፈቀደ ጉራጌ ፖለቲካዊ
Is there any official reason why Abiye adamantly opposes the Killil demands of the Guaraghies?
So far nobody comes forward to explain why? PP cadres dodge the question and government officials refuse to engage.
Why is it such a big deal? Politically this would have been a good time for PP to buy an ally and isolate the Amharas.

Right
Member
Posts: 2805
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአቢይ መንግስትና የጉራጌ አድማ! ማየት ማመን ነው!

Post by Right » 26 Mar 2023, 16:16

Makes sense but I wouldn’t play a political game on this as there is a potential to ignite a nation wide protest. The Amharas are boiling after seeing the PP conspiracy to destroy them. PP is after their religion, their flag and the capital city that they have built.
PPs are thugs devoid of any rational thinking.

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአቢይ መንግስትና የጉራጌ አድማ! ማየት ማመን ነው!

Post by Abere » 26 Mar 2023, 16:33

It is very obvious PP is the same as EPRDF, with a different name. Anyone believing ethnicity is an ideology or a political party is outright irrational. So, we should not be surprised by PP's manifestations. However, one wonders Abiy Ahmed is mentally sane. Him being OLF in fact supports TPLF's mission, but as a person Abiy Ahmed has a bounty on his head. He is big ticket item, for any TPLF will never pass him. TPLF will support OLF's mission, but they will take him out. He is risking his life. Now on wards, it is great opportunity for Tigres to take revenge, no level of security will protect him, because TPLF members are everywhere in the federal structure, mercenaries can easily infiltrate. The pride and dignity of many TPLF-Tigres has been shattered by the disgraceful death of Seyoum Mesfin, Abay Tsehay and others and may be the 2nd or may be 1st priority is to take revenge and come out of humiliations. After that they believe they can work with any OLF.
Right wrote:
26 Mar 2023, 16:16
Makes sense but I wouldn’t play a political game on this as there is a potential to ignite a nation wide protest. The Amharas are boiling after seeing the PP conspiracy to destroy them. PP is after their religion, their flag and the capital city that they have built.
PPs are thugs devoid of any rational thinking.

Horus
Senior Member+
Posts: 30847
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ መንግስትና የጉራጌ አድማ! ማየት ማመን ነው!

Post by Horus » 26 Mar 2023, 17:15

ወገኖች፣
የምታደርጉት ውይይት ማለትም ለምንድን ነው አቢይ አህመድ እንዲህ ጸንቶ ጉራጌን የሚቃወመው? በጣም ኢንተረስቲንግ ነው። ያን ጥያቄ የሚያጸዳው ሌላ ጥያቄ አለ ። ጉራጌ ክልል ከሆነ አንድ ቁልፍ የሆነ የአቢይ አላማ ይደናቀፋል ማለት ነው ። ስለዚህ ጥያቄው ያ የአቢይ አላማ ምንድን ነው? የሚለው ነው ። ይህ የአቢይ አላማ አንድ የሆነ የኦሮሞ አላማ መሆን አለበት! ስለዚህ ጥያቄው ይህ የጉራጌ ጥያቄ እንዴት ነው ያንን የኦሮሞ አላማ የሚያደናቅፈው? የሚለው ነው።

ይህ የኦሮሞ አላማ አንድ የሆነ የኦሮሞ ፖለቲካ ወይም ኢኮኖሚ ጥቅም መሆን አለበት ። የፖለቲካ አላማ ከሆነ የኦሮሞ ክልል ጠቅላይነት ወይም ሄጂሞኒ ነው ። የኢኮኖሚ ጥቅም ከሆነ ጉራጌ እራሱን ከማልማት ኦሮሚያ እንዲያለማ ለማድረግ የታሰበ ነው ። ከአማራ ጋር እንዳያብር ለማድረግ የሚለውም እውነትነት አለው። ጉራጌ ተደራጅቶ ኃይል ከሆነ የጎሳ ፖለቲካ ሚዛን በመፍጠር የፖለቲካ ተጽኖ ስለሚፈጥር ። ይህ ማለት ጉራጌን አዳክሞ ፋይዳ ቢስ አድርጎ ማስቅረት ነው ።

ትልቁ ነገር ግ ን አሁን ጉራጌ በሁሉም ደረጃ እየተደራጀ ለሆነ የወዳጅም የጠላትም አላማ በቀርቡ ግልጽ ይሆናል !! የኛ ስራ መደራጀትና መታገል ነው ! ያን እስካደረኝ ድረስ ሁሉም ነገር መልስ ያገኛል !

Selam/
Senior Member
Posts: 11800
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአቢይ መንግስትና የጉራጌ አድማ! ማየት ማመን ነው!

Post by Selam/ » 28 Mar 2023, 09:09

Birhanu Nega is a lost cause in my opinion. That he made clear recently:

Post Reply