Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ! TPLF እስከ እለተ ሞቱ ያሸብራል! ኦፒዲኦም!

Post by Horus » 22 Mar 2023, 13:48

በሰው ልጅ ባህሪይ (ቢሄቪየር) ሳይንስ ውስጥ አንድ መሰረታዊ ሃቅ አለ፤ where ever you go, I will be there ይባላል ። ይህን የሚለው አመል ነው ። አንድ ሰው ቅዱስ ተባለ፣ እርኩስ ተባለ ፋይዳ የለውም ። አመል ከባለቤቱ ጋር ኖሮ ከባለቤቱ ጋር ይሞታል። አቢይ አህመድና የዙሪያው ድንብሮች ዛሬን ለማለፍ፣ ያሜሪካንን 300 ሚሊዮን ዶላር ለመቃረም እንደ አሻንጉሊት የሚነዱትን የእረኞች ፓርላማ ወያኔ አንዴ የቀን ጅብ፣ አንዴ የቀን መላክ ፣ አንዴ አሸባሪ አንዴ መላከ ሰላም ቢሉት፣ በ1001 የዳቦ ስም ቢያንቆላጵሱት ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳም! ይህን ሃቅ በቅርብ የምናየው ነው ። ኦፒዲኦ ና ትህነግ ከዝንጀሮ ቆንጆ እንዲሉ ግምና ግም አብረህ አዝግም ናቸው !! ፈረጅ ሲተርት Birds of the same feather flock together ይላልና !!!

Last edited by Horus on 22 Mar 2023, 14:29, edited 2 times in total.


Post Reply