Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የትግራይ ህዝብ የወደፊት በጎ ዕጣ በእራሱ እንጅ በወያኔ ወይም በኦነግ ብልጽግና መሆን የለበትም። ወያኔ ካለ ጦርነት አለ። ትግራይ ግንባር ቀደም ጸረ-ጎሳ ፌደሬሽን መሆን ብቸኛ አማራጩ ነው

Post by Abere » 21 Mar 2023, 14:39

የትግራይ ህዝብ የወደፊት በጎ ዕጣ በእራሱ እንጅ በወያኔ ወይም በኦነግ ብልጽግና መሆን የለበትም። ወያኔ ካለ ጦርነት አለ። ትግራይ ግንባር ቀደም ጸረ-ጎሳ ፌደሬሽን መሆን ብቸኛ አማራጩ ነው
The spoiled Diaspora TPLF recruited Tigres and mercenary OLF Orommuma funded by anti-Ethiopian elements are the major causes for the deadly conflict in the country. The Tigre people have been taken hostages for Raya and Welqait of TPLF drama. OLF /Orommuma is exploiting this unnecessary and falsehood of TPLF about taking away these territories. Under the umbrella of a single country and given the historical facts of pre-TPLF there is no need for the Tigray youth to perish for no cause. It is heartbreaking to watch the number of disabled population in Tigray and yet all this was to keep the same Woyane while jeopardizing the relation with their next neighbor, Amhara. Tigres now should be smart enough to know right from wrong.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13607
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የትግራይ ህዝብ የወደፊት በጎ ዕጣ በእራሱ እንጅ በወያኔ ወይም በኦነግ ብልጽግና መሆን የለበትም። ወያኔ ካለ ጦርነት አለ። ትግራይ ግንባር ቀደም ጸረ-ጎሳ ፌደሬሽን መሆን ብቸኛ አማራጩ

Post by Axumezana » 21 Mar 2023, 17:09

Leave that decision for the Tigray people! In my view the Tigrayan people want TPLF be transformed but contuinue to lead Tigray and help also Ethiopia and the Horn Africa to be stable.

Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ህዝብ የወደፊት በጎ ዕጣ በእራሱ እንጅ በወያኔ ወይም በኦነግ ብልጽግና መሆን የለበትም። ወያኔ ካለ ጦርነት አለ። ትግራይ ግንባር ቀደም ጸረ-ጎሳ ፌደሬሽን መሆን ብቸኛ አማራጩ

Post by Abere » 21 Mar 2023, 17:16

እንደት እና ለምን እተወዋለሁ? የትግራይ ውድመት እኮ የሌላው ኢትዮጵያ ውድመት እና ጦርነት ነው። ትግራይን ለወያኔ መፈንጫ መተው ማለት ጦርነት፤ዕልቂት፤ድቀት እና አለም አቀፍ ውርደት ነው። TPLF will never ever be transformed until the end of this world. Tigres can not afford to give geological years for TPLF to go through evolution and Ethiopia does not deserve to bleed because of TPLF.

Axumezana wrote:
21 Mar 2023, 17:09
Leave that decision for the Tigray people! In my view the Tigrayan people want TPLF be transformed but contuinue to lead Tigray and help also Ethiopia and the Horn Africa to be stable.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13607
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የትግራይ ህዝብ የወደፊት በጎ ዕጣ በእራሱ እንጅ በወያኔ ወይም በኦነግ ብልጽግና መሆን የለበትም። ወያኔ ካለ ጦርነት አለ። ትግራይ ግንባር ቀደም ጸረ-ጎሳ ፌደሬሽን መሆን ብቸኛ አማራጩ

Post by Axumezana » 21 Mar 2023, 18:35

አለቃ፥ አበረ፥ በትግራይ፥ ህዝብና፥በወያነ፥ ላይ፥ ጥላቻ፥ ስትዘራ፥ ከርመህ፥ አሁን፥ ለትግራይ፥ ህዝብ፥ድንገት፥ ተቆርቋሪ፥ መሆኑ፥ ማንን፥ ለማታለል፥ ነው!

ነገር፥ አዎቂዎቹ፥ ጎጃሜዎች፥ እንደዚህ፥ ያለ፥ነገር፥ሲገጥማቸው፥ ከባለቤቱ፥ ያወቀ፥ቡዳ፥ነው፥ ይላሉ። ዘሞዶቼ፥ ጎንደሬዎቹ፥ ደግሞ፥ እንደ፥ የእርጎ፥ዝንብ፥ ጥልቅ፥ አትበል፥ ይላሉ፥ መረብ፥ ወዲህ፥መረብ፥ ወድያ፥ያሉት፥ ደግሞ፥ አብዘይ፥ መንጠቢትክን፥ አይተ፥ ኣአትዋ፥ ኢድክን፥ ይላሉ።

Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ህዝብ የወደፊት በጎ ዕጣ በእራሱ እንጅ በወያኔ ወይም በኦነግ ብልጽግና መሆን የለበትም። ወያኔ ካለ ጦርነት አለ። ትግራይ ግንባር ቀደም ጸረ-ጎሳ ፌደሬሽን መሆን ብቸኛ አማራጩ

Post by Abere » 21 Mar 2023, 19:58

አታላይም ፤ ተታላይም የለም። የትግራይ ህዝብ ደጋሜ ጦርነት ቅርቃር ውስጥ ገብቶ የእራሱን ሰላም አጥቶ ሌሎችን ሰላም እንዳያሳጣ ነው። የደረቅ አጠግብ እርጥቡ ይነዳል ስለሚሆን። የእራሱን ችግር በእራሱ መፍታት ቢችል ኑሮ የትግራይ ችግር የሆነውን ወያኔን እንደ ኮፍያ አውልቆ ይጥለው ነበር። የትግራይ ህዝብ ችግር ሲገጥመው እኮ ነው ቆቦ እና ወልድያ መጥቶ ለአማራ ህዝብ ችግር የሆነው። በቅርቡ በተከሰተው ጊዜያዊ ሁኔታ እንኳን የትግራይ ወጣት ሙልጭ ብሎ ወደ አማራ እና ሌሎች አካባቢ እየፈለሰ ነው። ትግራይ እንደ ጅረት ወንዝ ወርዶ ወርዶ የሚረጋጋው ወይ አማራ ክፍላተ ሀገራት ነው ወይ አዲስ አበባ ነው። የትግራይ ችግር ትግራይ ውስጥ እንድገደብ እንፈልጋለን ግን ወያኔ በጣም የትግራይ የሞት መላዕክት ነው።
Axumezana wrote:
21 Mar 2023, 18:35
አለቃ፥ አበረ፥ በትግራይ፥ ህዝብና፥በወያነ፥ ላይ፥ ጥላቻ፥ ስትዘራ፥ ከርመህ፥ አሁን፥ ለትግራይ፥ ህዝብ፥ድንገት፥ ተቆርቋሪ፥ መሆኑ፥ ማንን፥ ለማታለል፥ ነው!

ነገር፥ አዎቂዎቹ፥ ጎጃሜዎች፥ እንደዚህ፥ ያለ፥ነገር፥ሲገጥማቸው፥ ከባለቤቱ፥ ያወቀ፥ቡዳ፥ነው፥ ይላሉ። ዘሞዶቼ፥ ጎንደሬዎቹ፥ ደግሞ፥ እንደ፥ የእርጎ፥ዝንብ፥ ጥልቅ፥ አትበል፥ ይላሉ፥ መረብ፥ ወዲህ፥መረብ፥ ወድያ፥ያሉት፥ ደግሞ፥ አብዘይ፥ መንጠቢትክን፥ አይተ፥ ኣአትዋ፥ ኢድክን፥ ይላሉ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13607
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የትግራይ ህዝብ የወደፊት በጎ ዕጣ በእራሱ እንጅ በወያኔ ወይም በኦነግ ብልጽግና መሆን የለበትም። ወያኔ ካለ ጦርነት አለ። ትግራይ ግንባር ቀደም ጸረ-ጎሳ ፌደሬሽን መሆን ብቸኛ አማራጩ

Post by Axumezana » 21 Mar 2023, 21:31

ትግራይም፥ ብዙ፥ ኤርትራውያን፥ ፈልሰው፥ ሲመጡ፥ እነርሱን፥ ከመርዳት፥ አልፎ፥ የኤርትራን፥ ፖለቲካ፥ ለኤርትራውያን፥ በሚሉት፥ መርህ፥ ጣልቃ፥ አልገባችም፥ ( ይኸ፥ መርህ፥ ባምንበትም፥ ወያነ፥ ኢሳያስ፥ በኢትዮጵያ፥ ጉዳይ፥ እጁን፥ ሲያስገባ፥ መታገስ፥ አልነበረበትም).
አሁንም፥ በትግራይ፥ ጉዳይ፥ ፤HANDS OUT!

Post Reply