Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 13508
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ነፃ፥ አካል፥ (UN) ምርመራ፥ እንዳያደረግ፥ እየተሞከረ፥ ያለው፥ ምን፥ ለመደበቅ፥ ነው?

Post by Axumezana » 21 Mar 2023, 08:33

There is nothing to hide, the independent investigation is already over based on desk studies and physical evidence collected using those various NGO's operating on the ground and satellite data.

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 1#p1373769
Last edited by Axumezana on 22 Mar 2023, 00:58, edited 2 times in total.

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ነፃ፥ አካል፥ (UN) ምርመራ፥ እንዳያደረግ፥ እየተሞከረ፥ ያለው፥ ምን፥ ለመደበቅ፥ ነው?

Post by Meleket » 21 Mar 2023, 10:22

10 Feb 2023, 10:39
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... p=1364243&

Axumezana wrote:
21 Mar 2023, 08:33
ነፃ፥ አካል፥ (UN) ምርመራ፥ እንዳያደረግ፥ እየተሞከረ፥ ያለው፥ ምን፥ ለመደበቅ፥ ነው?
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 1#p1373769
Meleket wrote:
10 Feb 2023, 10:39
ወዳጃችን Axumezana የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞችን ለጥያቄዎችህ ኤርትራዊ መልሳችንን እንሆ ብለንሃል። በጥሞናና ከቍጭትና ከጥላቻ ስሜት ነጻ ወጥተህ ኣንብበው። ያዝ እንግዲህ

. . .
Axumezana wrote:
10 Feb 2023, 09:24
ላለፍት፥ሁለት፥ አመታት፥ እስከአሁን፥ የኤርትራ፥ ጦር፥ በትግራይ፥ምን፥ ወንጀል፥ ስራ?
"ኣንተ ግብዝ ጓደኛህ ዓይን ውስጥ ያለ ጉድፍ ከማዬት ይልቅ መጀመርያ ዓይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ ብታይ ምን ነበር" ያለው ማን ነበር እቴ። ይህን ጥያቄ ከመጠዬቅህ በፊት፡ በለስ ዬቀናው የመሰለው የጦብያ ሰራዊት በሞልቂ በማይድማ በሰንዓፈ ምን ኣድርጎ ነበርም ብለህ እስቲ ራስህን ጠይቅ። የመጠራ ሃውልትን ምን ኣደረገ ብለህ ራስህን ጠይቅ መጀመርያ። ኤርትራውያን ግን ጨዋዎች በመሆናችን አልባሌና እርኩስ ተግባር ያደርጋሉ ብለህ እራስህን ኣታሞኝ። ይልቅስ ወንጀል ተሰርቷል ብለህ የምታምን ከሆነ፡ በገለልተኛ ኣካል እንዲጠናና ገለልተኛው ኣካል ውጤቱን ለህዝብ እንዲያሳውቅ ማድረግ ነው መፍትሄው። ኣይመስልህም ወዳጃችን Axumezana! ሰላምና ጤና ተመኝተንልሃል ባለህበት! :mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ነፃ፥ አካል፥ (UN) ምርመራ፥ እንዳያደረግ፥ እየተሞከረ፥ ያለው፥ ምን፥ ለመደበቅ፥ ነው?

Post by Abere » 21 Mar 2023, 11:11

መጀመርያ ጦርነት ለምን እና ማን ከፈተ? ከዚያ በኋላ < ሽንት ቤት (አር ላይ) ሁኖ ፈስ ገማኝ> ማለት ይመስላል።
የሚያሳዝነው ክስተት በድፍን ኢትዮጵያ ያለቁት ምንም የማያውቁ ሰርቶ አደር ወገኖቻችን ናቸው። ጦርነቱን የከፈቱት እና የመሩት ጭራቆች መቀሌ እና 4 ኪሎ ተቀምጠዋል። ምን አፋልጉኝ አስፈለገ - ቀጥታ የክስ ፋይል ለምን አይመሰረትባቸውም? በህይወት ያሉት ይሁን የለሉት ቱባ ወያኔዎች፤ የብልጽግና ኦሮሙማ ተረኞች። በስም ጠርተን የምናውቃቸው ናቸው። ወንጀል አይመርመር አይባልም - አስፈላጊ ነው። በወለጋ፤በአዲስ አበባ፤አሩሲ፤ ወሎ፤ ጎንደር፤ትግራይ፤ አፋር ወዘተ ንጹሃን ተፈናቅለዋል ተገድለዋል። ግን ማን የሚባል ገለለተኛ አካል እነማን ያቋቋሙት የሚለው ነው አስቸጋሪው። ለምሳሌ ICC የ UN እግሩ ሳይገባ ራሽያ (ፑቲን) ላይ የእስራት መዘዣ ቆርጧል። በዩክሬን የተፈጸመውን ወንጀል ለማጣራት እግሬ ይግባ አላለም ቀጥታ ክስ መስርቷል፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈጸመው ግፍ እንድሁ ሊያደርግ ይችላል። ነገሮች ሁሉ የድብብቆሽ ጨዋታ ይመስላሉ። አንዱ አንዱን ሲወነጅል ንጹሃን ይጎዳሉ - ወንጀለኛው ያመልጣል። ለምሳሌ ICC ክስ ሲመሰርት ራሽያ ደግሞ opens case against ICC. Could you believe this, Russia opening case against ICC. This is how "justice" runs in the world. Foolish Ethiopians, are fooling themselves. Stop ethnic federation, first, it is this tribal federation that is the criminal. Once the criminal tribal federation is demolished, criminals would be taken care of, reconciliation and normalization continues. Then, there will be no more አር ላይ ቁጭ ብሎ ፈስ ገማኝ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13508
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ነፃ፥ አካል፥ (UN) ምርመራ፥ እንዳያደረግ፥ እየተሞከረ፥ ያለው፥ ምን፥ ለመደበቅ፥ ነው?

Post by Axumezana » 21 Mar 2023, 13:59

Self appointed so called " የማሀልና፥ የመስመር፥ ዳኛ፥ " ተረት፥ ተረት፥ እያወራህ፥ የኢሳያስን፥ ወንጀል፥ ለመሸፋፈን፥ የምታደርገው፥ ሙከራ፥ በትግራይ፥ ህዝብ፥ ቁስል፥ ላይ፥ እንጨት፥ እየከተትክ፥ መሆንክን፥ እትዘንጋ፥። ሰይጣንም፥ ለማጨበርበር፥ ከመፅሃፍ፥ ቅዱስ፥ ይጠቅሳልና፥ ቶኩላነትህን፥ መደበቅ፥ አትችልም።
Last edited by Axumezana on 21 Mar 2023, 16:34, edited 1 time in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13508
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ነፃ፥ አካል፥ (UN) ምርመራ፥ እንዳያደረግ፥ እየተሞከረ፥ ያለው፥ ምን፥ ለመደበቅ፥ ነው?

Post by Axumezana » 21 Mar 2023, 14:41

አበረ፥ አንተ፥ የምታምነው፥ 95 m to 5 m በሚለው፥ ጆኖሳይዳል፥ ፎርሙላ፥ ስለሆነ፥ አንድ፥ ሚልያንን፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥ ቢያልቅ፥ የቀረው፥ እስኪያልቅ፥ ድረስ፥የጥፋት፥ከበሮህን፥መደለቅ፥አታቆምም፥ እንዳሰብከው፥ ስለማይሆን፥ ግን፥ የበለጠ፥ ያማራ፥ ህዝብ፥ ችግር፥ ውስጥ፥ሲገባ፥ አንተና፥ መሰሎችህ፥ የምታለቅሱበት፥ዘመን፥ ይመጣል፥ አኢምሮ፥ ካለህ፥ ወለጋ፥ ሰላማዊ፥ህዝብ፥ ተጨፈጨፈ፥ በምትልበት፥ አንደበትህ፥ ምዕራብ፥ ትግራይ፥ ስለተጨፈጨፈው፥ ትግረዋይ፥ ትናገር፥ ነበር።

Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ነፃ፥ አካል፥ (UN) ምርመራ፥ እንዳያደረግ፥ እየተሞከረ፥ ያለው፥ ምን፥ ለመደበቅ፥ ነው?

Post by Abere » 21 Mar 2023, 14:59

የምን 95 ለ5 ነው? የጦርነቱ ሰለባ እና ለጦርነቱ መስዋዕትነት የከፈለው እኮ 95 አማራ ነው። እራሳን የማዳን ዘመቻ በመሆኑ እንጅ አማራ ህዝብ ጦርነት ከፍቶ አይደለም። የትግራይ ወያኔ እኮ በምዕራባዊያን ኃያላን መንግስታት በከፍተኛ ደረጃ የተደገፈ፤ ዘመናዊ የጦር መሳርያ እስከ አፍንጫው የታጠቀ በረቀቀ መረጃ የተደገፍ ነበር። ይህን ግዙፍ በውጭ መንግስታት የሚረዳ ዕብሪተኛ ነው የአማራ ገበሬ ተራ ምኒሽር ይዞ ከመደበኛ የግብርና ስራው ተነስቶ ድል የነሳው።

የዘር ማጥፋት የፈጸመው ወያኔ ነው። በጎንደር ማይካድራ አማራ ላይ እንድሁ በራያ ቆቦ አላማጣ በበርካታ ወዘተ። የወለጋው የዘር ጭፍጨፋ እኮ በወያኔም የተደገፈ ነው። ኦነግ እና ወያኔ የአንድ ሳንቲም ገጽታዎች ናቸው። It is unrealistic to selectively deal with the issue of abuses' human right. A=B=C; A=C, got it.

Axumezana wrote:
21 Mar 2023, 14:41
አበረ፥ አንተ፥ የምታምነው፥ 95 m to 5 m በሚለው፥ ጆኖሳይዳል፥ ፎርሙላ፥ ስለሆነ፥ አንድ፥ ሚልያንን፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥ ቢያልቅ፥ የቀረው፥ እስኪያልቅ፥ ድረስ፥የጥፋት፥ከበሮህን፥መደለቅ፥አታቆምም፥ እንዳሰብከው፥ ስለማይሆን፥ ግን፥ የበለጠ፥ ያማራ፥ ህዝብ፥ ችግር፥ ውስጥ፥ሲገባ፥ አንተና፥ መሰሎችህ፥ የምታለቅሱበት፥ዘመን፥ ይመጣል፥ አኢምሮ፥ ካለህ፥ ወለጋ፥ ሰላማዊ፥ህዝብ፥ ተጨፈጨፈ፥ በምትልበት፥ አንደበትህ፥ ምዕራብ፥ ትግራይ፥ ስለተጨፈጨፈው፥ ትግረዋይ፥ ትናገር፥ ነበር።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13508
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ነፃ፥ አካል፥ (UN) ምርመራ፥ እንዳያደረግ፥ እየተሞከረ፥ ያለው፥ ምን፥ ለመደበቅ፥ ነው?

Post by Axumezana » 21 Mar 2023, 16:24

አለቃ፥ አበረ፥

እድለኛ፥ ሆኜ፥ ምዕሪብ፥ ትግሪይ፥ ጦርነቱ፥ ሲነሳና፥ ማይካድራም፥ ከአማራም፥ ከትግራይም፥ ህዝብ፥ ሲያልቅ፥ እዝያው፥ ነበርኩ፥ የሆነውኑም፥ አይቻለሁ፥ ማይካድራ፥ የተጎዱ፥ ኢትዮጵያውያንን፥በትኩሱ፥ በአካል፥ አነጋግሬአለሁ። ኢሳያስ፥በከባድ፥ መሳርያ፥ የሰላማዊ፥ ፥ህዝቦች፥ ሲጨፈጭፍ፥ በአካል፥ አይቻለሁ።
Last edited by Axumezana on 22 Mar 2023, 06:16, edited 2 times in total.

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ነፃ፥ አካል፥ (UN) ምርመራ፥ እንዳያደረግ፥ እየተሞከረ፥ ያለው፥ ምን፥ ለመደበቅ፥ ነው?

Post by Meleket » 22 Mar 2023, 05:24

ወዳጃችን Axumezana "ድሮ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ፡ ኣሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ!" ሲባል ሰምተሃልን። ይህ ሁሉ እሪታና ሁካታ ሞትና እልቂት ከመከተሉ በፊት እኮ ይግባኝ በማይባልበት መልኩ የተበየነውን የድንበር ጉዳይ "ድንበሩን በጨዋ ደንብ ማካለል" ነበር የሚበጃችሁ። ለምን ዕንቅፋት ሆናችሁ? መቼም እፍረት ዬሚባል ነገር ስለማታውቁ እንጂ፡ እናንተ የትግራይ ጦ.ጥ. (የጦርነት ጥቅመኞች) እኮ ሳታፍሩ እንዲህ የምትሰብኩ ናችሁ።

እስቲ "መጸሓፈ Axumezana" እንጥቀስልህ ወይስ "ገለልተኛ ኣካላት ያጠኑትን የጥናት ውጤት" - ከባህር በጭልፋ
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=317418&
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=295080&
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=293683&
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=291671&
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=290204&

ወዳጄ ሳታፍር ደግሞ "ጀኖሳይድ" ትላለህ፡ "በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ" ብለን እንተርትብህ ይሆንን። ማፈሪያ የጦርነት ጥቅመኛ (ጦ.ጥ.)

Axumezana wrote:
21 Mar 2023, 13:59
Self appointed so called " የማሀልና፥ የመስመር፥ ዳኛ፥ " ተረት፥ ተረት፥ እያወራህ፥ የኢሳያስን፥ ወንጀል፥ ለመሸፋፈን፥ የምታደርገው፥ ሙከራ፥ በትግራይ፥ ህዝብ፥ ቁስል፥ ላይ፥ እንጨት፥ እየከተትክ፥ መሆንክን፥ እትዘንጋ፥። ሰይጣንም፥ ለማጨበርበር፥ ከመፅሃፍ፥ ቅዱስ፥ ይጠቅሳልና፥ ቶኩላነትህን፥ መደበቅ፥ አትችልም።
ሲጠቃለል ቁምነገሩ ወዲህና እንዲህ ነው እንላለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... p=1364243& :mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 13508
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ነፃ፥ አካል፥ (UN) ምርመራ፥ እንዳያደረግ፥ እየተሞከረ፥ ያለው፥ ምን፥ ለመደበቅ፥ ነው?

Post by Axumezana » 22 Mar 2023, 05:47

Ascari-Agame Debtera Meleket,

ከዚህ፥ በታች፥ የተዘረዘረው፥ ይኾናልና፥ ጠብቀው።( አብዛኛቹ ከሁለት፥ አመት፥ በፊት፥ የተተነበዩ፥ ናቸው)

ኢሳያስ፥ የሚሞተው፥ ራስ፥ ቅሉ፥ ውስጥ፥ ባለ፥ ቱመር፥ ነው።
ኤርትራ፥ መንግስት፥ አልባ፥ ትሆናለች፥ ለተወሰኑ፥ ግዜያትም፥ በኢትዮጵያ፥ ስር፥ ትሆናለች።
የተበታተነው፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥ እንደገና፥ ወደ፥ ቦታው፥ ይመለሳል።
ወያነ፥ እንደገና፥ ተሞሽሮ፥ በኢትዮጵያና፥ በአፍሪካ፥ ቀንድ፥ ተፅእኖ፥ ፈጣሪ፥ ይሆናል። የዚሁ፥ ምልክት፥ በአሁና፥ ሰአት፥ ወያነን ከሽብርተኝነት፥ መዝገብ፥ ለመሰረዝ፥ ስብሰባ፥እየተደረገ፥ ነው https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=317654

የባህር፥ በሩ፥ ጉዳይ፥ ግዴታ፥ መሆን፥ ያለበት፥ነውና፥ ህጋዊም፥ ነው። Repost ያደረኻቸው፥ የዚሁ፥ የማስመለሱ፥ ጉዳይ፥ ላይ፥ ቅስቀሳ፥ ለማድረግ፥ ሲሆን፥ አንተም፥ የቅስቀሳው፥ አካል፥ መሆንሕ፥ መልካም፥ ነው።

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ነፃ፥ አካል፥ (UN) ምርመራ፥ እንዳያደረግ፥ እየተሞከረ፥ ያለው፥ ምን፥ ለመደበቅ፥ ነው?

Post by Meleket » 22 Mar 2023, 06:30

ኣዬ ወዳጃችን Axumezana በራስ መተማመን ዬሚባል ነገር መቼም በጦርነት ጥቅመኞች ዘንድ በፍጹም ኣይታወቅም። ኣንተነትህን የምታውቅ ከሆነ "ሽብርተኛ ተባልክ ኣልተባልክ ምን ለውጥ ያመጣል"?

ወዳጄ ከሽ ኣመታት በፊት ዬተተነበዩ የጉምቱ ጉምቱ ነቢያት ትንቢቶች እያሉ፡ ያንተን የሁለት ዓመት ቕዥት ማን ከቁብ ይቆጥረዋል!
:mrgreen:
Axumezana wrote:
22 Mar 2023, 05:47
Ascari-Agame Debtera Meleket,

ከዚህ፥ በታች፥ የተዘረዘረው፥ ይኾናልና፥ ጠብቀው።( አብዛኛቹ ከሁለት፥ አመት፥ በፊት፥ የተተነበዩ፥ ናቸው)

ኢሳያስ፥ የሚሞተው፥ ራስ፥ ቅሉ፥ ውስጥ፥ ባለ፥ ቱመር፥ ነው።
ኤርትራ፥ መንግስት፥ አልባ፥ ትሆናለች፥ ለተወሰኑ፥ ግዜያትም፥ በኢትዮጵያ፥ ስር፥ ትሆናለች።
የተበታተነው፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥ እንደገና፥ ወደ፥ ቦታው፥ ይመለሳል።
ወያነ፥ እንደገና፥ ተሞሽሮ፥ በኢትዮጵያና፥ በአፍሪካ፥ ቀንድ፥ ተፅእኖ፥ ፈጣሪ፥ ይሆናል። የዚሁ፥ ምልክት፥ በአሁና፥ ሰአት፥ ወያነን ከሽብርተኝነት፥ መዝገብ፥ ለመሰረዝ፥ ስብሰባ፥እየተደረገ፥ ነው https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=317654

የባህር፥ በሩ፥ ጉዳይ፥ ግዴታ፥ መሆን፥ ያለበት፥ነውና፥ ህጋዊም፥ ነው። Repost ያደረኻቸው፥ የዚሁ፥ የማስመለሱ፥ ጉዳይ፥ ላይ፥ ቅስቀሳ፥ ለማድረግ፥ ሲሆን፥ አንተም፥ የቅስቀሳው፥ አካል፥ መሆንሕ፥ መልካም፥ ነው።
ወደ ቁምነገሩ ስንሄድ https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... p=1364243& :mrgreen:

Post Reply