Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30901
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by Horus » 19 Mar 2023, 22:28

Prime Minister Abiy Ahmed has been trying to invent his own form of political ideology which he calls 'homegrown'! But as he himself said so many times with his metaphor of 'the bottle and the water', the bottle is the 'form' the container which we call in cognitive science, the concept and the water which is the 'the content', the substance.

The political ideology of 'Medemer' is simply an eclectic collection of political ideas packaged in a conceptual framework called Medemer. Abiy can't invent a new political or social ideology - that is to say a new science of society. In the course of selecting and composing various ideas from existing theories and ideologies, he is forced to use the original languages of those ideas. Calling 'democracy' ሕዝብ ገዝ does not make it an Ethiopian idea. So he is in a funny dilemma - he really wants to invent something new that goes by his name but every time he thinks about political ideology or forms of social organization he falls back to same existing social sciences. It is a futile effort.

Medemer መከመር፣ መጨመር፣ መሰብሰ፣ መቆለል ማለት ነው ። The kind of political ideas he trying articulate are described by concepts such as association, collective, gathering, cooperation, መሰብሰብ፣ ሀብረት፣ ሀብረሰባዊነት፣ ማህበር ወዘተ። አገር በቀል የሚባሉት የኢትዮጵያ ሃሳቦች ማህበር፣ ሰምበቴ፣ እድር፣ ጅጊ፣ ደቦ፣ ገዳ፣ ሴራ፣ ጉባኤ ፣ ወኔቦ፣ ዉሳቻ፣ ወዘተ። እነሱን ወደ ዘመናዊ የፖለቲካ ስርዓት ከፍ ማድረግ ከፈለገ ስለነዚህ ያገር ሃሳቦች ማሰብ ሲገባው ስለ ም ዕራብ ሃስቦች እያወራ አዲስ ቲኦሪ አለኝ ማለት አይችልም።

እኔ ሁሉም እንደ ሚያውቀው በሰውዬ ላይ ፐርሶናል ጥላቻ የለኝም። ግን ይህ የካድሬዎች ማሰልጠኛ የሚባል ነገር ለጄኒራሎችና ለፒፒ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሰዎች ሌክቸር ሲያደርግና እነሱ እንደ አምስተኛ ክፍል ተማሪ ደብተራቸው ላይ ሲቸከችኩ አፍራለሁ፣ በጣም አዝናለሁ። እነዚህ ከ100 200 የማይበልጡ የ120 ሚሊዮን ሕዝብ ከፍተኛ መሪ ተብዬ ናቸው ። ግን ልክ ተማሪና አስተማሪ ክፍል ውስጥ ታጉረው ኤለመንታሪ የሆኑ ጽንሰ ነገሮችን ደብተር ላይ ሲገለብጡ ሳይ በእውነትም ያቺ አገር መሪዎች እንደሌሏት ነው ምገነዘበው ። ድሮ አንድ አምባ ገነን መሪ በተነሳ ቁጥር የራሱን ፖሊቲካ ቶውት ያትም ነበር። ናስር ነበረው፣ ካዳፊ ነበረው፣ ሳዳም ነበረው። ኪም ኢል ሱንግ አለው። ማኦ አለው። ዢ ፒንግ አለው። ኤንቨር ሆጃ ነበረው ፤ ወዘተ።

የአቢይ ችግር አንዳቸውም የጎሳ የበታቾቹ መደመር በሚለው ቃል አያምኑም። እሱ ግን ልክ እንደ ዘመነ ኮሚኒዝም ከመደመር ጋራ ወደ ፊት እያሉ እንዲፎክሩ ይፈልጋል። ማለትም ፓርቲው በማከላዊ ኮሚቴ ደረጃ እንኳ ባንድ ሃሳብ አይስማሙም ። ያ ነው ችግሩ ። መደመር የሚባል ሶሺያ ሳይንስ የለም። መደመር የሚባል ሶሺያ ወይም ፖለቲካ ቲኦሪ የለም።

ደመረ የሚለው ቃል የፖለቲካ ኮንሴፕት አይደለም ። የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ ከሰው ልጅ ኔቸር፣ ከሰው ልጅ ሳይኮሎጂ ተነስቶ፣ በዚያ ላይ ሶሺያ ሳይኮሎጂ ገምብቶ፣ ሶሳዪቲ፣ ማህበረ ሰብ ምን እንደ ሆነ ቲኦሪ አቅርቦ ከዚያም እነዚህ የህዝብ ስብስቦች እንዴት እና ለምን መንግስት ያቆማሉ ፣ ኢኮኖሚ ያቆማሉ እያለ ፍልስፍናና ቲኦሪ ብሎም በዚያ የቆመ ድርጅት ወዘተ ይተነትናል ። አንድ ሰው ዝብ ብሎ ተነስቶ መደመር የሚባል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ ነው ሊል አይችልም።

እኔ የማዝነው እዚያው አዲስ አበባ ይኒቨርስቲ ውስጥ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር ተብሎ ተማሪ የሚያዶነቁረው አስተማሪ እንኳ አንድ ቀን ወጥቶ ይህ መደመር የሚባል እንሰሳ ምንድን ብሎ ከሶሺያል ሳይንስ እይታ የሚተች አለመኖሩ ነው ።

መደመር መደበል ማለት ነው ። መድብለ ሕዝብ ማህበረሰብ ማለት ነው ። ፖሊቲካ የተፈጠረው ግለሰቦች መድብለ ሕዝብ መሆን ስላቃታቸው አይደለም። ፖለቲካ የተፈጠረውና የፖለቲካ ሳይንስና ስርዓት አላማ አንድ የህዝብ ድምር፣ መድብለ ሕዝብ፣ በምን አይነት መንገድ ቢደራጅ ነው ነጻነቱና መብቱ ተከብረው፣ በሕግ እየተገዛ የሁሉም ሰው ሰላም፣ ህልውና፣ ድሀንነት፣ ብልጽግናና ደስታ የሚረጋገጠው የሚለውን ችግር ለመፍታት ነው።

በሌላ አነጋገር መደመር የፖለቲካ ኮንሴፕት አይደለም ። የፖለቲካ ኮንሴፕት የሚመለከተው ስለ ስልጣን፣ መብት፣ ነጻነት፣ መንግስት፣ ወዘተ ነው ። አቢይ ስለነዚህ ጉዳዮች አንስቶ አያውቅም ። ደሞ ስለ መንግስት ምንነት፣ ስለ ሰው ልጅ ነጻነትና መብት፣ ስለ ህግ ገዝነትና ፖለቲካዊ ስርዓት ሳያነሳ ያገር መሪ ሊሆን አይችልም !
Last edited by Horus on 19 Mar 2023, 23:37, edited 2 times in total.

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም

Post by sun » 19 Mar 2023, 22:43

Horus wrote:
19 Mar 2023, 22:28

You the vulgar and vagabond hateful cheap envious and jealous fanddiya b!tch can't claim that your are not hateful because all of your Judas behaviors are public record and may come back to fck you up. You are one of the most vulgar cadre to say the least.

Horus
Senior Member+
Posts: 30901
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም

Post by Horus » 19 Mar 2023, 23:27

የዲክታተሩ መጽሃፍ መደመር፤
ደመረ፣ ከመረ፣ ስለቀጠ፣ ዋጠ፣ ደበለ፣ አከማቸው ሰበሰሰ፣ ዋጠ፣ ቀማ፣ ጎተረ ፣ ከተረ፣ ሰበሰበ፣ ከመረ፣ ደመረ፣ ተቆጣጠር፣ ዲካተተረ ደከተረ እንደ አምባ ገነነ !!! አገር ደሀየ ዋጋ ናረ! ሌብነት እንደ አምባ ገነነ!! የህዝብ ኑሮ ቀነስ፣ ተቀነሰ፣ ወረደ፣ አዘቀዘቀ! ሁሉም ነገር አልተደምሮማአል ! አል ተደደመረ ! ሃቅ !!!

Educator
Member
Posts: 2004
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by Educator » 20 Mar 2023, 00:23

You seem to oppose satan Abiy for his deed and ideas he exhibited at the early days of his ascend to the throne five years ago. But you were also a staunch supporter of Satan Abiy then. My question to you is why did you not oppose him then? Were you blinded and ignorant of what you stand for now or were you a willing collaborator of his sinster ideas?
Horus wrote:
19 Mar 2023, 22:28
Prime Minister Abiy Ahmed has been trying to invent his own form of political ideology which he calls 'homegrown'! But as he himself said so many times with his metaphor of 'the bottle and the water', the bottle is the 'form' the container which we call in cognitive science, the concept and the water which is the 'the content', the substance.

እኔ ሁሉም እንደ ሚያውቀው በሰውዬ ላይ ፐርሶናል ጥላቻ የለኝም። ግን ይህ የካድሬዎች ማሰልጠኛ የሚባል ነገር ለጄኒራሎችና ለፒፒ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሰዎች ሌክቸር ሲያደርግና እነሱ እንደ አምስተኛ ክፍል ተማሪ ደብተራቸው ላይ ሲቸከችኩ አፍራለሁ፣ በጣም አዝናለሁ። እነዚህ ከ100 200 የማይበልጡ የ120 ሚሊዮን ሕዝብ ከፍተኛ መሪ ተብዬ ናቸው ። ግን ልክ ተማሪና አስተማሪ ክፍል ውስጥ ታጉረው ኤለመንታሪ የሆኑ ጽንሰ ነገሮችን ደብተር ላይ ሲገለብጡ ሳይ በእውነትም ያቺ አገር መሪዎች እንደሌሏት ነው ምገነዘበው ። ድሮ አንድ አምባ ገነን መሪ በተነሳ ቁጥር የራሱን ፖሊቲካ ቶውት ያትም ነበር። ናስር ነበረው፣ ካዳፊ ነበረው፣ ሳዳም ነበረው። ኪም ኢል ሱንግ አለው። ማኦ አለው። ዢ ፒንግ አለው። ኤንቨር ሆጃ ነበረው ፤ ወዘተ።

እኔ የማዝነው እዚያው አዲስ አበባ ይኒቨርስቲ ውስጥ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር ተብሎ ተማሪ የሚያዶነቁረው አስተማሪ እንኳ አንድ ቀን ወጥቶ ይህ መደመር የሚባል እንሰሳ ምንድን ብሎ ከሶሺያል ሳይንስ እይታ የሚተች አለመኖሩ ነው ።

መደመር መደበል ማለት ነው ። መድብለ ሕዝብ ማህበረሰብ ማለት ነው ። ፖሊቲካ የተፈጠረው ግለሰቦች መድብለ ሕዝብ መሆን ስላቃታቸው አይደለም። ፖለቲካ የተፈጠረውና የፖለቲካ ሳይንስና ስርዓት አላማ አንድ የህዝብ ድምር፣ መድብለ ሕዝብ፣

Horus
Senior Member+
Posts: 30901
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by Horus » 20 Mar 2023, 00:53

educator/Ethoash,
I am an Ethiopian nationalist and a die hard fighter of the right of man in the class of Thomas Paine! Any human animal be it a Tigray, Amara, Oromo, Gurage that tries to harm Ethiopia is my mortal enemy. When Abiy appeared to be defending Ethiopia from Tigrean anti- Ethiopia fools I called him a Menelik. When Abiy appears or actually becomes a hidden Oromuma antiEthiopian fake demogogue, he becomes my mortal enemy. I have rules and principles to live by- those are the freedom human being (such as the right of Gurage to govern itself and the right of Ethiopia to exist unharmed and whole! It is that simple. If a Tigray tomorrow becomes the protector of Ethiopia, I will call him Menelik!

Tiago
Member
Posts: 2047
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by Tiago » 20 Mar 2023, 02:27

ግን ይህ የካድሬዎች ማሰልጠኛ የሚባል ነገር ለጄኒራሎችና ለፒፒ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሰዎች ሌክቸር ሲያደርግና እነሱ እንደ አምስተኛ ክፍል ተማሪ ደብተራቸው ላይ ሲቸከችኩ አፍራለሁ፣ በጣም አዝናለሁ። እነዚህ ከ100 200 የማይበልጡ የ120 ሚሊዮን ሕዝብ ከፍተኛ መሪ ተብዬ ናቸው ።
Horus

:lol: :lol: :lol:

TGAA
Member+
Posts: 5625
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by TGAA » 20 Mar 2023, 04:45

My question Is, Horus, what was the reason a lot of smart nationalist people got duped till the very end that the Guy is not what he say he is. There was ample evidence early on had we scrutinize it close enough. Although I hate meles's gut, one rather have a declared enemy than an enemy who swears by your name and did you in. I haven't read the past 6 books "medemer" is there a single principle that came to fruition? It is one of "tell them what they want to hear" Bere hoy saran ayteh gedelun satay"

Horus
Senior Member+
Posts: 30901
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by Horus » 20 Mar 2023, 22:31

TGAA,
በሌሎች ሰዎች ልብና አይምሮ ውስጥ ምን ይታያቸው እንደ ነበር መናገር አልችልም፣ ላውቀው ስለማልችል! በእኔ ልብና አይምሮ ውስጥ ምን እንደ ነበረና ለትንሽ ግዜም ቢሆን ለምን እንደ ተታለልኩ መናገር እችላለሁ ። እኔ የዚያ ትውልድ አባል ነኝ፣ ለዚህች አገርና ጭቁን ሕዝብ ብዙ ብዙ ከፍለናል ፣ በግሌም እግጅ ብዙ ከፍያለሁ ። ደርግ በዚያ ትውልድ ላይ ያደረሰውን ታሪካዊ ውድመት እንኳ ወደ ጎን ብንተወው ፣ የትግሬ፣ የኤርትራና የኦሮሞ ተገንጣዮች ኢትዮጵያን የት እንዳደረሷትና የነበርንበትና ዛሬም ያለንበት አሳፋሪ የታሪክ ወቅት እጅግ እጅግ ያበሳጨኛል ።

ስለሆነም አቢይ መጥቶ ይህን አሳፋሪ የ50 አመት ያገር ውድመት ጂልነት እንዝጋው፣ አዲስ ገጽ እንገልብጥ ሲል የታየኝ ምስልና ተስፋ እነዚያ ያለቁት ጓደኞቻችን ሁሉ በከንቱ አልሞቱም ፣ ምናልባት አሁን የቀረነው ሁለት ሶስት ትውልዶች ኢትዮጵያ የምትባል አገር አንድ እድገት አንድ ለውጥ ላይ ትተናት እናልፋለን የሚል ተስፋና ሲቃ ይዞኝ ነው አቢይን ሙሉ ኢትዮጵያዊ ነው ብዬ ያመንኩት ! እኔ አቢይ አህመድን አምኜው ነው የተሳሳትኩት ፣ ያመንኩትም ኢትዮጵያን በጣም በጣም ስለምወድ ነው! ብዙ የለፋንላት፣ ብዙ የለፋሁላት ብዙ የሞትንላት አዲት ያለችን አገር ስለሆነች ነው ።

በዚህም አገር በመውደድ ሞኝንነቴ ሌቦችና ብልጦች ለትሽ ግዜ ቢያታልሉኝ ምንም ማለት አይደለም ። ብዙ ወድና የቅርብ ጓደኞቼ ጭቆናን ከኢትዮጵያ እናጠፋለን ብለው፣ በውን አምነው በከተማውና በየበረሃው ወድቀው ቀርተዋል እንኳንስ እኔ ደካማ ነዋሪው ባፖለቲካ አጭበርባሪ ለ1 አመት ያህል መታለሌ ! በሞኘነቴ አላፍርም፣ ነገም ሌላ ኢርትዮጵያዊ መጥቶ ሊያታልለኝ ስለሚችል ።

ሰውን የሚገድለው የሚወደው ነገር ነው ። እኔን ፣ እኛን የኢትዮጵያ አፍቃሪዎችን የምትገድለን ኢትዮጵያ ነች! ያ ደሞ ክብር ነው! ሰው ባልኮል ይሞታል፣ በሴት ይሞታል፣ በምግብ ይሞታል፣ ሁሉም በሚወደው ነገር ይሞታል !!! ያ ነው የኔ ምክንያት ሌላ የለኝም!
Last edited by Horus on 21 Mar 2023, 00:56, edited 2 times in total.

TGAA
Member+
Posts: 5625
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by TGAA » 21 Mar 2023, 00:32

ውድ ሆረስ የጻፍከው በጣም ልብ የሚነካ ነው ፤ እንደ ሰው ምን ያህል እውቀታችን ቢሰፋም ባህላችን፤ አስተዳደጋችን ፤ስሜታችን የዚያኑ ያህል ተጽእኖ ተግባራችን ላይ ማሳደራችው አይቀርም ፤ የሀይለስላሴን መንግስት እንዲወርድ ያደረገውም ወጣትም ይሁን እስካፍንጫው የታጠቀውን ደርግ የተጋፈጠው የከፈለው መስዋእትነት በብሄሬሰብ ጥላቻ ወይም ፖለቲካ የተጨማለቀ ፖለቲካ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ግለሰብ ላይ ምንም የብሄር ማንነቱ ሳይመለከት ሰብአዊነቱ የተከበረ ኢትዮጵያዊ የምትኖረበት ምድር ለማድረግ ነበር ፤ ብዙ መሬት ላራሹ በለው የወደቁትም ቢሆን ከደርግ ሲታገሉ የሞቱት በወቅቱ አሁን ልዩ የድሮ ስርአት ተጠቃሚ ናቸው ተብለው አሁን በብሄርተኞቹ ከሚሳደደት ህብረተሰብ አባሎች ነበሩ፤ ያ ትውልድ በኢትዮጵያዊነት ወደጎን አድርጎ ብሄረሰባዊ አቀንቃኝ ቢሆን ኖሮ ማንም የሚነቀንቀው አይኖርም ነበር ፤ የሚያሳዝነው ግን ያ ቀና ልብ ፤ ጥሩ አሳቢ ልብ ፤ ሰፊ አመለካከት ያለው ልብ የተኩላዎች መጫወቻ ሆኖ መቀጠሉ ነው፤ አብይን በተመለከተ ማን ነው ተስፋው ወደላይ ያልመጠቀ ፤ ማነው ኢትዮጵያዊያን ያለፈውን ስህተት አርመን ወደፊት ብሩህ ኢትዮጵያን እንመሰርታለን ብሎ በደስታ ልቡ ያልተነሳ ? ስለዚህ በዚህ አንተም ሆነ ማንም ኢትዮጵያዊ ጥሩን አይተው ጥሩ ላይ ተስፋ መጣላችን ስለኢትዮጵያ ያለንን ፍቅርና ጥሩ ምኞት ያሚያሳይ ብቻ ነው ፤ ያ ደግሞ ቀበቷችንን አጥብቀን በትግላችን እንደምናመጣው ጥርጥር የለውም ፤ ኢትዮጵያዊነት በያንዳዱ ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ የሚንቦገቦግ ችቦ ነው ፤ ምን ያህል ጠላቶቻችን ደረታቸውን በአሽናፊነት ቢደልቁም ያ የበለጠ ለኢትዮጵያዊያን ኦክስጅን ይሰጠዋል ጂ አያጠፋውም ፤ መጨረሻም ኢትዮጵያዊነት ልክ እንደጸደይ አባባ የሀገራችንን ተራሮች ፤ሸንተረሮች ፤ እንደሚያለብስው ምንም ጥርጣሪ የለውም ፤ የጎስነት ፖለቲካ ከመሰረቱ የበሰበስ የሰው ልጅ የደረስበትን ዘመን የማይመጥን የስሜት ምልሸ ስለሆነ በራሱ ክብደት የሚወድቅ ነው፤ ነገር ግን ሁላችንም መማር ያለበን ነገር ግን የምንከፍለውን መስዋእነት ዋጋ እንዲኖረው የራሳችንን ጥሩ ሀገር ወዳድ ስነልቦና በአፈቅቤ ልበ ጩቤዎች ፕሮጅክት ማድረኝ አቁመን ስራችውና አፋችው መጣጣሙን ደግመን ደጋግመን መፈተሽ አለብን ፤ ለዚህ ነው መጽሀፍ ቅዱስ ምክር ሁልግዜም ከልባችን ማኖር ያለበን "so be shrewd as serpents and innocent as dove'

የኢትዮጵያ አፍቃሪዎችን የምትገድለን ኢትዮጵያ ነች! ያ ደሞ ክብር ነው! ምንኛ እውነት ወንድም ሆረስ !

Educator
Member
Posts: 2004
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by Educator » 21 Mar 2023, 00:46

Horus,
Thank you for your convincing reason for your mistake in supporting Satan Abiy in the past. It willl be a good lesson for your fellow ethiopians and politicians. You are now a born again Ethiopian. I will not refer to your past mistakes again because you confessed and we should all move on.

Btw, it is not for bragging, but I opposed satan Abiy as soon as he finished his acceptance speech the first day. I was expecting him to say few things in his speech and when he never mentioned them, I immediately knew he was an imposter and a con artist trained and guided by Bereket Simon to fool the whole world. Indeed they succeeded in their plan.
Horus wrote:
20 Mar 2023, 22:31
TGAA,
በሌሎች ሰዎች ልብና አይምሮ ውስጥ ምን ይታያቸው እንደ ነበር መናገር አልችልም፣ ላውቀው ስለማልችል! በእኔ ልብና አይምሮ ውስጥ ምን እንደ ነበረና ለትንሽ ግዜም ቢሆን ለምን እንደ ተታለልኩ መናገር እችላለሁ ። እኔ የዚያ ትውልድ አባል ነኝ፣ ለዚህች አገርና ጭቁን ሕዝብ ብዙ ብዙ ከፍለናል ፣ በግሌም እግጅ ብዙ ከፍያለሁ ። ደርግ በዚያ ትውልድ ላይ ያደረሰውን ታሪካዊ ውድመት እንኳ ወደ ጎን ብንተወው ፣ የትግሬ፣ የኤርትራና የኦሮሞ ተገንጣዮች ኢትዮጵያን የት እንዳደረሷትና የነበርንበትና ዛሬም ያለንበት አሳፋሪ የታሪክ ወቅት እጅግ እጅግ ያበሳጨኛል ።

ስለሆነም አቢይ መጥቶ ይህን አሳፋሪ የ50 አመት ያገር ውድመት ጂልነት እንዝጋው፣ አዲስ ገጽ እንገልብጥ ሲል የታየኝ ምስልና ተስፋ እነዚያ ያለቁት ጓደኞቻችን ሁሉ በከንቱ አልሞቱም ፣ ምናልባት አሁን የቀረነው ሁለት ሶስት ትውልዶች ኢትዮጵያ የምትባል አገር አንድ እድገት አንድ ለውጥ ላይ ትተናት እናልፋለን የሚል ተስፋና ሲቃ ይዞኝ ነው አቢይን ሙሉ ኢትዮጵያዊ ነው ብዬ ያመንኩት ! እኔ አቢይ አህመድን አምኜው የተሳሳትኩት ፣ ያመንኩትም ኢትዮጵያን በጣም በጣም ስለምወድ ነው! ብዙ የለፋንላት፣ ብዙ የለፋሁላት ብዙ የሞትንላት አዲት ያለችን አገር ስለሆነች ነው ።

በዚህም አገር በመውደድ ሞህንነቴ ሌቦችና ብልጦች ለትሽ ግዜ ቢያታልሉኝ ምንም ማለት አይደለም ። ብዙ ወድና የቅርብ ጓደኞቼ ጭቆናን ከኢትዮጵያ እናጠፋለን ብለው፣ በውን አምነው በከተማውና በየበረሃው ወድቀው ቀርተዋል እንኳንስ እኔ ደካማ ነዋሪው ባፖለቲካ አጭበርባሪ ለ1 አመት ያህል መታለሌ ! በሞኘቴ አላፍርም፣ ነገም ሌላ ኢርትዮጵያዊ መጥቶ ሊያታልለኝ ስለሚችል ።

ሰውን የሚገድለው የሚወደው ነገር ነው ። እኔን ፣ እኛን የኢትዮጵያ አፍቃሪዎችን የምትገድለን ኢትዮጵያ ነች! ያ ደሞ ክብር ነው! ሰው ባልኮል ይሞታል፣ በሴት ይሞታል፣ በምግብ ይሞታል፣ ሁሉም በሚወደው ነገር ይሞታል !!! ያ ነው የኔ ምክንያት ሌላ የለኝም!
Educator wrote:
20 Mar 2023, 00:23
You seem to oppose satan Abiy for his deed and ideas he exhibited at the early days of his ascend to the throne five years ago. But you were also a staunch supporter of Satan Abiy then. My question to you is why did you not oppose him then? Were you blinded and ignorant of what you stand for now or were you a willing collaborator of his sinster ideas?
Horus wrote:
19 Mar 2023, 22:28
Prime Minister Abiy Ahmed has been trying to invent his own form of political ideology which he calls 'homegrown'! But as he himself said so many times with his metaphor of 'the bottle and the water', the bottle is the 'form' the container which we call in cognitive science, the concept and the water which is the 'the content', the substance.

እኔ ሁሉም እንደ ሚያውቀው በሰውዬ ላይ ፐርሶናል ጥላቻ የለኝም። ግን ይህ የካድሬዎች ማሰልጠኛ የሚባል ነገር ለጄኒራሎችና ለፒፒ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሰዎች ሌክቸር ሲያደርግና እነሱ እንደ አምስተኛ ክፍል ተማሪ ደብተራቸው ላይ ሲቸከችኩ አፍራለሁ፣ በጣም አዝናለሁ። እነዚህ ከ100 200 የማይበልጡ የ120 ሚሊዮን ሕዝብ ከፍተኛ መሪ ተብዬ ናቸው ። ግን ልክ ተማሪና አስተማሪ ክፍል ውስጥ ታጉረው ኤለመንታሪ የሆኑ ጽንሰ ነገሮችን ደብተር ላይ ሲገለብጡ ሳይ በእውነትም ያቺ አገር መሪዎች እንደሌሏት ነው ምገነዘበው ። ድሮ አንድ አምባ ገነን መሪ በተነሳ ቁጥር የራሱን ፖሊቲካ ቶውት ያትም ነበር። ናስር ነበረው፣ ካዳፊ ነበረው፣ ሳዳም ነበረው። ኪም ኢል ሱንግ አለው። ማኦ አለው። ዢ ፒንግ አለው። ኤንቨር ሆጃ ነበረው ፤ ወዘተ።

እኔ የማዝነው እዚያው አዲስ አበባ ይኒቨርስቲ ውስጥ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር ተብሎ ተማሪ የሚያዶነቁረው አስተማሪ እንኳ አንድ ቀን ወጥቶ ይህ መደመር የሚባል እንሰሳ ምንድን ብሎ ከሶሺያል ሳይንስ እይታ የሚተች አለመኖሩ ነው ።

መደመር መደበል ማለት ነው ። መድብለ ሕዝብ ማህበረሰብ ማለት ነው ። ፖሊቲካ የተፈጠረው ግለሰቦች መድብለ ሕዝብ መሆን ስላቃታቸው አይደለም። ፖለቲካ የተፈጠረውና የፖለቲካ ሳይንስና ስርዓት አላማ አንድ የህዝብ ድምር፣ መድብለ ሕዝብ፣

Horus
Senior Member+
Posts: 30901
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by Horus » 21 Mar 2023, 00:47

TGAA,
መሬት ላራሹን እየዘመሩ ለኦሮሞ ፔዘንት በዚያ ለጋ እድሚያቸው ያጣኋቸው የቅርብ እጅግ የቅርብ ወድ ጓደኞቼ 90% አማራዎች ናቸው ! ይህ የታሪክ ፋክት ነው! አው ያልከው የእኔም ጽኑ እምነት ነው ። ኢትዮጵያ እንዲህ ተዋርዳ፣ እንዲህ ተበትና እንዲህ መቀለጃ ሆና አትቀርም !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30901
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by Horus » 21 Mar 2023, 07:14

Educator,
አንተ አቢይ አህመድን የተቃወምከው ትግሬን ከስልጣን ስላወረደ እንጂ በዚያ ወቅት ጸረ ኢትዮጵያዊነቱን ስለአወቅ አይደለም ። አንድን ነገር ከግዜና ቦታው ካወጣሃው ሙት ይሆናልና እርሳው። እኔ አቢይ አህመድን የምታገለው ያን ቆሻሻ የመለስ ግፍ ስላፈረሰ አይደለም፤ እራሱ አቢይ ህመድ ያን ሾሻሻ የጎሳ ግፍ ቀምቶ ተረኛ የኢትዮጵያ አፍራሽ የዘር ፈረሰኛ ስለሆነ ነው ። የኔን ያክል ልብና አይምሮ ካለ የትግሬ ኤሊት ለለፈው 50 አመት በኢትዮጵያ ያደረሰውን መከራን ስቃይ ላይ ተቆርቁረህ ተናዘዝ! ንስሃ (ትጽሃት) ማለት ያ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 11825
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by Selam/ » 21 Mar 2023, 08:07

What’s your point? I was supporting Abiy too as well as most Ethiopians applauded & celebrated his premiership. In fact, he was less accepted in Oromo region because he repeatedly highlighted Ethiopian values. Generally, people tend to support politicians based on where they stand on major issues, without looking for and pointing out suspicious faults and defects. But as soon as they realize the values are eroded, they withdraw their support or become a staunch opponent. That’s the harsh reality of politics.
Educator wrote:
20 Mar 2023, 00:23
You seem to oppose satan Abiy for his deed and ideas he exhibited at the early days of his ascend to the throne five years ago. But you were also a staunch supporter of Satan Abiy then. My question to you is why did you not oppose him then? Were you blinded and ignorant of what you stand for now or were you a willing collaborator of his sinster ideas?
Horus wrote:
19 Mar 2023, 22:28
Prime Minister Abiy Ahmed has been trying to invent his own form of political ideology which he calls 'homegrown'! But as he himself said so many times with his metaphor of 'the bottle and the water', the bottle is the 'form' the container which we call in cognitive science, the concept and the water which is the 'the content', the substance.

እኔ ሁሉም እንደ ሚያውቀው በሰውዬ ላይ ፐርሶናል ጥላቻ የለኝም። ግን ይህ የካድሬዎች ማሰልጠኛ የሚባል ነገር ለጄኒራሎችና ለፒፒ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሰዎች ሌክቸር ሲያደርግና እነሱ እንደ አምስተኛ ክፍል ተማሪ ደብተራቸው ላይ ሲቸከችኩ አፍራለሁ፣ በጣም አዝናለሁ። እነዚህ ከ100 200 የማይበልጡ የ120 ሚሊዮን ሕዝብ ከፍተኛ መሪ ተብዬ ናቸው ። ግን ልክ ተማሪና አስተማሪ ክፍል ውስጥ ታጉረው ኤለመንታሪ የሆኑ ጽንሰ ነገሮችን ደብተር ላይ ሲገለብጡ ሳይ በእውነትም ያቺ አገር መሪዎች እንደሌሏት ነው ምገነዘበው ። ድሮ አንድ አምባ ገነን መሪ በተነሳ ቁጥር የራሱን ፖሊቲካ ቶውት ያትም ነበር። ናስር ነበረው፣ ካዳፊ ነበረው፣ ሳዳም ነበረው። ኪም ኢል ሱንግ አለው። ማኦ አለው። ዢ ፒንግ አለው። ኤንቨር ሆጃ ነበረው ፤ ወዘተ።

እኔ የማዝነው እዚያው አዲስ አበባ ይኒቨርስቲ ውስጥ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር ተብሎ ተማሪ የሚያዶነቁረው አስተማሪ እንኳ አንድ ቀን ወጥቶ ይህ መደመር የሚባል እንሰሳ ምንድን ብሎ ከሶሺያል ሳይንስ እይታ የሚተች አለመኖሩ ነው ።

መደመር መደበል ማለት ነው ። መድብለ ሕዝብ ማህበረሰብ ማለት ነው ። ፖሊቲካ የተፈጠረው ግለሰቦች መድብለ ሕዝብ መሆን ስላቃታቸው አይደለም። ፖለቲካ የተፈጠረውና የፖለቲካ ሳይንስና ስርዓት አላማ አንድ የህዝብ ድምር፣ መድብለ ሕዝብ፣

Right
Member
Posts: 2820
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by Right » 21 Mar 2023, 08:51

those are the freedom human being (such as the right of Gurage
What you said about your principles and Ethiopia is touching.
But you mixed non facts in the opinion.

There is no a human being called a Gurage. A human is an individual being that came to life with all the freedom nature has granted. He breathes, speaks and moves. The Gurage you just mistakenly called human can’t breathe, walk or moves. It is just a label given to a group of people. Just like there is no a human called Amahara or Oromo.
Democracy is based on individual freedom. In a democracy, A human votes but not a label or a group.

You have a problem with tribalism like the rest of Ethiopians. Until we look at it up closer and face it to a resolution we will not move an inch.

Here, don’t mix self rule or administration with group rights. For managing or administrative purposes society divides regions into a federal structure. The problem in Ethiopia is that the federal arrangement is ethnic or group based and divisive.

However under the current federal structure the Gurage zone is within it own right to demand for killil. Why is the PP government denies the Guraghies for self rule is very confusing. What did it lose for doing so? Only PP knows the answer.

Abere
Senior Member
Posts: 11099
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by Abere » 21 Mar 2023, 09:55

How can "መደመር" be a political concept? No, it is not. Human society with agglomerations of millions of people, thoughts, feelings, ideas never function like that. Like in physics in physicals sciences, there is social physics in human society. The physical world exists because of the balance created by negative and positive operating elements. A simple example is electric light. Abiy Ahmed " Addition Arithmetic" is childish, his own wishful dream of a static society where he would remain King indefinitely. Change is important for any society to grow and improve. Therefore, the prevalence of competing ideas or ideologies is Essential. Abiy Ahmed's intention of creating his own political pond is dangerous that give birth of deadly elements - that is what have seen in every death and destruction everywhere in the country.

Horus
Senior Member+
Posts: 30901
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by Horus » 21 Mar 2023, 12:53

Right wrote:
21 Mar 2023, 08:51
those are the freedom human being (such as the right of Gurage
What you said about your principles and Ethiopia is touching.
But you mixed non facts in the opinion.

There is no a human being called a Gurage. A human is an individual being that came to life with all the freedom nature has granted. He breathes, speaks and moves. The Gurage you just mistakenly called human can’t breathe, walk or moves. It is just a label given to a group of people. Just like there is no a human called Amahara or Oromo.
Democracy is based on individual freedom. In a democracy, A human votes but not a label or a group.

You have a problem with tribalism like the rest of Ethiopians. Until we look at it up closer and face it to a resolution we will not move an inch.

Here, don’t mix self rule or administration with group rights. For managing or administrative purposes society divides regions into a federal structure. The problem in Ethiopia is that the federal arrangement is ethnic or group based and divisive.

However under the current federal structure the Gurage zone is within it own right to demand for killil. Why is the PP government denies the Guraghies for self rule is very confusing. What did it lose for doing so? Only PP knows the answer.
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም! ጉራጌ የሰው ልጅ ነው! አንተ ትግሬ ነህ፤ ትግሬ የሰው ልጅ ነው! Get a life!

Educator
Member
Posts: 2004
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by Educator » 23 Mar 2023, 14:36

Horus,
No, I didn't oppose satan Abiy because he removed woyane from power. In fact he didn't remove them from power then. I opposed him from the begining because he was an obstacle for my wish and dream. I was craving for a revolution that would wipe out both the woyane system and their rotten constitution. My wish then was for Quero to swamp 4 killo and rip the constitution and deliver whatever punishment to the old guards of the Woyane system. It would be possible if the Lemma team secretly headed by Bereket Simon didn't come and stole the revolution.

Yes, with any revolution, there would be some death and chaos. But the deaths would be limited and only targets those who would resist change due to their affiliation to the Woyane system. And the chaos would be over in two three weeks. Considering the fake reform/change that caused the death of over a million people, tens of millions displaced, unimaginable violence and brutality, oromuma led looting, destroying the entire economy, decimation of infrastracture especially in Amhara region, and out of control anarchy and insecurity in every corner of the country specifically in the Oromia and Addis Ababa region, a revolution wheather bloody or not was a best alternative. If the revolution was not kidnapped, the entire officials of the EPRDF(woyane system) would be chased away from the country and a new breed of leaders would have been born. The rotten constitution and its supporters should be elliminated.
Horus wrote:
21 Mar 2023, 12:53
አንተ አቢይ አህመድን የተቃወምከው ትግሬን ከስልጣን ስላወረደ እንጂ በዚያ ወቅት ጸረ ኢትዮጵያዊነቱን ስለአወቅ አይደለም ። አንድን ነገር ከግዜና ቦታው ካወጣሃው ሙት ይሆናልና እርሳው። እኔ አቢይ አህመድን የምታገለው ያን ቆሻሻ የመለስ ግፍ ስላፈረሰ አይደለም፤ እራሱ አቢይ ህመድ ያን ሾሻሻ የጎሳ ግፍ ቀምቶ ተረኛ የኢትዮጵያ አፍራሽ የዘር ፈረሰኛ ስለሆነ ነው ። የኔን ያክል ልብና አይምሮ ካለ የትግሬ ኤሊት ለለፈው 50 አመት በኢትዮጵያ ያደረሰውን መከራን ስቃይ ላይ ተቆርቁረህ ተናዘዝ! ንስሃ (ትጽሃት) ማለት ያ ነው።
One more thing you should do is refrain from labeling others when you can't come up with a convincing reason for you arguments. I don't know what Right's identity is but it is insignificant when it comes to discussing politics. Just indulge in educated debate rather than ethnic, gender or religious identity so that others take you serious and not as a damn narrow minded tribalist. Your writting skill is superb, however, you ruin it with vulgarism and name calling. Just debate like a grown up and use your skills. I enjoy your positings untill you start taking things personal and loose it.
Horus wrote:
21 Mar 2023, 12:53
Right wrote:
21 Mar 2023, 08:51
those are the freedom human being (such as the right of Gurage
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም! ጉራጌ የሰው ልጅ ነው! አንተ ትግሬ ነህ፤ ትግሬ የሰው ልጅ ነው! Get a life!

Axumezana
Senior Member
Posts: 13577
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም! Eclectic Demagogy!!

Post by Axumezana » 23 Mar 2023, 16:08

በሶሻል፥ ሳይንስ፥ 1+1 =2 አይደለም። መደመር፥ ፍልስፍና፥ ነው፥ ወይስ፥ አይደለም፥ የሚለው፥ ክርክርም፥ ጉንጭን፥ ከማልፋት፥ አልፎ፥ የሚፈይደው፥ ነገር፥ የለም።
ቢሆንም፥ የአብይን፥ የመደመር፥ አስተሳሰብ፥ እንደፍልስፍና፥ ብንቀበለው፥ እንኻ፥ አርሱ፥ በአለፉት፥ አምስት፥ አመታት፥ የተጓዘበት፥ መንገድ፥ ከመደመር፥ አስተሳሰቡ፥ ጋር፥ ይቃረናል።

የአብይን፥ የመደመር፥ ፍልስፍና፥ እኔን፥ በገባኝ፥ መልኩ፥ እንደሚከተለው፥ አስቀምጨዋለሁ።

ሁለት፥ አይነት መደመሮች፥አሉ፥ ለመልካም፥ ስራ፥ መደመርና፥ለጥፋት መደመር፥ (ውጤቱ፥ግን፥ መቀነስ፥ የሆነ)።

መንፈሳዊው፥ አለምም፥ ሆነ፥ ገሃዱ፥ አለም፥ የመደመር፥ ውጤት፥ ነው።

( 1) መደመር፥ ለመልካም፥ ስራ፤

- መደመር፥ በሰውና፥ በእግዚአብሄር
- መደመር፥ በግለሰብ፥ ደረጃ( body,spirit and soul)
- መደመር፥ በባልና፥ሚስትና( ባልና+ ሚስት=ልጅ)፥በቤተሰብ
- መደመር፥ በሰፈር፥ በቀበሌ፥ ወረዳ፥ ከተማ፥ በክልል
- መደመር፥ በክልሎችና፥ በአገር፥ ደረጃ፥ በአህግራዊና፥
በአለም፥ደረጃ
- መደመር፥ በሰውና፥ አካባብያዊ፥ ተፈጥሮ
- መደመር፥ የወንዴና፥ የሴት፥ አበባ፥ ፍሬና፥ ዘር፥ ለማፍራት
- እውነት+ እውነት=እድገት/ መብዛት/ህይወት
- Etc.......etc

( 2) መደመር፥ ለጥፋት፥ ስራ

- በሌቦች፥ መካከል፥ የሚደረግ፥ መደመር
- ከጠላት፥ ጋር፥ በስህተት፥ መደመር፥ለምሳሌ፥ በቅርቡ፥ በፍቺ፥ የተደመደመው፥ የእብይ፥+ Amhara exterimists + Isaias ጋብቻ፥
- በኢሳያስና፥ በAmhara extremists እየቀጠለ፥ ያለው፥ የጥፋት፥ ጋብቻ፤

- እውነት + ሃሰት= ጥፋት/መቀነስ/ወይም፥ ሞት

Post Reply