Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11246
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

4ኛው ዙር አጥፍተህ ጥፋ ጦርነት ይመጣ ይሆን? የምጥ ጣሮቹ ይታያሉ። ጦር ሰባቂውን እግዜር ጦሩን ይስበረው።

Post by Abere » 19 Mar 2023, 13:54

4ኛው ዙር አጥፍተህ ጥፋ ጦርነት ይመጣ ይሆን? የምጥ ጣሮቹ ይታያሉ። ጦር ሰባቂውን እግዜር ጦሩን ይስበረው። ነገሮቹ ሁሉ ወደ ፍጹም መበለሻሸት ብቻ ሳይሆን ወደ ፍጹም ዕልቂት እያመሩ ነው። በተለይ ከቅርብ ቀን ወድህ መንግስት ነኝ የሚለው ሃይል ይህን አይቀሬ የሆነ የእርስ በእርስ ጦርነት ሊያፋፍም እንደ ተዘጋጀ ያረጋግጣል።

1) አብይ አህመድ በግልጽ የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን በመዘለፍ እና ቀጥተኛ ጣልቃ ገብነት በማድረግ የማፍረስ ሙከራ አድርጎ ለጊዜውም ቢሆን በህዝብ አመጽ መክሸፉ
2ኛ) የአዲስ አበባን ህዝብ በማያቋርጥ የማፈናቀል፥ የማፈን፤የማሰር፥ ኦሮሙማን በጉልበት ለመጫን መሞከር፤ የንግድ ትሥስር አውታር መበጣጠስ፤ የመንቀሳቀስ መብት መገደብ
3ኛ) የአብይ አህመድ መንግስት በግልጽ የእራሱ ወንጀለኝነት ሳያንስ እንደገና ህዝብ በትግል የጣለውን እና በወንጀለኛነት የሚፈለገውን ወያኔን በመደገፍ የጦርነት ዜማ እያወራረደ እና እያስፈራራ መሆኑ

ይህ 4ኛ ዙር ግጭት እንደ ሌሎቹ ዙሮች ሳይሆን እጅግ የተለየ እና የከፋ ሊያደርገው ይችላል። ጦርነቱ መንግስት ነኝ እንደሚለው በሚሳይል እና በድሮን ይሆናል እንደሚለው ሳይሆን ጦርነቱ የእርስ በእርስ አንዱ በአንዱ ላይ በመነሳት የፍረጃ ዕልቂት ሊሆን ይችላል። የመሳርያ ብዛት ምን አስተዋጽኦ ሊየደርግ አይችልም ። ለምሳሌ በአማራ ክልል ህዝብ ሙሉ በሙሉ ጸረ-ብልጽግና ነው። በደቡብ ክልልም በበርካታ አካባቢ ህዝብ ጸረ-ብልጽግና ኦሮሙማ ነው። ይህ ማለት እያንዳንዱ ህዝብ የጦር መሳርያ ነው- ከዚያ ህዝብ ጋር የሚጻረር ሰላይ ይሁን ኦሮሙማ ደጋፊ አቀንቃኝ የዚህ የህዝብ ሰለባ ይሆናል።

ይህ 4ኛ ዙር የጦርነት ዕልቂት እንደት ሊቆም ይቻላል? ብቸኛው መፍትሄ ጦር ሰባቂው የኦሮሙማ መሪ በሰላም መውረድ እና የሽግግር አመራር መተካት ብቻ ነው:: This is highly unlikely, but he certainly would be removed. The objective conditions are matured and the signs of the end of OLF-PP are very clear.


Axumezana
Senior Member
Posts: 13786
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: 4ኛው ዙር አጥፍተህ ጥፋ ጦርነት ይመጣ ይሆን? የምጥ ጣሮቹ ይታያሉ። ጦር ሰባቂውን እግዜር ጦሩን ይስበረው።

Post by Axumezana » 19 Mar 2023, 14:38

I tried to outline the threats Ethiopia is facing that could lead to another round of war with recommendation how to neutralize them.


https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 0#p1373200

Abere
Senior Member
Posts: 11246
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 4ኛው ዙር አጥፍተህ ጥፋ ጦርነት ይመጣ ይሆን? የምጥ ጣሮቹ ይታያሉ። ጦር ሰባቂውን እግዜር ጦሩን ይስበረው።

Post by Abere » 19 Mar 2023, 16:06

You are just looking for the problem under every rock while the problem is sitting in plain sight.ችግሩን ለማለየት ይህን ያህል ቋጥኝ ስር እና ድንጋይ ሁሉ እየፈንቅሉ በመብራት መፈለግ አያስፈልግም። የችግሩ ዋና አካል የሆነው ኦሮሙማ አብይ አህመድ 4 ኪሎ እያለ። Abiy Ahmed himself is the security and sovereignty threat of Ethiopia.
Axumezana wrote:
19 Mar 2023, 14:38
I tried to outline the threats Ethiopia is facing that could lead to another round of war with recommendation how to neutralize them.


https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 0#p1373200

Axumezana
Senior Member
Posts: 13786
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: 4ኛው ዙር አጥፍተህ ጥፋ ጦርነት ይመጣ ይሆን? የምጥ ጣሮቹ ይታያሉ። ጦር ሰባቂውን እግዜር ጦሩን ይስበረው።

Post by Axumezana » 19 Mar 2023, 17:46

አለቃ፥ አበረ፤

If Abiy corrects the mistakes he committed over the last 5 years and free himself from the Amhara- and Oromia exterimists , he could save Ethiopia from disintegration. However, Isaias must go and an Ethiopia friendly government is installed in Asmara. If Abiy wants to contuinue with the way he led Ethiopia over the last five years I agree with your recommendation and he must go.

Post Reply