Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Abere
Member+
Posts: 7666
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በአዲስ አበባ ንጹሃን ዜጎችን እያፈነ ድርሻቸውን ለሚያጠፋው ወይም ለሚያሰቃየው ኦሮሙማ መንግስታዊ ሽብር ቡድን አጸፋ ምላሽ የሚሰጥ ሃይል ያስፈልጋል - ከዚያም ቤት እሳት አለ ያስከብራል።

Post by Abere » 18 Mar 2023, 10:18

በአዲስ አበባ ንጹሃን ዜጎችን እያፈነ ድርሻቸውን ለሚያጠፋው ወይም ለሚያሰቃየው ኦሮሙማ መንግስታዊ ሽብር ቡድን አጸፋ ምላሽ የሚሰጥ ሃይል ከሚያስፈልግበት ደረጃ ደርሷል - ከዚያም ቤት እሳት አለ ያስከብራል። በአዲስ አበባ እየሆነ ያለው መዋቅራዊ የሽብር ድርጊት እጅግ ዘግናኝ እና አሳፋሪ ነው። ነዋሪው ህግ አክባሪ መንግስት ነኝ ባይ ደግሞ ህግ እና ሞራል አልባ የሆነበት ነው። ህዝብ መንግስት ሲሆን መንግስት ነኝ ባዩ ኦሮሙማ ደግሞ ወንበደ የሆነበት ሁኔታ ነው። ግለሰቦችን እያፈኑ በመውሰድ የግድያ እና የድብደባ ወንጀል እየተፈጸመባቸው ነው። ይህን አሳዛኝ እና አሳፋሪ ድርጊት ማቆም የሚችለው ህዝብ ብቻ ነው። በአፍቃሪ ኦሮሙማዎች ላይ ተመሳሳይ እርምጃ መውሰድ። ከዚህ ውጭ አማራጭ ያለ አይመስልም - ፈሪሃ አምልኮ እና ህገ ልቦና የሌለውን ኦሮሙማ የምታስቆመው እሱ የሚያደርገውን በማድረግ ብቻ ነው።

Post Reply