Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: After Getachew Reda Became President Of Cursed-Land-Tigray Region,Number Of Drunk Ppl Increased In መቀለ!!! WEEY GUUD

Post by Sam Ebalalehu » 18 Mar 2023, 10:25

ለምን Getachew ተመረጠ። አንድ, አሜሪካ የተማረ የእንግሊዘኛ ቋንቋ የተሻለ የሚያውቅ ቦታው ላይ ማስቀመጥ የ US State Department ፍላጎት ነው። ሁለት, ራያ ትግራይ ነው የሚለውን ትርክት ህይወት ለመስጠት በህወሓት አመራሮች ግንዛቤ ጌታቸውን መሾም አዋጭ ነው። የራያ ጥያቄ ወልቃይትን እና ሁመራን ማካተት ይችላል ብለው ያስቡ ይሆናል።
የ US State Department ሆነ የህወሓት አመራሮች የአሁኑን ኢትዮጵያን የተረዱ አይመስለኝም።

tarik
Senior Member+
Posts: 33235
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: After Getachew Reda Became President Of Cursed-Land-Tigray Region,Number Of Drunk Ppl Increased In መቀለ!!! WEEY GUUD

Post by tarik » 18 Mar 2023, 10:36

Sam Ebalalehu wrote:
18 Mar 2023, 10:25
ለምን Getachew ተመረጠ። አንድ, አሜሪካ የተማረ የእንግሊዘኛ ቋንቋ የተሻለ የሚያውቅ ቦታው ላይ ማስቀመጥ የ US State Department ፍላጎት ነው። ሁለት, ራያ ትግራይ ነው የሚለውን ትርክት ህይወት ለመስጠት በህወሓት አመራሮች ግንዛቤ ጌታቸውን መሾም አዋጭ ነው። የራያ ጥያቄ ወልቃይትን እና ሁመራን ማካተት ይችላል ብለው ያስቡ ይሆናል።
የ US State Department ሆነ የህወሓት አመራሮች የአሁኑን ኢትዮጵያን የተረዱ አይመስለኝም።
ለዛም ነው የውሸት አይሁዶች ብልጭ ድርግም የሚሉ ባለፈው ሳምንት ጌታቸውን በስልጣን ላይ ለማውረድ የተረገመውን-መሬት-ትግራይን ለአሜሪካ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ጥቅም ሲል ሌላው ቀርቶ የተረገመውን መሬት-ትግራይን ክልል ለማድረግ ነው። ጌታቸው ረዳ የአማራን ልሂቃን እንዴት እንዳስፈራራቸው እና አሸባሪ-ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከሚፈልግ ከጎኑ እንደሚቆም ትላንት ለጥፌ ነበር። አሁን እሳቸውን በኃላፊነት በማስቀመጥ እነሱም እንደ አንተ የራያ ህዝብን ማስገደድ ፈልገዋል ትላለህ እነሱ የትግራይ ተወላጆች ሳይሆኑ በዛው ልክ የአማራን መከፋፈል የአማራን መሬት ሑመራ እና ወልቃይትን ለመመለስ እንዲሰሩ ግፊት ያድርጉ። ጌታቸው ረዳ በስልጣን ላይ ያለው የተረገመች - መሬት-ትግራይ። መጨረሻ ላይ ኢላማው የኛ የአማራ ጓደኞቼ እና ኤርትራዬ እና በተመሳሳይ ጊዜ ቻይናን ከኢትዮጵያ ማስወጣት ነው። ስለዚህ ኢትዮጱያውያን ባጠቃላይ አማራዎች ብሎም እኛ ኤርትራዊያንም ለዚህ የዩኤስ እኩይ ተግባር ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን። :idea: :arrow: :!:

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: After Getachew Reda Became President Of Cursed-Land-Tigray Region,Number Of Drunk Ppl Increased In መቀለ!!! WEEY GUUD

Post by Abere » 18 Mar 2023, 10:44

ትልቁ ምስጢር እርሱ ነው - የራያ ፍላጎታቸውን ለማርካት ጌታቸው ረዳን ይመርጣሉ። ይህ ደግሞ ራያዎች የእነርሱ ተወላጅ ፕሬዚዳንት ሆነ ብለው በስሀተት እንድማልሉ እና የወያኔ ህዋስ እንድቀፈቀፍ ለማድረገ ነው።ያ ካልሆነ በስተቀር ከራያ ትግራይ ውስጥ የሚገኝ አንድ ግለሰብ ጌታቸው ረዳ እንጅ ራያ እና የራያ ህዝብ አሁን ወሎ ቤተ-አማራ ውስጥ ነው። ጌታቸው ረዳ ማንን ወክሎ ነው ትግራይ ውስጥ ያለው? እራሱን ብቻ ብል ስህተት አይሆንም። ዘደው ግን ራያ የትግራይ ነው ለማለት ነው።

ከዚህ ጋር በተያያዘ ግን የትግራይ ይሁን የአማራ ህዝብ በድጋሜ ሞኝ ሁኖ የብልጽጋን ኦነግ ወጥመድ ውስጥ ሰተት ብሎ መግባት የለበትም። በስህተት ላይ ስህተት መስራት መቆም አለበት። ጦርነት በአጠቃላይ የሚፈለገው የትግራይ እና የአማራ ህዝብ ለማዳከም፤ለማጥፋት፤ የበለጠ ለመለያየት ነው - የኦሮሙማ ብልጽግና 1ቁጥር ፕሮጀክት ነው። ይህ ባይሆን ኑሮ በጦርነቱ የመጀመርያው ዙር ወያኔ ተሸንፎ በወቅቱም ጥቂት የማይባሉ የትግራይ ተወላጆች ከሰራዊቱ ጎን በመቆም ተሰልፈውም ተቀብለውም ነበር። በቃ! በዚያው ዙር ሁሉም አልቆ ሰላም ሰፍኖ የትግራይ ህዝብ በስራ፤ በትምህርት ወዘተ ገበታ ላይ ይገኝ ነበር። የኦሮሙማ አላማ ግን ይህ አልነበረም በምልልስ ትግራይ እና አማራን በማውደም - ኦሮሙማ እንጅ የእናንተን ኢትዮጵያ አናውቅም ነው። አሁንም ጌታቸው ረዳ የውጥመድ ላይ ቀይ ስጋ በመሆን ያልነቃ ትግሬ ከአማራ ጋር እንድፋጅ ነው። በራያ ወልቃይት እንቶፈንቶ።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: After Getachew Reda Became President Of Cursed-Land-Tigray Region,Number Of Drunk Ppl Increased In መቀለ!!! WEEY GUUD

Post by Abe Abraham » 18 Mar 2023, 11:29

Sam Ebalalehu wrote:
18 Mar 2023, 10:25
ለምን Getachew ተመረጠ። አንድ, አሜሪካ የተማረ የእንግሊዘኛ ቋንቋ የተሻለ የሚያውቅ ቦታው ላይ ማስቀመጥ የ US State Department ፍላጎት ነው። ሁለት, ራያ ትግራይ ነው የሚለውን ትርክት ህይወት ለመስጠት በህወሓት አመራሮች ግንዛቤ ጌታቸውን መሾም አዋጭ ነው። የራያ ጥያቄ ወልቃይትን እና ሁመራን ማካተት ይችላል ብለው ያስቡ ይሆናል።
የ US State Department ሆነ የህወሓት አመራሮች የአሁኑን ኢትዮጵያን የተረዱ አይመስለኝም።
You want to surrender as it appears using excuses like " they are going to do this and they are planning to do that " !! Getchu is staying in his new position, if confirmed by Dr Abiyot Ahmed Ali under the pressure of Blinken, for a limited time.

It is wrong for the Amharas to concentrate on what others are planning to do rather than preparing and organizing themselves to protect their legitimate interests.

I believe Sam is an intelligent and conscious Ethiopian of noble Amhara origin. Nobles are expected to act as such, right ?

-

Post Reply