https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 5#p1372645
Re: የኦሮሞ፥ ኢሊቶች፥ እነርሱ፥ የሚመርዋት፥ አገር፥ ትፈርሳለች፥ ይሉናል፥ ኢትዮጵያ፥ ፈረሰች፥ ማለት፥ ግን፥ ኦሮምያም፥ ፈርሳለች፥ ማለት፥ ነው። ወደማትፈርስበት፥ መንገድ፥ ይምሩን!
መርተው እኮ ገደል ውስጥ አስገቧት አገሪቱን። ከዚህ በኋላ እንደት አድርገው ይምሯት - ጎማቸው ተንፍሷል። የመራራን የጠጅ ቤት ወሬ ሰው ሰልችቶታል። ሌላው ህዝብ የደበረው ETV ነው