Page 1 of 1

የደህነት መሰረታዊ ምክንያቱ ቆሞ ቀርነት ነዉ፣ ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ፡

Posted: 17 Mar 2023, 15:41
by DefendTheTruth
ይሄ ሰዉ መሳደብ በደንብ ይችልበታል።



ጨወታዉን ቀይረነዋል፣ ኦቦ ሽመልስ።

Re: የደህነት መሰረታዊ ምክንያቱ ቆሞ ቀርነት ነዉ፣ ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ፡

Posted: 17 Mar 2023, 16:15
by TGAA
Every single. Word that drops from this inane mouth has to be kept in museum for posterity. Is it unlikely the world find such a dork anytime soon.

Re: የደህነት መሰረታዊ ምክንያቱ ቆሞ ቀርነት ነዉ፣ ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ፡

Posted: 17 Mar 2023, 16:43
by DefendTheTruth
TGAA wrote:
17 Mar 2023, 16:15
Every single. Word that drops from this inane mouth has to be kept in museum for posterity. Is it unlikely the world find such a dork anytime soon.
The problem with you is that you are in the opposing direction to those whom you try to criticize, you are an agent of backward, he is the proponent of progress. Can you imagine what is a posterity from your view for those in the opposite direction? It is a progress for those in the other direction. Swallow it and move on!


Re: የደህነት መሰረታዊ ምክንያቱ ቆሞ ቀርነት ነዉ፣ ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ፡

Posted: 17 Mar 2023, 22:34
by TGAA
ሁለቱ ተቃራኔ ሂደቶች ብለህ በስእል ያስቀመጥከው ፖለቲካ ምን እንደሆነ በጥልቅ ካለማወቅ የሚነሳ ነው ፤ ሽመልስ እንዳንድ የኦሮሞ አስተዳዳሪ እና እንደአንድ ኢትዮጵያዊ እንዲሁም 20 ሚሊን የሚጠጋ ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያን የሚኖሩበት ክፍለ ሀገር አስተዳዳሪ ፤ የኦሮምን ህዝብ ፍላጎት ማራመድ የሚችለው የሌሎችን ህዝቦች ፍላጎት ባገናዘበ መልኩ ነው ፤ ቆሞ ቀር የምትላቸው ኢትዮጵያዊን የሌላውን መብትና እሩጫ እስካላደናቀፉ መቆም መብታቸው ነው ፤ ማንም ገፍትሮ ማስሮጥ የለበትም ፤ ሀገሩ ሰፊ ነው የሚሮጠው ይሮጣል የሚቆመው ይቆማል፤ ሽመልስ የሚሮጠው የሌሎችን መብት እየጨፈለቀ ነው ፤ ያንን ነው ለአንተ እርምጃ የሚባለው ፤ የሚገርመው ደግም አንተ ምእራብ አለም እየኖርክ መብትህን እያሰከበርክ ፤ወይም ተከብሮልህ እየኖርክ ለኢትዮጵያ ህዝብ የምታዘው የፖለቲካ ፕሪስክሪፕሽን ነው ፡፡ ጎሰኛ፤ የሌላውን መብት የሚደፈጥጥ፤ ፍጹም ጸረ ዲሞክራሲያዊ የሆነ "ቆሞ ቀር "የሚለው በትክክል ሊገልጸው የሚችል አስተሳሰብ ነው፤ በኢትዮጵያ ከደርግ ግዜ ጀምሮ መፈክሮች ሲመጡና ሲሄዱ የኖርንበት የህይወት ተመክሯችን ነው ፤ ነገር ግን በህብረተሰብ ውስጥ ያሉ ቅራኒዎች በስነስርአቱ ከልተሰተናገዱ የጊዚ ሁኔታ ነው እንጂ ፍንቅለው እንደሚወጡ የታወቁ ነው ፤ ደግር በህብረተሰባዊነው፤ ወያኔ ዲቨሎፕመንታል ስታት ፤ አሁን ደግሞ በብልጽግና በብልጽኛ ስም የፖሮፓጋንዳ ዝናብ ያዘንባሉ ፤ ሶስቱም በሚገዙበት ግዜ የሚያደርጉት አንድ ነገር አጫፋሪ በመሰብሰብ እውነታን መካድ ነው ፤ በመረሻ በጭራሽ አይነቀነቁም ብለን አውጥተን አውርዱም ብለን ተስፋ የቆረጥነባቸው መንግስታት እንደ እንፋሎት ሲጠፉ አይተናል ፤ አጫፋሪ ይመጣል የሄዳል እውነት ግን ትቆያለች እንጂ ሁሌም ትነግሳለች ፤ እውነትን ተቀብለን በቀና ልብ በብልጣብልጥነት ሳይሆን ችግሮቻችን ብንፈታ ለኛም ለሚቀጥለውም ትውልድ ነገሮችን እያቀለልን እንሄዳለ ፤ የሚመጣው ትውልድ ፖለቲካው ላይ ትንሽ ግዜ እስካጠፋ ድረስ የማያቋርጥ የእድገት ባለቤት ይሆናል ፤ ባለፈው 50 አመታት ፖለቲካውን እኔ ለአንተ አውቅልሀለሁ ማለት ትተን ተወያይተን መንገድ አብረን ብናስተካከል ኖሮ 50 አመት በምጽዋት አንኖርም ነበር ፤ ተመለከት ሽመልስን ገብስ ሰብል ማሀከል ቆሞ ስለቆሞ ቀርነት ይደሰኩራል ፤ አብይም ፤ ሸመልስም ስንዴ ኢትዮጵያ ለትልክ ነው ብለው የሬድዩና የቴሌቭሽን አየሩን አጣበውታል ፤ ይህን ፖሮፓጋንዳ እውነታ ለማድረግ ገበሬዎች ስንዴ ከገባያ በታች እንዲሸጡ ትእዛዝ ተላልፏል ፤ይህ ነው የስንዴው ፖለቲካው ትእሪት ፡፡ 20 ሚሊኖን ህዝብ ተርቦ የእርዳታ እህል እያስገባህ ፤ ከኛ በላይ የአለም አቀፍ ድርጅቶች ስለቦሌ ህዝብ እርሀብ በሚያስተጋቡበት ሰአት ወደኬንያ ስንዴ ልከን የውጭ ከረንሲ አገኝን ብሎ ጮቤ መርገጥ ኢሰባዊ ብቻ ሳይሆን _ስድብ ጭምር ነው፤ በንጹህ ልብ ችግሮቻችንን አይተን ተወያይተን መፍታ ለሁሉም ይጠቅማል ፤ የብልጣ ብልጥነት ጫወታ ግን ወያኔን እንዳልጠቀመ አሁንም በትቢት የተወጠረው የሽመልስንም ፖለቲ አይጠቅምም ፤ የጉዞው ማለቅያ ውድቀት ስለሚሆን ፡፡


“When I despair, I remember that all through history the way of truth and love have always won. There have been tyrants and murderers, and for a time, they can seem invincible, but in the end, they always fall. Think of it–always.” ~ Mahatma Gandhi