ሆረስ ዘ ክስታኔ ነኝ! ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ሆኜ በመፈጠሬ ኮራሁ! እጅግ ኮራሁ!!!
ፈሪዎች፣ አድር ባዮች፣ ዲክታተሮች የጉራጌን ጽናት ማንም አይገታውምና! እወቁት! !!!!
Last edited by Horus on 17 Mar 2023, 02:40, edited 2 times in total.
-
- Member+
- Posts: 7060
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሆረስ ዘ ክስታኔ ነኝ! ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ሆኜ በመፈጠሬ ኮራሁ! እጅግ ጎራሁ!!!
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይኮራባችኋል ! ኤቦ ኢትዮጵያዊ !
Re: ሆረስ ዘ ክስታኔ ነኝ! ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ሆኜ በመፈጠሬ ኮራሁ! እጅግ ኮራሁ!!!
አምደሚካኤል አድማሱ ባለብዙ ክህሎት ምሁር ሎየር፣ ጠበቃ፣ ዳኛ የሙዚቃና የባህል ሳይቲስት !! በአቢይ ፖሊስ ታስሮ የሚገኝ !!
Re: ሆረስ ዘ ክስታኔ ነኝ! ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ሆኜ በመፈጠሬ ኮራሁ! እጅግ ኮራሁ!!!
Advise BERHANU Nega against serving dictatorship.
Tell Erestu Yirdaw to be himself.
Fight for Ethiopia and for individual freedom instead of trapping yourself in group and killil right. Be proud of Ethiopia instead of a proud grouper a.k.a. Villager.
In Ethiopia soft science has created thousands of jobless walkie talks. None hard science nation builders.
You, Mr Horus is a 24/7 talking machine.
Tell Erestu Yirdaw to be himself.
Fight for Ethiopia and for individual freedom instead of trapping yourself in group and killil right. Be proud of Ethiopia instead of a proud grouper a.k.a. Villager.
In Ethiopia soft science has created thousands of jobless walkie talks. None hard science nation builders.
You, Mr Horus is a 24/7 talking machine.
Re: ሆረስ ዘ ክስታኔ ነኝ! ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ሆኜ በመፈጠሬ ኮራሁ! እጅግ ኮራሁ!!!
Horus
This is great. Becarfule of who is forming it. Never let the enemy form it from behind the scenes, it will turn out to work against Gurage and Ethiopia in general. Like what they did to some folks in Abin.

ያልተደራጀ ሕዝብ የትም የሚበተን ዱቄት ነው ። ጉራጌ እራሱን ባለ ማደራጀቱ የማንም ባለግዜ ዲክታተርና ፋይዳቢስ ፓርቲ ፖለቲከኞች ማጣፈጫና መቀለጃ አድርገነው ኖረናል ። አሁን የትግስት ዋንጫችን ሞልቷል ። በሰው ልጅም ሆነ በማህበረሰብ ሕይወት ውስጥ መቆም መውደቅ አለ። ነገ የሚያመጣውን ነገ እንቋቋመዋለን! ዛሬ እጅግ ባጭር ግዜ ረቂቅ በሆነ መንገድ በክልላችን፣ በኢትዮጵያ በአለም ላይ መድራጀትና ማደራጀት እንደ ምንችል አስመስክረናል! የጉራጌ መብት ይከበራል ። ለኢትዮጵያ ከምኒልክ ጋር ሞተናል፣ ከሃለስላሴ ጋር ሞተናል፣ ከደርግ ጋር ሞተናል፣ ከኢ ህ አ ፓ ጋር ሞተናል ። ወደ ፊትም ጉራጌ ለኢትዮጵያ ይሞታል ! ዛሬ ዛሬ ደሞ ለራሱ ለመሞት ዝግጁ ነው! ሞትም ጀግንነትም ብርቃችን አይደለም ! ሰላም፣ ፍቅርና ትግስተኛነትችን እንደ ድክመት ለወሰዱት መልስ ሰጥተናል ! ነገም የሚሆነው ያ ነው ። ጉራጌ ራሱን ማስተዳደር የሚችል ሕዝብ ነው ! በቃ!
Last edited by Horus on 17 Mar 2023, 14:55, edited 1 time in total.
Re: ሆረስ ዘ ክስታኔ ነኝ! ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ሆኜ በመፈጠሬ ኮራሁ! እጅግ ጎራሁ!!!
We all are proud of the Gurage people. They are invincible Ethiopians - they overcome the narrowminded Tigre-Wyane 27 years of harassments; and now the primitive Orommuma. Role model people of civility, handwork, entrepreneurship and patriotism.
Re: ሆረስ ዘ ክስታኔ ነኝ! ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ሆኜ በመፈጠሬ ኮራሁ! እጅግ ጎራሁ!!!
Abere - thank you. ትግሉ የሁላችንም ነው። አቢይና እርስቱ ግራ ገብቷቸው ጉራጌ የተባለን አይደለም ከወልቂጤ ካዲሳባ ለቅመው በማሰር የደቡብ እስርቤቶች እየወሰዱን ነው ። ይህ ደሞ ትግሉን እያሰፋውና ከፍ እያደረገው ነው ።
-
- Member+
- Posts: 7431
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሆረስ ዘ ክስታኔ ነኝ! ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ሆኜ በመፈጠሬ ኮራሁ! እጅግ ኮራሁ!!!
ኢትዮጵያ ዉስጥ የዜጋ ፖለቲካ በዜጋ ፖለቲከኞች ራሳቻዉ አፈር ድሜ በልቶ ቁጭ አለ።Right wrote: ↑17 Mar 2023, 07:48Advise BERHANU Nega against serving dictatorship.
Tell Erestu Yirdaw to be himself.
Fight for Ethiopia and for individual freedom instead of trapping yourself in group and killil right. Be proud of Ethiopia instead of a proud grouper a.k.a. Villager.
In Ethiopia soft science has created thousands of jobless walkie talks. None hard science nation builders.
You, Mr Horus is a 24/7 talking machine.
እራሱን በራሱ ያፈረሰ ፖለቲካ ብኖር የዜጋ ፖለቲካ ነዉ።
ለዚህ ነዉ እነ አቶ እንደርጋቸዉ ፅጌ በቁጭት ትዉጦ የምያደርጉትን የምተዉትን ያጡት።
Re: ሆረስ ዘ ክስታኔ ነኝ! ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ሆኜ በመፈጠሬ ኮራሁ! እጅግ ኮራሁ!!!
የምርህን ነው?! ለጋሪ በተሰራ አውራ ጎዳና ላይ ታክሲ እና ባጃጅ አይሄድም ከተባለ እንደት ሁኖ ነው ለጎሳ ፓለቲካ በተሰራ ሃዲዲ ላይ የዜጋ ፓለቲካ እን ፓርቲ የሚቻለው። እራሱ በጎሳ ስርዐት ውስጥ የዜጋ ፓለቲካ ማራመድ እኮ ወንጀል ነው - የጎሳ ህገ-መንግስት አየፈቅድም። ደግሞስ የዜጋ ፓርቲዎች ማን ይባላል ክልላቸው? They will never ever have constituency unless ethnics/tribal kilili is uprooted. ሆድ እና ጀርባ ናቸው የጎሳ እና የዜጋ ስርዐቶች። ጎሳ የ15ኛው ክፍለ ዘመን ሲሆን የዜጋ ርዕዮተ-አለም ደግሞ የ2ኛ &+ ነው። የዜጋ ፓለቲካ ሊሳካ የሚችለው መሪ/ፕሬዚዳንት/ በምልዐተ-ህዝብ መመረጥ የሚያስችል የፓለቲካ ስርዐት ሲመሰረት ነው። በ 500 ሰዎች ከበሻሻ የገጠር አቧራማ ከተማ ተመርጫለሁ 120 ሚልዮን አስተዳድራለሁ የሚል አካሄድ ሲቆም።
DefendTheTruth wrote: ↑17 Mar 2023, 15:55ኢትዮጵያ ዉስጥ የዜጋ ፖለቲካ በዜጋ ፖለቲከኞች ራሳቻዉ አፈር ድሜ በልቶ ቁጭ አለ።
እራሱን በራሱ ያፈረሰ ፖለቲካ ብኖር የዜጋ ፖለቲካ ነዉ።
ለዚህ ነዉ እነ አቶ እንደርጋቸዉ ፅጌ በቁጭት ትዉጦ የምያደርጉትን የምተዉትን ያጡት።
Re: ሆረስ ዘ ክስታኔ ነኝ! ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ሆኜ በመፈጠሬ ኮራሁ! እጅግ ኮራሁ!!!
የምርህን ነው?! ለጋሪ በተሰራ አውራ ጎዳና ላይ ታክሲ እና ባጃጅ አይሄድም ከተባለ እንደት ሁኖ ነው ለጎሳ ፓለቲካ በተሰራ ሃዲዲ ላይ የዜጋ ፓለቲካ እን ፓርቲ የሚቻለው። እራሱ በጎሳ ስርዐት ውስጥ የዜጋ ፓለቲካ ማራመድ እኮ ወንጀል ነው - የጎሳ ህገ-መንግስት አየፈቅድም። ደግሞስ የዜጋ ፓርቲዎች ማን ይባላል ክልላቸው? They will never ever have constituency unless ethnics/tribal kilili is uprooted. ሆድ እና ጀርባ ናቸው የጎሳ እና የዜጋ ስርዐቶች። ጎሳ የ15ኛው ክፍለ ዘመን ሲሆን የዜጋ ርዕዮተ-አለም ደግሞ የ21ኛ &+ ነው። የዜጋ ፓለቲካ ሊሳካ የሚችለው መሪ/ፕሬዚዳንት/ በምልዐተ-ህዝብ መመረጥ የሚያስችል የፓለቲካ ስርዐት ሲመሰረት ነው። በ 500 ሰዎች ከበሻሻ የገጠር አቧራማ ከተማ ተመርጫለሁ 120 ሚልዮን አስተዳድራለሁ የሚል አካሄድ ሲቆም።
DefendTheTruth wrote: ↑17 Mar 2023, 15:55ኢትዮጵያ ዉስጥ የዜጋ ፖለቲካ በዜጋ ፖለቲከኞች ራሳቻዉ አፈር ድሜ በልቶ ቁጭ አለ።
እራሱን በራሱ ያፈረሰ ፖለቲካ ብኖር የዜጋ ፖለቲካ ነዉ።
ለዚህ ነዉ እነ አቶ እንደርጋቸዉ ፅጌ በቁጭት ትዉጦ የምያደርጉትን የምተዉትን ያጡት።