Re: Must Watch : የከንቲባ አበደች ደደቤ ወንድም ኦቦ ገለታ አቤቤ ይናገራል
ሲያቀብጣት 2 ማስትሬት ዲግሪ አለኝ ብላ በሕይወት ታሪኳ ላይ አስመዘገበች አሁን እንግሊዝኛው ከዬት ይምጣ ?
ደግሞ እኮ ከብራዚል እንደተመለሰሽ ዝም ብትልስ ምን አለበት ? በብራዚል በተደረገው የዓለም የከንቲባዎች ስብሰባ ላይ በእንግሊዝኛ ቋንቋ በተደረገው ውይይት አበደች ደደቤ ከፍተኛ አድናቆት አገኘች ብለው በዜና እንዲያስተላልፉት ነገረቻቸው ከዛ በኋላ ሰዉ ሁሉ እቺ ሴትዮ ምን ብታደርግ ነው የተደነቀችው ብሎ ሲጎረጉር ነው አበደች ደደቤ የተደነቀችበትን ቪዲዮ ያገኘው ::