ወይ አዲስ አበባ!
ወይ አዲስ አበባ!
አርከበን ከአድዋ ገሬን ከአዲያቦ፣
አዳነችን ከአንግት ሽመልስን ከአምቦ፣
አሻድሊን ከአሶሳ ዐቢይን ከጅማ፣
ጠርታ በአማርኛ ያግባባች ከተማ...
ዘነጋችውና የት እንደበቀለች፣
የጣይቱን አብራኮች "ፍልሰተኞች" አለች።
(ደረጀ ሀ.)
አርከበን ከአድዋ ገሬን ከአዲያቦ፣
አዳነችን ከአንግት ሽመልስን ከአምቦ፣
አሻድሊን ከአሶሳ ዐቢይን ከጅማ፣
ጠርታ በአማርኛ ያግባባች ከተማ...
ዘነጋችውና የት እንደበቀለች፣
የጣይቱን አብራኮች "ፍልሰተኞች" አለች።
(ደረጀ ሀ.)
Re: ወይ አዲስ አበባ!
የአዲስ አበባ ልጅ ይዣለሁ ጓደኛ፣
እስከሚሆን ድረስ ነገ ፍልሰተኛ።
ትናፍቅሀለች ነፍሴ እስክትሰቃይ፣
የዛሬ ነዋሪ - ነገ ተፈናቃይ።
ቦረና ሲተክዝ አዲስ አለቀሰ፣
እኔ አላማረኝም ይሄ አገር ፈረሰ።
(ደረጀ ሀ)
እስከሚሆን ድረስ ነገ ፍልሰተኛ።
ትናፍቅሀለች ነፍሴ እስክትሰቃይ፣
የዛሬ ነዋሪ - ነገ ተፈናቃይ።
ቦረና ሲተክዝ አዲስ አለቀሰ፣
እኔ አላማረኝም ይሄ አገር ፈረሰ።
(ደረጀ ሀ)
-
- Member
- Posts: 3756
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ወይ አዲስ አበባ!
የሚደንቀው እኮ አብዛኛው የኬኛ ፖለቲከኛ አዲስ አበባ ውስጥ ከቢሮው፥ ከቤቱና አዲስ ከሰሩት ፓርክ በቀር በወል ይሚያውቁት ሰፈር እንኳን አለመኖሩ ነው። የህዝቡን ስንልቦና ስለማይጋሩ፥ ቤቱን በላዩ ላይ ንደው ልጆቹን በጅብ ሲያስበሉ፥ እርካታቸው ከፍ ይላል። በዚህ ዘመን በህዝብ ላይ በመንግስት የታገዘ ወንጀል በግልፅ እየተፈፀመ ያለው ኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሲሆን፥ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዳላየ ማለፉ ግን ያስተዛዝባል!!
-
- Member+
- Posts: 7431
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ወይ አዲስ አበባ!
They are sick.
The Oromuma gangs are animals.
The Oromuma gangs are animals.
Re: ወይ አዲስ አበባ!
Aye Oromuma OLF, you haven't built any new city in Oromia in the last five years you have been in power. You only succeeded destroying Addis Ababa. Is the saying true: OPDO is full of brainless children who can't lead?
Source of shame for our country.
Source of shame for our country.
-
- Member
- Posts: 577
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: ወይ አዲስ አበባ!
አር ነፍጠኛ!
24/7 ስትተርቱና አቦሬ አፋችሁን ስትከፍቱ ዋሉ።
ኦሮሞ ጉዞውን ቀጥሏል።
ወደድክም ጠላህ ፊንፊኔ የኦሮሞ ናት!
ምንባታችሁ እንደምታመጡ እናያለን!
24/7 ስትተርቱና አቦሬ አፋችሁን ስትከፍቱ ዋሉ።
ኦሮሞ ጉዞውን ቀጥሏል።
ወደድክም ጠላህ ፊንፊኔ የኦሮሞ ናት!
ምንባታችሁ እንደምታመጡ እናያለን!
Re: ወይ አዲስ አበባ!
What have your hateful rat types done for Addis ababa other than sh!ting, peeing and making it garbage dumping toxic parasite area. In the case of the elected governenment, they have cleaned the rivers, the streets and planted trees with admirable clean parks all over the places. The government renovated the age old Menelik palace and surround it with fresh and attractive clean parks and much more.Za-Ilmaknun wrote: ↑16 Mar 2023, 15:53የሚደንቀው እኮ አብዛኛው የኬኛ ፖለቲከኛ አዲስ አበባ ውስጥ ከቢሮው፥ ከቤቱና አዲስ ከሰሩት ፓርክ በቀር በወል ይሚያውቁት ሰፈር እንኳን አለመኖሩ ነው። የህዝቡን ስንልቦና ስለማይጋሩ፥ ቤቱን በላዩ ላይ ንደው ልጆቹን በጅብ ሲያስበሉ፥ እርካታቸው ከፍ ይላል። በዚህ ዘመን በህዝብ ላይ በመንግስት የታገዘ ወንጀል በግልፅ እየተፈፀመ ያለው ኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሲሆን፥ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዳላየ ማለፉ ግን ያስተዛዝባል!!
Now the city with its modern hotels,parks renovated palaces, etc. can be excellent relaxing attractions for world leaders, Ethiopian diaspora and regular tourists. God bless the government and the Ethiopian people who elected them. Envious and jealous Judas devil vulgar types like weizero Za-Ilmaknun the drooling baboon can go and eat their finger and toe nails and die of envy.


Re: ወይ አዲስ አበባ!
የትናንቱ ታሪክ በአዲስ ተተክቷል፣
ጌታቸው ተሹሞ ታዬ ወህኒ ገብቷል።
ላሟ ስትታረድ ከቦረቀ ጥጃ፣
ደሞ የከርሞውን የነገውን እንጃ።
(ደረጀ ሀ)
ጌታቸው ተሹሞ ታዬ ወህኒ ገብቷል።
ላሟ ስትታረድ ከቦረቀ ጥጃ፣
ደሞ የከርሞውን የነገውን እንጃ።
(ደረጀ ሀ)