አረመኔዎች!
-
- Member+
- Posts: 7431
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ፖለቲካ ማለት አረመኔት ማለት ነዉ። የሰዉን ደም መጦ የራስን አላማ ለማሳካት ከመጣር ወደ ኋላ ኣይልም።
ይህን ለማለት ያስቻለኝ የአቶ ደመቀ መኮንን ቪዲዮ አይቼ ነዉ፣ በአንዴ ምን ብሆን ሰዉ እንደዚህ ይቀየራል? ዘልዝሎ ብበሉት አይሻላቸዉም?
አረመኔዎች!
አረመኔዎች!
Re: ፖለቲካ ማለት አረመኔት ማለት ነዉ። የሰዉን ደም መጦ የራስን አላማ ለማሳካት ከመጣር ወደ ኋላ ኣይልም።
ዲዲቲ፣DefendTheTruth wrote: ↑16 Mar 2023, 13:05ይህን ለማለት ያስቻለኝ የአቶ ደመቀ መኮንን ቪዲዮ አይቼ ነዉ፣ በአንዴ ምን ብሆን ሰዉ እንደዚህ ይቀየራል? ዘልዝሎ ብበሉት አይሻላቸዉም?
አረመኔዎች!
ወራጅ አለ እያልክ ነው?


-
- Member+
- Posts: 7431
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ፖለቲካ ማለት አረመኔት ማለት ነዉ። የሰዉን ደም መጦ የራስን አላማ ለማሳካት ከመጣር ወደ ኋላ ኣይልም።
አዎ ጠብቀኝ፣ ያንተ ባቡር ቦታ አለዉ?Horus wrote: ↑16 Mar 2023, 13:11ዲዲቲ፣DefendTheTruth wrote: ↑16 Mar 2023, 13:05ይህን ለማለት ያስቻለኝ የአቶ ደመቀ መኮንን ቪዲዮ አይቼ ነዉ፣ በአንዴ ምን ብሆን ሰዉ እንደዚህ ይቀየራል? ዘልዝሎ ብበሉት አይሻላቸዉም?
አረመኔዎች!
ወራጅ አለ እያልክ ነው?![]()
![]()
ደመቀን በቁሙ በላቺሁት፣ እኔን ደግሞ ምን ልታደርጉኝ ይሁን?