Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የዓለም ጦርነት ከጨረሰው በላይ---> 1 ሚልዮን ትግሬ እና 380 ሺ መከላከያ አልቋል። መስዋዕትነት የተከፈለው ደብረጽዮን፤ጻድቃን፥ ወዘተ ወያኔ ለማትረፍ።

Post by Abere » 15 Mar 2023, 09:46

የዓለም ጦርነት ከጨረሰው በላይ---> 1 ሚልዮን ትግሬ እና 380 ሺ መከላከያ አልቋል። መስዋዕትነት የተከፈለው ደብረጽዮን፤ጻድቃን፥ ወዘተ ወያኔ ለማትረፍ።ይህን ያህልነው የትግራይ ወያኔዎች ምጡቅነታቸው። በዕልቂት የአለም ሪኮርድ ሰብረዋል - የትግራይ እናቶችን ባዶ አስቀርተዋል።በህይወት የተረፉም ካሉ ለከፋ አካል ጉዳት ተዳርገው ተዘግቶባቸው ድምጻችን ይሰማ ላይ ናቸው። በቀጣዩ ጦርነትስ ስንት ያስፈጁ ይሆን? የትግራይ ወጣቶች ወደየት ሂደው ነፍሳቸውን ያድኑ ይሆን?የትግራይ ዲያስፓራ ሁነው እንዳትሉኝ ብቻ። የትግሬ ዲያስፓራ መሆን ከትግሬነት ከሚይስቆጥር ይልቅ በሌላ ቢሰላ ይሻላል። ትግራይን ያስጨረሰ ዲያስፓራ ነው። ህሌናው እራሱ ይፈርድበታል - በአደባባይ እምበር ተገዳላይ ቢሉም ጸጸት በህሌናቸው ንግሷል።የማይነካውን የነካ ይቃጠላል - አረንጓደ፤ቢጫ፤ቀይ ሰንደቅ አላማ ያረከሰ ሁሉ በየጢሻው ቀባሪ አጥቶ ረክሶ ይሞታል - የዱር አራዊት ይቀብሩታል።

Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የዓለም ጦርነት ከጨረሰው በላይ---> 1 ሚልዮን ትግሬ እና 380 ሺ መከላከያ አልቋል። መስዋዕትነት የተከፈለው ደብረጽዮን፤ጻድቃን፥ ወዘተ ወያኔ ለማትረፍ።

Post by Abere » 15 Mar 2023, 10:36


ይህ የታላቁ ወያኔ መሪ( መለስ ዜናዊ) ፍሬ ጎምርቶ ያፈራው ምርት ነው። :mrgreen:

በደርግ ዘመን አንድ የካድሬ ዘፈን ነበር ( የታላቁ መሪ ፍሬው ጎመራ) የተሰኘ - መንግስቱ ኃ/ማርያምን ለማወደስ ይመስላል። ድርሶ የጎመራው ግን ችግር ነበር።

Post Reply