Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

union
Member+
Posts: 6386
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: እንኳን አንቺን ማግኘት መመኘት ይበቃል!!!!

Post by union » 15 Mar 2023, 01:34

ኧረ ሆረስ እንደዚህ አይባልም

የባልንጀራህን ምንም ነገር አትመኝ ይል አይደል እንዴ ህጉ

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: እንኳን አንቺን ማግኘት መመኘት ይበቃል!!!!

Post by TGAA » 15 Mar 2023, 01:52

A woman with dignity. A woman who is not afraid to be herself, to speak her mind, to stand up for what she believes in, and stick to it through thick and thin – no matter what! A man who deserves her has her.

Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እንኳን አንቺን ማግኘት መመኘት ይበቃል!!!!

Post by Horus » 15 Mar 2023, 02:15

union wrote:
15 Mar 2023, 01:34
ኧረ ሆረስ እንደዚህ አይባልም

የባልንጀራህን ምንም ነገር አትመኝ ይል አይደል እንዴ ህጉ
union
ወዳጄ ልቤ አንተ ሳትሰማ የምትመልስ ሰው ነህ ! ዘፋኙን ስማው!!!! እንኳን አንቺን ማግኘት መመኘት ያዋጣል ይላል !!!!! አባባሉ ግ ግ እንኳን አንቺን ማግኘት መመኘት ይበቃል የሚለው ነው !! መቼ ነው ትግስትና አንብቦ ሰምቶ መመለስ የምትማረው?!!!!!!!!!!!!

TGAA,

Yes indeed! ቴዲ ምን ያህል በራሱ የሚተማመን ሰልፍ ኮንፊደንስ እንዳለው የምታውቀው ሚስቱ ዛሬም የትም ሄዳ ሞዴል ሆና ከማንም ጋር ምንም ነገር ሰርታ ወደ ልጆቿ የምትመለስ ነች ። ልክ እሱ ነጻነቷን 100% እንደ ሚጠብቅላት ይህቺ ንግስት ለባሏ ልጆቿ ቤቷ እንደ ማሪያም ታማኝ የሆነች ልዩ ፍጡር ነች!!! ግ ን እንዳትረሳ it takes two to tango !!! ቴዲ ባለጌ ቢሆን እሷም ሺ ወንድ እንደ ሚመኛት ታቃለህ ። የ2 አስደናቂ ወንድና ሴት ውህደት ነው !!!!

union
Member+
Posts: 6386
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: እንኳን አንቺን ማግኘት መመኘት ይበቃል!!!!

Post by union » 15 Mar 2023, 10:37

ሆረስ ምን እያልክ ነው

እኔም እኮ የምለው እሱን ነው። አንተ ፓስት ስላደረከው ላንተ ነው የመለስኩት እንጂ ዘፈኑ እና ቪድዮው አብረው አይሄድም። የዘፈኑ አባባል ላላገባ ወይም ለሚስት ወይም ጓደኛ ፈላጊ ነው። ለቴዲ አፍሮ ሚስት አይሆንም

Horus wrote:
15 Mar 2023, 02:15

Post Reply