Page 1 of 1

ጉራጌና ኢትዮጵያ!

Posted: 14 Mar 2023, 23:57
by Horus
ኢትዮጵያ ከሌለች ጉራጌ የሚባል ነገር አይኖርም! ኢትዮጵያ እስካለች ድረስ ጉራጌን የሚያጠፋ ኃይል በምድር አይኖርም ! ጉራጌ ሁሉ ባለህበት በገጠር በከተማ፣ ባገር ባለም ላይ ተደራጅ !!! አንድ ሆነህ ተደራጅ! ሁለት ሆነህ ተደራጅ! እልፍ ሆነህ ተደራጅ ! ማጆሪቲው የኢትዮጵያ ሕዝብ እየደገፈህ ነው!! አሁን ጀግንነትክን ማሳያ ሰዓት ላይ ነህ !! ሰብኛ ማለቅ ዪሁን! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!