-
- Senior Member+
- Posts: 45809
- Joined: 30 May 2010, 23:04
-
- Member+
- Posts: 8540
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: WAR UPDATE: Russian BREAKTHROUGH Towards Kramatorsk
የኡናታችን ትግራይ ሆድ ዥንጉርጉር ።
ትግራዋይ ዎንድሜ Halafi Mengedi ሩስያ እንድታሸንፍ ይፈልጋል።
ሌላኛው ትግራዋይ ዎንድሜ Meleket ደግሞ አሜሪካና ዩኽረይን እንዲያሸንፉ ይፈልጋል።
ትግራዋይ ዎንድሜ Halafi Mengedi ሩስያ እንድታሸንፍ ይፈልጋል።
ሌላኛው ትግራዋይ ዎንድሜ Meleket ደግሞ አሜሪካና ዩኽረይን እንዲያሸንፉ ይፈልጋል።
-
- Senior Member+
- Posts: 33606
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Re: WAR UPDATE: Russian BREAKTHROUGH Towards Kramatorsk
Digital Weyane wrote: ↑14 Mar 2023, 00:15የኡናታችን ትግራይ ሆድ ዥንጉርጉር ።
ትግራዋይ ዎንድሜ Halafi Mengedi ሩስያ እንድታሸንፍ ይፈልጋል።
ሌላኛው ትግራዋይ ዎንድሜ Meleket ደግሞ አሜሪካና ዩኽረይን እንዲያሸንፉ ይፈልጋል።
It's the great dedebit strategy of divide & rule!
That's how they control the world, from Meqele.
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: WAR UPDATE: Russian BREAKTHROUGH Towards Kramatorsk
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለጀግናው የዩክሬን ህዝብ ከነጀግናው መሪያቸዉ ትልቅ ክብር እንሰጣቸዋለን!
ጀግናው ዘለንስኪ ባያነሳ ጋሻ፡
በቦረቀ ነበረ አውሮፓ ላይ ራሻ።
ወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምስራቅ ይምጣ ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋል![ አራት ሚሊየን ነጥቦች]
“ክሬሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!” ቀኜ ትርሳኝ” እያለ ነው የኣውሮፓው ሻዕብያ፡ ዘለንስኪ ጀግናው!
ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች
የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም
ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!
ዘለንስኪ ጀግና ነው!
ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!

Zmeselo wrote: ↑14 Mar 2023, 09:50Digital Weyane wrote: ↑14 Mar 2023, 00:15የኡናታችን ትግራይ ሆድ ዥንጉርጉር ።