ጩኸቱ ከፍየሉ በላይ ነው አላልንም?! ኤርምያስና ልደቱ ሃቁን አፍረጠረጡት። የኢትዮፕያኒስት አሃዳዊው ሚድያ፤ ሲኖዶሱና የአማራ ፖለቲከኞች ድንገት ከዶ/ር የተጣሉት ምክንያት ገሃድ ወጣ
ለምን ከትግራይ ጋር ሰላም ፈጠርክ ብለው ነው!
Re: ጩኸቱ ከፍየሉ በላይ ነው አላልንም?! ኤርምያስና ልደቱ ሃቁን አፍረጠረጡት። የኢትዮፕያኒስት አሃዳዊው ሚድያ፤ ሲኖዶሱና የአማራ ፖለቲከኞች ድንገት ከዶ/ር የተጣሉት ምክንያት ገሃድ ወጣ
"እነዚህ ሰዎች'ኮ አሁን አቢይ ትግራይን ከብቤለሁ፤ ጦርነቱን ጀምሬለሁ ቢል፤ አማራን እንደፈለግክ ወለጋ ላይ ግደል አፈናቅል፤ ግን ጦርነቱን ቀጥል ይላሉ" Ethio360