Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by Abere » 10 Mar 2023, 11:08

የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9914
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by DefendTheTruth » 10 Mar 2023, 11:51

ጠኔዉ ቤተክርስቲያንም ደርሶዋል ወይ?

ችግሩ ሲኖ-ትራኮቹ ከእህል ይልቅ በጥባጦችን ወደ ከተማዋ ስለምጭኑ ነዉ!

Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by Abere » 10 Mar 2023, 12:02

ኦሮሙማዎች የጠላችሁትን አማራ የጫነባችሁ እንጀራ እና ዶሮ ወጥ መብላት ቀረ ላችሁ። እንኳን ደስ ያላችሁ። ጉራጌም ሱቅ ይዘጋል። የቀንድ ከብቶቹን መሃል ከተማ መንዳት ነው - ከቦረና እያመጣችሁ። :lol: :lol:

DefendTheTruth wrote:
10 Mar 2023, 11:51
ጠኔዉ ቤተክርስቲያንም ደርሶዋል ወይ?

ችግሩ ሲኖ-ትራኮቹ ከእህል ይልቅ በጥባጦችን ወደ ከተማዋ ስለምጭኑ ነዉ!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9914
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by DefendTheTruth » 10 Mar 2023, 12:09

Abere wrote:
10 Mar 2023, 12:02
ኦሮሙማዎች የጠላችሁትን አማራ የጫነባችሁ እንጀራ እና ዶሮ ወጥ መብላት ቀረ ላችሁ። እንኳን ደስ ያላችሁ። ጉራጌም ሱቅ ይዘጋል። የቀንድ ከብቶቹን መሃል ከተማ መንዳት ነው - ከቦረና እያመጣችሁ። :lol: :lol:

DefendTheTruth wrote:
10 Mar 2023, 11:51
ጠኔዉ ቤተክርስቲያንም ደርሶዋል ወይ?

ችግሩ ሲኖ-ትራኮቹ ከእህል ይልቅ በጥባጦችን ወደ ከተማዋ ስለምጭኑ ነዉ!
ከመሸጋችሁብት ቤተክርስቲያን ዉጡ ና ሌላዉን ከዚይ ቦሓላ እንነጋገራለን!

Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by Abere » 10 Mar 2023, 12:46

እነ ማን ናቸው የመሸጉት? ቤተስኪያን ሰብረው የሚገቡትን ለማለት ፈልገህ ነው እንደ? እርሱን እነ አካለ ወልድን መጠየቅ ይሻላል።
DefendTheTruth wrote:
10 Mar 2023, 12:09
Abere wrote:
10 Mar 2023, 12:02
ኦሮሙማዎች የጠላችሁትን አማራ የጫነባችሁ እንጀራ እና ዶሮ ወጥ መብላት ቀረ ላችሁ። እንኳን ደስ ያላችሁ። ጉራጌም ሱቅ ይዘጋል። የቀንድ ከብቶቹን መሃል ከተማ መንዳት ነው - ከቦረና እያመጣችሁ። :lol: :lol:

DefendTheTruth wrote:
10 Mar 2023, 11:51
ጠኔዉ ቤተክርስቲያንም ደርሶዋል ወይ?

ችግሩ ሲኖ-ትራኮቹ ከእህል ይልቅ በጥባጦችን ወደ ከተማዋ ስለምጭኑ ነዉ!
ከመሸጋችሁብት ቤተክርስቲያን ዉጡ ና ሌላዉን ከዚይ ቦሓላ እንነጋገራለን!

Selam/
Senior Member
Posts: 11839
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by Selam/ » 10 Mar 2023, 13:03

በክፍት ሲኖ-ትራክማ መሄድ የቅንጦትና የደፋር ምልክት ነው። የሽመልስ አራዊቶች ቤትና ሰው እያቃጠሉ በየጫካውና በየመንደሩ እንደ ግሪሳ እየተግተለተሉ አይደለም እንዴ ከከተማ ወደከተማ የሚሹለኮለኩት።

DefendTheTruth wrote:
10 Mar 2023, 11:51
ጠኔዉ ቤተክርስቲያንም ደርሶዋል ወይ?

ችግሩ ሲኖ-ትራኮቹ ከእህል ይልቅ በጥባጦችን ወደ ከተማዋ ስለምጭኑ ነዉ!

Right
Member
Posts: 2823
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by Right » 10 Mar 2023, 13:32

ጠኔዉ ቤተክርስቲያንም ደርሶዋል ወይ?
Thr oromos are on top of a mountain in charge of a country. Instead of governing in humility and with skill, they are performing spectacularly in the Abiye Ahmed clown show.

In 2019 the Oromuma gangs with the help of state employees robbed 26 banks and they said they robbed Amahara banks to justify the crime.

Swim in the ocean of conspiracy.

You can’t cheat the economy away. It is staring at you & DEALING WITH ECONOMY COLLAPSE AIN’T EASY AS KILLING CHILDREN.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9914
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by DefendTheTruth » 10 Mar 2023, 14:50

Selam/ wrote:
10 Mar 2023, 13:03
በክፍት ሲኖ-ትራክማ መሄድ የቅንጦትና የደፋር ምልክት ነው። የሽመልስ አራዊቶች ቤትና ሰው እያቃጠሉ በየጫካውና በየመንደሩ እንደ ግሪሳ እየተግተለተሉ አይደለም እንዴ ከከተማ ወደከተማ የሚሹለኮለኩት።
DefendTheTruth wrote:
10 Mar 2023, 11:51
ጠኔዉ ቤተክርስቲያንም ደርሶዋል ወይ?

ችግሩ ሲኖ-ትራኮቹ ከእህል ይልቅ በጥባጦችን ወደ ከተማዋ ስለምጭኑ ነዉ!
ልዩነቱ አንዱ የግልፅ ጠላት ስሆን ሌላኛዉ የዉስጥ ጠላት ነዉ፣ ላይ ላዩን ሰላም ይመስላል፣ ዉስጥ ዉስጡን ይዘለገልጋል፣ ይቦረቡራል።

የዉስጥ ጠላት!

Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by Abere » 10 Mar 2023, 15:16

Given, 2 other regions are born out of the Southern Regions( aka SNNPR), now Addis Ababa is the 3rd largest region following Amhara and "Oromiya" regions. In a genuine none-ethnic based, conventional federal structure the Sate of Addis Ababa shall have geographic size that encompass farming communities where urban food security will be guaranteed. The so-called "Oromiya" region with an identified/unmarked/ capital is just a mediocre and its existence is just a bubble causing temporal tension. It is an objective fact, the state of Addis Ababa is a real existence that will have good part of the Shewa province with a mix of economic activities and engagements benefiting its residents. The psychological and socio-cultural make of the city is quite incompatible with "Oromiya" bubble.

Selam/
Senior Member
Posts: 11839
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by Selam/ » 10 Mar 2023, 16:14

እኔ እስከማውቀው ድረስ የሚቦረቦር የበሰበሰ ነገር ነው። ላለመቦርቦር የፈለገ ቀድሞ ፅድት ይላል በስብሶ እንዳይገኘ ይጥራል። ሽሜና አቢቹ ግን ነቅዘው ነቃቅዘው በራሳቸው ሊወድቁ ነው። ሲኖ ትራኩን ኬላ ላይ ቢያስቆሙት ባያስቆሙት ለውጥ የለውም።

የሸኔው አራዊት ጉዳይ ሌላ ነው። የደም ግብር የለመደ፣ ህፃናት የለ አዛውንት የለ ከፊቱ ያለውን ሁሉ ከማጨድ የማይመለስ ሳጥናኤል ነው።

ነቅዘህም ሰው ገድለህም አትዘልቀውም።

DefendTheTruth wrote:
10 Mar 2023, 14:50
Selam/ wrote:
10 Mar 2023, 13:03
በክፍት ሲኖ-ትራክማ መሄድ የቅንጦትና የደፋር ምልክት ነው። የሽመልስ አራዊቶች ቤትና ሰው እያቃጠሉ በየጫካውና በየመንደሩ እንደ ግሪሳ እየተግተለተሉ አይደለም እንዴ ከከተማ ወደከተማ የሚሹለኮለኩት።
DefendTheTruth wrote:
10 Mar 2023, 11:51
ጠኔዉ ቤተክርስቲያንም ደርሶዋል ወይ?

ችግሩ ሲኖ-ትራኮቹ ከእህል ይልቅ በጥባጦችን ወደ ከተማዋ ስለምጭኑ ነዉ!
ልዩነቱ አንዱ የግልፅ ጠላት ስሆን ሌላኛዉ የዉስጥ ጠላት ነዉ፣ ላይ ላዩን ሰላም ይመስላል፣ ዉስጥ ዉስጡን ይዘለገልጋል፣ ይቦረቡራል።

የዉስጥ ጠላት!

Selam/
Senior Member
Posts: 11839
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by Selam/ » 10 Mar 2023, 17:06

የኦሮሞ ፖለቲከኞች ድንቁርና በጣም ይገርመኛል። አንድም የሚረባ ከተማ ሳያቋቁሙና ሳያሳድጉ፣ ሁሉም ህልማቸው እስከነ ቦት ጫማቸው አዲስ አበባ ላይ መንጠላጠል ነው። ወያኔ የዛሬ 25 ዓመት አዲስ አበባ መቀመጫ ሲሰጣቸው፣ ናዝሬት ብቻ ነበረች ሁለተኛዋ ትልቋ ከተማ። ዛሬ እነ መቀሌ፣ ጎንደር፣ ባህር ዳርና አዋሳ በፍቅርና በሰላም በፍጥነት እያደጉ ነው። ዛሬ የአዲስ አበባ ህዝብ ቁጥር ወደ 3 ሚሊዮን ሲሆን፣ ትልቁ የኦሮሚያ ከተማ ግማሽ ሚሊዮን እንኳን የሚደርስ የህዝብ ቁጥር የለውም። የወርቁ ሃገር ወለጋ ኮረኮንችና ጭቃ ነበር የዛሬ 30 አመት፣ ዛሬ ሸኔና ሽመልስ ህዝቡን ገድለውና አፈናቅለው ነቀምቴ ከመቶ ሺህ ሰው በላይ አይኖርባትም።

ንፍጣሞች ስለሆኑ የበሰለውን ለመብላት እንጂ የሚስገበገቡት፣ ወደ ታች ዝቅ ብለው የወደቀውን የማንሳት ብቃትም ሆነ ፍላጎት የላቸውም።

Abere wrote:
10 Mar 2023, 15:16
Given, 2 other regions are born out of the Southern Regions( aka SNNPR), now Addis Ababa is the 3rd largest region following Amhara and "Oromiya" regions. In a genuine none-ethnic based, conventional federal structure the Sate of Addis Ababa shall have geographic size that encompass farming communities where urban food security will be guaranteed. The so-called "Oromiya" region with an identified/unmarked/ capital is just a mediocre and its existence is just a bubble causing temporal tension. It is an objective fact, the state of Addis Ababa is a real existence that will have good part of the Shewa province with a mix of economic activities and engagements benefiting its residents. The psychological and socio-cultural make of the city is quite incompatible with "Oromiya" bubble.

Sadacha Macca
Senior Member
Posts: 12346
Joined: 22 Feb 2014, 16:46

Re: የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by Sadacha Macca » 10 Mar 2023, 17:22

Abere,

You pretend to not include all Oromo in your insulting tirades, yet now say our state doesn't exist, yet you say Amara and Addis which is almost entirely surrounded by Oromia, exist. Hilarious. Addis is and can be, the capital of both Oromia and Ethiopia. We can even have two capitals like twelve other countries... . This is the idealistic yet attainable goal that Oromos should strive for.
Like it or not, the "ethnic" based system is here for quite a while. For a myriad of reasons. Like it or not, it is what keep the country together, despite Its many problems and issues. Ethiopia had problems before this system, many problems and will always have them, for many reasons, one of those reasons being the way the country was established and the purpose of its establishment.

Objectively speaking, Ethiopia was established by meneliks expansion, an expansion made possible and successful by European firearms and military experts who directly participated in many battles and advised him. Without their involvement, there wouldn't be an Ethiopia. They wanted an ally in that part of Africa to serve their own interests, many interests, which includes getting access to the gold, the iron ore, the many resources in what is southern Ethiopia, of which Oromo lands make a significant part of.
Essentially, Ethiopia to this day, is a client of the west, their puppet in the region (hence why they used Ethiopia to invade Somalia), and is dependent on the western aid to stay afloat.
So, remember, Ethiopian governments, until they can get the country to a place where it is self sufficient at least to a certain extent necessary, will always be beholden to the external powers that helped establish and maintain Ethiopia, as opposed to the interests of the masses.

Tigrayan brother right,
You blame all Oromo for the blunders of the OPDO, yet would be furious if Tigrayans were all blamed for yhr blunders and oppression of the TPLF. Just another hypocrite adhering to double standards. A small group of elites govern the country, and they represent their interests as a group, not the nations they belong to. Whether it be an Amara individual ruling, or an Oromo, or a tigrayan like you and TPLF leaders, or etc.
But of course, you are too blinded by hate and fear to be that objective and fair. So nothing less is expected of you.

Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by Abere » 10 Mar 2023, 17:27

ሰላም፤

ይህ ኦሮምያ ተብሎ የሚጠራ ክልል ወያኔ ከፈጠረቻቸው ክልሎች ሁሉ በተለየ መልኩ ዘላን ክልል ነው - የእራሱ ሆነ ይህ ነው ተብሎ የሚታወቅ ርዕሰ ከተማ የለውም። የኦሮምያ ዋና መዲና ማና ናት ብየ እራሴን ስጠይቅ ጫካ ውስጥ ከኦነግ ጋር አብራ የምትንቀሳቀስ መናባዊ ትመስለኛለች - ይህን ስል እውነቴን ነው። በአንድ ወቅት (በግምት ከ18 አመት በፊት በጅኖዶ ሳድን የክልል መሪነት ) ናዝሬት ከተማችን ናት ብለው እጅግ ብዙ መዋዕለ ንዋይ ፈሶበት ያልተሰራ የከተማ ፕላን፥ ንድፈ ሃሳብ እና ፕሮጀከት አልነበረም። በተመሳሳይ ከኦሮምያ በኋላ እም ዐልቦ ( ከዜሮ) ተነስተው አፋሮች ሰመራ ከተማን ቆርቁረው ዛሬ ሰመራ የበለጸገች ከተማ ሁናለች። በደቡብ ደግሞ 5 ወረዳዎች ብቻ የነበሯት ዳዋሮ ዞን ያረጀ ከተማዋን ዋካን በመተው ከዜሮ ተንሳታ ተርጫ የሚባላ አዲስ የዞን ከተማ ቆርቁራ ዛሬ ተርጫ ደምቋል።

በተቃራኒ ዘላኑ የኦሮምያ ክልል ያየውን ከተማ ሁሉ ኬኛ ብየዋለሁ እያለ የአገር እና የህዝብ ጊዜ እያቃጠለ ነው። በጣም የሚያሳዝነው ጥንት መሄደ ነው ጅማ እየተባለ ይዘፈንላቸው የነበሩት ጅማ እና አጋሮ አፈር ዱቄት ሁነዋል። ነቀምቴ እንድሁ የመንደሮች ስብስብ እንጅ ከተማ አይመስልም። ይህ ኦሮምያ የሚባል ትርፍ አንጀት የሆነ ክልል ከማንም በላይ ለአዲስ አበባ ሸክም ሁኖባታል።አዲስ አበባን የተጣባት ትላትል ኮሶ አሮምያ የሚባል ግስንግስ ነው። This Oromiya bubble is where OLF is and what OLF is about.
Selam/ wrote:
10 Mar 2023, 17:06

Post by Abere » 10 Mar 2023, 17:38

The TPLF/OLF creations are null and void. I thought you understood the spirit of Ethiopians struggle with the end goal of defeating Orommuma. There has never been what so ever a state called "Oromiya". It did not exist. The provinces of Shewa, Wellega, Arusi, Jimma, Harar are multi-ethnic, just not Oromos. Unfortunately, the Oromuma ideology ( in fact the name) coined by German and imported from Germany made false claims to swallow other equally native ethnic groups in these provines.This fact has to be told point blank and be accepted if a viable relation is possible.
Sadacha Macca wrote:
10 Mar 2023, 17:22
Abere,

You pretend to not include all Oromo in your insulting tirades, yet now say our state doesn't exist

union
Member+
Posts: 6386
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by union » 10 Mar 2023, 18:07

euroland,

You akale agame :lol: :lol: :lol: :lol:

Post by Sadacha Macca » 10 Mar 2023, 18:25

Abere wrote:
10 Mar 2023, 17:38
The TPLF/OLF creations are null and void. I thought you understood the spirit of Ethiopians struggle with the end goal of defeating Orommuma. There has never been what so ever a state called "Oromiya". It did not exist. The provinces of Shewa, Wellega, Arusi, Jimma, Harar are multi-ethnic, just not Oromos. Unfortunately, the Oromuma ideology ( in fact the name) coined by German and imported from Germany made false claims to swallow other equally native ethnic groups in these provines.This fact has to be told point blank and be accepted if a viable relation is possible.
Sadacha Macca wrote:
10 Mar 2023, 17:22
Abere,

You pretend to not include all Oromo in your insulting tirades, yet now say our state doesn't exist

Null and void, in your alternate reality, not in actual real life. That is the fact, that if you wish to engage in self delusion and deception, then sure, nothing that you hate and dislike exists, whether it be Oromia, the Oromo nation, Muslims, Somalis, whomever else that you hate and dislike. Sure.
What is the ''ethiopian struggle'' then, who is involved in it, who leads it, and what are its objectives? Do not be vague, be detailed, if indeed what you say, is true.
There has never been any state, throughout time, using your argument, until it was created by man, and his expanding the land under his governments rule. ALL states/countries/empires/etc, are MAN made concepts, that didn't exist at a point, and was then later on, created and brought into existence.
Amara state didn't exist either, but was created. Ethiopia didn't exist at one point, then it was brought into existence, by force and expansion, just like any other state; yet when you single only Oromia out for such a claim, your hatred and bias becomes clear, it's not about the OPDO and their corruption, it's about your hatred for the entire Oromo nation.
Oromummaa is an Oromo created term and concept, what you're referring to is Ormania, created by the german missionary J Krapf, who lived among Oromo's, saw their strength in numbers and in war, and thought wow, these guys could be the Germans of Africa, and make a beautiful, large country of their own. The same way European powers discussed things with menelik and thought wow, we could help him expand and conquer other Africans and their lands, so that we can benefit from their gold, their iron ore, their resources.

Get your facts straight, at least, if you're going to discuss us Oromo.

Selam/
Senior Member
Posts: 11839
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by Selam/ » 10 Mar 2023, 18:50

አንድ የኦነግ ሃይለኛ አቀንቃኝ የሆነ የነጆ ልጅን አስታወስከኝ። ተማሪ ሁሉ በክረምት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥርግርግ ብሎ ሲወጣ እሱና መሰሎቹ በፍፁም ተመልሰው ወደ ገጠር መሄድ አይፈልጉም ነበር። እኔ ዘመዶቼን ለመጠየቅ ጭር ወዳለችው ነቀምቴ ሳመራ፣ እሱ አባቱን በእርሻ እንዳይረዳ አዲስ አበባ ሲልከሰከስ ከርሞ መስከረም ሲጠባ እዛው እተውኩት ቦታ ሸራ ጫማውን አድርጎ አገኘዋለሁ። ከተሜ ለመምሰል ለምን ፈሱን እንደሚጨርስ አይገባኝም ነበር። ለእኔ ግን አዲስ አበባ ካሳለፉት ጊዜ ይልቅ፣ ወለጋና ሸዋ የኖርኩባት እያንዳንዷ ደቂቃ ዋጋና ጣዕም አላት። ወደፊትም ምርጫዬ እዛ መመለስ እንጂ ከአዛባ አቤቤ ጋር መግማማት አይሆንም።
Abere wrote:
10 Mar 2023, 17:27
ሰላም፤

ይህ ኦሮምያ ተብሎ የሚጠራ ክልል ወያኔ ከፈጠረቻቸው ክልሎች ሁሉ በተለየ መልኩ ዘላን ክልል ነው - የእራሱ ሆነ ይህ ነው ተብሎ የሚታወቅ ርዕሰ ከተማ የለውም። የኦሮምያ ዋና መዲና ማና ናት ብየ እራሴን ስጠይቅ ጫካ ውስጥ ከኦነግ ጋር አብራ የምትንቀሳቀስ መናባዊ ትመስለኛለች - ይህን ስል እውነቴን ነው። በአንድ ወቅት (በግምት ከ18 አመት በፊት በጅኖዶ ሳድን የክልል መሪነት ) ናዝሬት ከተማችን ናት ብለው እጅግ ብዙ መዋዕለ ንዋይ ፈሶበት ያልተሰራ የከተማ ፕላን፥ ንድፈ ሃሳብ እና ፕሮጀከት አልነበረም። በተመሳሳይ ከኦሮምያ በኋላ እም ዐልቦ ( ከዜሮ) ተነስተው አፋሮች ሰመራ ከተማን ቆርቁረው ዛሬ ሰመራ የበለጸገች ከተማ ሁናለች። በደቡብ ደግሞ 5 ወረዳዎች ብቻ የነበሯት ዳዋሮ ዞን ያረጀ ከተማዋን ዋካን በመተው ከዜሮ ተንሳታ ተርጫ የሚባላ አዲስ የዞን ከተማ ቆርቁራ ዛሬ ተርጫ ደምቋል።

በተቃራኒ ዘላኑ የኦሮምያ ክልል ያየውን ከተማ ሁሉ ኬኛ ብየዋለሁ እያለ የአገር እና የህዝብ ጊዜ እያቃጠለ ነው። በጣም የሚያሳዝነው ጥንት መሄደ ነው ጅማ እየተባለ ይዘፈንላቸው የነበሩት ጅማ እና አጋሮ አፈር ዱቄት ሁነዋል። ነቀምቴ እንድሁ የመንደሮች ስብስብ እንጅ ከተማ አይመስልም። ይህ ኦሮምያ የሚባል ትርፍ አንጀት የሆነ ክልል ከማንም በላይ ለአዲስ አበባ ሸክም ሁኖባታል።አዲስ አበባን የተጣባት ትላትል ኮሶ አሮምያ የሚባል ግስንግስ ነው። This Oromiya bubble is where OLF is and what OLF is about.
Selam/ wrote:
10 Mar 2023, 17:06
የኦሮሞ ፖለቲከኞች ድንቁርና በጣም ይገርመኛል። አንድም የሚረባ ከተማ ሳያቋቁሙና ሳያሳድጉ፣ ሁሉም ህልማቸው እስከነ ቦት ጫማቸው አዲስ አበባ ላይ መንጠላጠል ነው። ወያኔ የዛሬ 25 ዓመት አዲስ አበባ መቀመጫ ሲሰጣቸው፣ ናዝሬት ብቻ ነበረች ሁለተኛዋ ትልቋ ከተማ። ዛሬ እነ መቀሌ፣ ጎንደር፣ ባህር ዳርና አዋሳ በፍቅርና በሰላም በፍጥነት እያደጉ ነው። ዛሬ የአዲስ አበባ ህዝብ ቁጥር ወደ 3 ሚሊዮን ሲሆን፣ ትልቁ የኦሮሚያ ከተማ ግማሽ ሚሊዮን እንኳን የሚደርስ የህዝብ ቁጥር የለውም። የወርቁ ሃገር ወለጋ ኮረኮንችና ጭቃ ነበር የዛሬ 30 አመት፣ ዛሬ ሸኔና ሽመልስ ህዝቡን ገድለውና አፈናቅለው ነቀምቴ ከመቶ ሺህ ሰው በላይ አይኖርባትም።

ንፍጣሞች ስለሆኑ የበሰለውን ለመብላት እንጂ የሚስገበገቡት፣ ወደ ታች ዝቅ ብለው የወደቀውን የማንሳት ብቃትም ሆነ ፍላጎት የላቸውም።

Abere wrote:
10 Mar 2023, 15:16
Given, 2 other regions are born out of the Southern Regions( aka SNNPR), now Addis Ababa is the 3rd largest region following Amhara and "Oromiya" regions. In a genuine none-ethnic based, conventional federal structure the Sate of Addis Ababa shall have geographic size that encompass farming communities where urban food security will be guaranteed. The so-called "Oromiya" region with an identified/unmarked/ capital is just a mediocre and its existence is just a bubble causing temporal tension. It is an objective fact, the state of Addis Ababa is a real existence that will have good part of the Shewa province with a mix of economic activities and engagements benefiting its residents. The psychological and socio-cultural make of the city is quite incompatible with "Oromiya" bubble.

union
Member+
Posts: 6386
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የእህል ጎተራ (Bread basket) የሆነውን የአማራ ክፍላተ ሀገራት በመታገዱ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድነት እና ረሃብ እየተጋለጠች ነው።

Post by union » 10 Mar 2023, 18:59

Akale agame euroland aka sadacha

Say something for us in agamigna :lol: :lol: :lol: :lol:

Sadacha Macca wrote:
10 Mar 2023, 18:25

Post Reply