Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11121
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

<ትፈልጉኛላችሁ ግን አታገኙኝም >እስክንድር ለአዲስ አበቤ ይህን እየሱስን ቃል የተጠቀም ይመስላል።

Post by Abere » 09 Mar 2023, 21:47

<ትፈልጉኛላችሁ ግን አታገኙኝም > እስክንድር ለአዲስ አበቤ ይህን እየሱስን ቃል የተጠቀም ይመስላል።
ሀቀኛው እና ጀግናው እስክንድር ነጋ ለአዲስ አበባ ህዝብ አበክሮ የነገረው ጉዳይ ነው ዛሬ እየሆነ ያለው። ግማሹ በፍርሃት ቆፈን፤ግማሹ በአድርባይነት የተቀፈደደው የአዲስ አበባ ህዝብ መሀሉ ዳር እንደሚሆን ሳይረዳ በእንዝህላልነት የኦሮሙማ አብይ አህመድ መጨፈርያ ሁኗል። ዛሬ የሚታየው በተኙበት ቤት የመፍረስ ድፍረት እስክንድር ቀደም አድርጎ የታገለው በወሮ በላ ቄሮ ሊደርስ የሚችለውን ችግር ነው ዛሬ ከአመታት በኋላ እየሆነ ያለው። እስክንድር እስር ቤት ተዘግቶ የአዲስ አበባ ህዝብ የአብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ በመሆን በየመንገዱ ይደግፍ ነበር። በመጨረሻም የአዲስ አበባ ህዝብ የደነዘዘ መሆኑን ሲረዳ ጣጥሎት ለነጻነት እና ለፍትህ ቀናዒ ወደ ሆነው ህዝብ ሄደ። ያ ህዝብ ዛሬ እስክንድርን መከታ ሁኖ ለነጻነት ዘብ ቁሟል። አዲስ አበባ እስክንድርን ይፈልጉታል - ግን አሁን አያገኙትም። ሊያገኙት ይሹ ከሆነ ለነጻነታቸው ቁርጠኛ መሆን አለባቸው።

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: <ትፈልጉኛላችሁ ግን አታገኙኝም >እስክንድር ለአዲስ አበቤ ይህን እየሱስን ቃል የተጠቀም ይመስላል።

Post by sun » 09 Mar 2023, 22:49

Abere wrote:
09 Mar 2023, 21:47
<ትፈልጉኛላችሁ ግን አታገኙኝም > እስክንድር ለአዲስ አበቤ ይህን እየሱስን ቃል የተጠቀም ይመስላል።
ሀቀኛው እና ጀግናው እስክንድር ነጋ ለአዲስ አበባ ህዝብ አበክሮ የነገረው ጉዳይ ነው ዛሬ እየሆነ ያለው። ግማሹ በፍርሃት ቆፈን፤ግማሹ በአድርባይነት የተቀፈደደው የአዲስ አበባ ህዝብ መሀሉ ዳር እንደሚሆን ሳይረዳ በእንዝህላልነት የኦሮሙማ አብይ አህመድ መጨፈርያ ሁኗል። ዛሬ የሚታየው በተኙበት ቤት የመፍረስ ድፍረት እስክንድር ቀደም አድርጎ የታገለው በወሮ በላ ቄሮ ሊደርስ የሚችለውን ችግር ነው ዛሬ ከአመታት በኋላ እየሆነ ያለው። እስክንድር እስር ቤት ተዘግቶ የአዲስ አበባ ህዝብ የአብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ በመሆን በየመንገዱ ይደግፍ ነበር። በመጨረሻም የአዲስ አበባ ህዝብ የደነዘዘ መሆኑን ሲረዳ ጣጥሎት ለነጻነት እና ለፍትህ ቀናዒ ወደ ሆነው ህዝብ ሄደ። ያ ህዝብ ዛሬ እስክንድርን መከታ ሁኖ ለነጻነት ዘብ ቁሟል። አዲስ አበባ እስክንድርን ይፈልጉታል - ግን አሁን አያገኙትም። ሊያገኙት ይሹ ከሆነ ለነጻነታቸው ቁርጠኛ መሆን አለባቸው።

Right
Member
Posts: 2826
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: <ትፈልጉኛላችሁ ግን አታገኙኝም >እስክንድር ለአዲስ አበቤ ይህን እየሱስን ቃል የተጠቀም ይመስላል።

Post by Right » 09 Mar 2023, 23:02

ሀቀኛው እና ጀግናው እስክንድር ነጋ ለአዲስ አበባ ህዝብ አበክሮ የነገረው ጉዳይ ነው ዛሬ እየሆነ ያለው።
Well said. Leaders think 2 steps ahead.

A leaderless struggle is fruitless. Ethiopians have been coned and distracted not to help General Asaminew Tsigie and Eskinder Nega.

Also, in my opinion, Ethiopians has to be open minded about Lidetu Ayalew & Eng Yilekal. Leaders makes mistakes but they should be given a chance to help.

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: <ትፈልጉኛላችሁ ግን አታገኙኝም >እስክንድር ለአዲስ አበቤ ይህን እየሱስን ቃል የተጠቀም ይመስላል።

Post by sun » 09 Mar 2023, 23:06

Right wrote:
09 Mar 2023, 23:02
ሀቀኛው እና ጀግናው እስክንድር ነጋ ለአዲስ አበባ ህዝብ አበክሮ የነገረው ጉዳይ ነው ዛሬ እየሆነ ያለው።
Well said. Leaders think 2 steps ahead.

A leaderless struggle is fruitless. Ethiopians have been coned and distracted not to help General Asaminew Tsigie and Eskinder Nega.

Also, in my opinion, Ethiopians has to be open minded about Lidetu Ayalew & Eng Yilekal. Leaders makes mistakes but they should be given a chance to help.

Abere
Senior Member
Posts: 11121
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: <ትፈልጉኛላችሁ ግን አታገኙኝም >እስክንድር ለአዲስ አበቤ ይህን እየሱስን ቃል የተጠቀም ይመስላል።

Post by Abere » 10 Mar 2023, 11:57

ፍጡር ሁኖ የመኖር ህልውናውን የሚፈታተነው ችግር ሲገጥመው ከአደጋው ለመዳን የማይሞክር የለም። ይህ በሰው ልጆች ዘንድ እራስን ማዳን ይባላል። አሁን የአዲስ አበባ ህዝብ የመኖር ህልውና ችግር በግልጽ በአደባባይ በአይኖቹ እያየ በነቂስ እየደረሰበት እየቀመሰው ይገኛል። ማየት መቀመስ ባይፈልግ እንኳን በፍጹም አይችልም። አንድ ነገር ግን ይችላል። ይህን የአደባባይ የህልውና ችግር የሆነው ኦሮሙማ መጋፈጥ- ሊበላው የመጣውን ጅብ በልቶ መቀደስ ይባላል። ከ 8-12 ሚልዮን የሚገመተው የአድስ አበባ ህዝብ ከባሌ፤ አሩሲ፤ሀረር'ወለጋ ተለቃቅሞ የሚመጣ ኦሮሙማ ኦነግ ሲያፈናቅለው፤ሲገድለው፤ የኑሮ ዋስትና የሆነውን ስራውን ሲቀማው እጅግ አሳፋሪ የፈሪነት ደረጃ ነው። አዲስ አበባ ከዚህ የፍራት ቆፈን መውጣት የግድ ይለዋል - ኢትዮጵያዊ ጀግንነት የሚያሰድብ ነው የእዲስ አበባ ህዝብ። በሌሎች የአለም አገራት ታይቶ ወይም ተሰምቶ አይታወቅም - የአንድ አገር ርዕሰ ከተማ በንቃተ ህሌና ዝቅተኛ ሲሆን የድሞክራሲ መብቱ ሲነጠቅ የሚሽኮረመም።

Post Reply