Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ኢሳያስ፥ በነናአምን፥ ዘለቀ፥በኩል፥ አብይን፥ እየለመነ፥ነው!

Post by Axumezana » 09 Mar 2023, 13:04

https://mereja.com/amharic/v2/805491

ደብዳቤው፥ የተፃፈው፥ በኢሳያስ፥ በሚዘወረው፥ ንአምን፥ዘለቀ፥ በሚመራው፥ የዲያስፖራ፥ ትስስር፥ ሲሆን፥ ወያነን፥ ለማጥፋትና፥ የትግራይን፥ ህዝብ፥ ለማንበርከክ፥ ታቅዶ፥ የተተገበረው፥ ጦርነት፥ ከኢሳያስ፥ ጋር፥ ሆነው፥ የጠነሰሱ፥ ናቸው። አብይን፥ የዚህ፥ ጦርነት፥ አስፈፃሚ፥ አድርገው፥ የሰየሙ፥ ሲሆን፥ የኢትዮጵያ፥ ህዝብ፥ ባለፉት ፥ አምስት አመታት፥ የተለያዩ፥ ግፎች፥ ሲፈፀምበት፥ትንፍሽ፥ ያላሉ፥ አሁን፥ ግን ፥አብይ፥ ከወያኔ፥ ጋር፥ በመስማማቱ፥ እጅግ፥ የተከፉና፥ አብይን፥ አባብለው፥ እንደገና፥ ከወያነ፥ጋር፥ ኢንዲጣላና፥ ጦሩነቱም፥ አገርሸቶ፥ ወያኔ፥ መጥፋት፥ አለበት፥ የሚለውን፥ ኡሳያስ፥ የሰጣቸውን፥ ተልዕኮ፥ ለማስፈፀም፥ ጎንበስ፥ቀና፥ የሚሉ፥ ናቸው።

Educator
Member
Posts: 1995
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ኢሳያስ፥ በነናአምን፥ ዘለቀ፥በኩል፥ አብይን፥ እየለመነ፥ነው!

Post by Educator » 09 Mar 2023, 15:00

My brain is boiling every time you accuse Isayas for everything under the sun. He is not the president of Ethiopia, he is not even in Ethiopia. Just leave him alone. Why don't you mind about your country Ethiopia and those ruining it. If Isayas is interfering in the internal issues of Ethiopia, then it is not his fault, but rather the fault of Hodam Ethiopians who sold their soul for some left over. Externalizing your problems is the feul for more misery.
Axumezana wrote:
09 Mar 2023, 13:04
https://mereja.com/amharic/v2/805491

ደብዳቤው፥ የተፃፈው፥ በኢሳያስ፥ በሚዘወረው፥ ንአምን፥ዘለቀ፥ በሚመራው፥ የዲያስፖራ፥ ትስስር፥ ሲሆን፥ ወያነን፥ ለማጥፋትና፥ የትግራይን፥ ህዝብ፥ ለማንበርከክ፥ ታቅዶ፥ የተተገበረው፥ ጦርነት፥ ከኢሳያስ፥ ጋር፥ ሆነው፥ የጠነሰሱ፥ ናቸው። አብይን፥ የዚህ፥ ጦርነት፥ አስፈፃሚ፥ አድርገው፥ የሰየሙ፥ ሲሆን፥ የኢትዮጵያ፥ ህዝብ፥ ባለፉት ፥ አምስት አመታት፥ የተለያዩ፥ ግፎች፥ ሲፈፀምበት፥ትንፍሽ፥ ያላሉ፥ አሁን፥ ግን ፥አብይ፥ ከወያኔ፥ ጋር፥ በመስማማቱ፥ እጅግ፥ የተከፉና፥ አብይን፥ አባብለው፥ እንደገና፥ ከወያነ፥ጋር፥ ኢንዲጣላና፥ ጦሩነቱም፥ አገርሸቶ፥ ወያኔ፥ መጥፋት፥ አለበት፥ የሚለውን፥ ኡሳያስ፥ የሰጣቸውን፥ ተልዕኮ፥ ለማስፈፀም፥ ጎንበስ፥ቀና፥ የሚሉ፥ ናቸው።
Last edited by Educator on 09 Mar 2023, 15:58, edited 1 time in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ኢሳያስ፥ በነናአምን፥ ዘለቀ፥በኩል፥ አብይን፥ እየለመነ፥ነው!

Post by Axumezana » 09 Mar 2023, 15:12

Keep boiling your brain as I will not stop exposing Issu until he is judged by God!

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢሳያስ፥ በነናአምን፥ ዘለቀ፥በኩል፥ አብይን፥ እየለመነ፥ነው!

Post by Abere » 09 Mar 2023, 15:35

Axumezana,

Educator ጠቃሚ ምክር እና እስተያየት ነው የሰነዘረው። የአገራችንን ችግር ውጫዊ ከማድረግ ይልቅ መጀመርያ ውስጣዊ ድከመታችንን ማወቅ እና ማረም ይገባናል። ኢትዮጵያን የሚህል አገር ተልካሻ ምክንያቶችን መደርደር የእራሳችንን ድክመት ማሳያ ነው። ይህ ምክንያት ለኢትዮጵያ አይመጥንም። የኢትዮጵያ ችግር በጣም ግልጽ ነው። ጎጠኝነት እና ሆዳምነት ነው።

1ኛ) በህዝብ ትግል ወቅት ሆዳሞች ግንባር ቀደም ሁነው ብቅ በማለት የህዝብን የትግል ፍሬ ለፍርፋሪ የሸጣሉ።

2ኛ) የኢትዮጵያ ደዌ የሆኑት የወያኔ እና ኦነግ የሚባሉት አስቀያሚ ጎጠኞች ናቸው። ከ80 በላይ የሚሆኑት የአገራችን ጎሳዎች ትግሬን እና ኦሮሞን ጨምሮ የሚታመሱት በእነዚህ ተገንጣይ ኢትዮጵያዊ ስሜት በሌላቸው ነው። ሱዳንን ከኢትዮጵያ አብልጨ አፈቅራለሁ የሚል ወያኔ እኮ የባዕድ አገር ሰው ነው።

ጽዳት እና ጥራት ከእራስ ይጀመራል። መጀመርያ አገራችን ውስጥ ያለውን ቆሻሻ የጎሳ ስርዐት እና ሆዳምነት ማስቆም ይገባናል። ወያኔ እይደገፉ ኢትዮጵያዊ መሆን አይቻልም

ZEMEN
Member
Posts: 2492
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: ኢሳያስ፥ በነናአምን፥ ዘለቀ፥በኩል፥ አብይን፥ እየለመነ፥ነው!

Post by ZEMEN » 09 Mar 2023, 15:40

Axumezana wrote:
09 Mar 2023, 15:12
Keep boiling your brain as I will not stop exposing Issu until he is judged by God!
Agame boy, can you report to us how many Aid-trucks arrived in Mekelle this week? while you are there how many women got rapped by their fathers and brothers? How many people got hanged in the street of Mekelle? What a cockroach.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ኢሳያስ፥ በነናአምን፥ ዘለቀ፥በኩል፥ አብይን፥ እየለመነ፥ነው!

Post by Axumezana » 09 Mar 2023, 15:57

ኢሳያስ፥ የውጭ፥ ሰው፥ ሳይሆን፥ ቤተኛ፥ ነው፤

የትግራይን፥ ጦርነት፤ የጠነሰሱትና፥የጠመቁት፥ ኢሳያስና ፥ እነ፥ ንአምን፥ ዘለቀ፥ የሚመራቸው፥ እትዮጵያዊ፥ ነን፥ የሚሉ፥ የግብፅና፥ የኢሳያስ፥ አገልጋዮች፥ ናቸው። ኢትዮጵያ፥ አሁን፥ ለገባችበት፥ አዘቅት፥ዋና፥ ተጠያቂዎቹ፥ እነርሱ፥ ናቸው። አሁን፥ የሚጮሁት፥ እንዴት፥ ወያኔ፥ ሳንጨርሰው፥ እርቅ፥ ሆነ፥ብልው፥ እንጂ፥ ለኢትዮጵያውያን፥ አስበው፥ አይደለም፥ አምስት፥ አመት፥ ሙሉ፥ በኢትዮጵያ፥ ውስጥ፥ ብዙ፥ ግፍ፥ ሲደረግ፥ አንድም፥ቀን፥ ድምፅ፥ ያልሆኑለትን፥ ህዝብ፥ አሁን፥ አብይ፥ ላይ፥ እንድታምፅ፥ እንምራህ፥እያሉ፥ ነው።

Post Reply