Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 12617
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

"በዓድዋ ጦርነት ጊዜ የኢትዮጵያ ጠላት ማን ነበር?" ለሚለው ጥያቄ የTDF ከፍተኛ አመራር የሰጠው አስገራሚ መልስ .... ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

Post by Fiyameta » 06 Mar 2023, 10:04

"በዓድዋ ጦርነት ጊዜ የኢትዮጵያ ጠላት ማን ነበር?" ለሚለው ጥያቄ የTDF ከፍተኛ አመራር ሲመልስ "አቢይና ሻዕቢያ" ብሎ እርፍ። ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ :lol: :mrgreen:

ሌላው ከፍተኛ አመራር ደግሞ "የዓድዋ ጦርነት በወያኔና በደርግ መካከል የተደረገ ጦርነት ነበር" ሲል መለሰ። ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
:lol: :lol: :mrgreen:




Digital Weyane
Member+
Posts: 8489
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: "በዓድዋ ጦርነት ጊዜ የኢትዮጵያ ጠላት ማን ነበር?" ለሚለው ጥያቄ የTDF ከፍተኛ አመራር የሰጠው አስገራሚ መልስ .... ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

Post by Digital Weyane » 06 Mar 2023, 11:30

ያበጠው ይፈንዳ!! :roll: :roll:

የወያኔ መሪዎቻችን የዓድዋ ጦርነትን ዋናው የችግራችን መንስዔ አድርገው የሚያዩት ዋናው ምክንያት፣ በድሮ ዘመን ዎደ ኤርትራ ለግብርና ሥራ የተሰደዱ ተጋሩ አያቶቻችን በውብ ህንፃዎች ያሸበረቀች፣ በኢንዱስትሪ የበለፀገች፣ በኢኮኖሚና በማኀበራዊ ኑሮ እድገት በአፍሪቃ ከበለፀጉ አገሮች ደቡብ አፍሪቃን ቀጥሎ ሁለተኛውን ደረጃ የያዘች ዘመናዊ አገር ሲገበኙ፣ <<የዓድዋ ጦርነት ባይከሰት ኖሮ ትግራይ በጣሊያን ቅኝ ግዛት ስር ምን ያህል ታድግ ነበር?>> በሚል አጉል አስተሳሰብ ታውረው አድዋ ላይ ጣልያንን ድል ያደረጉት የኦሮሞና የአማራ ህዝቦችን ከማመስገን ፈንታ ጥርስ ነከሱባቸው።

ጭንቅላታቸው በጥላቻና በቅናት የተመረዙ አንዳንድ ተጋሩ ወያኔ የሚባል ድርጅት አቋቋሙ። ተጨቁነናል ከኢትዮጵያ እንገነጠላለን አሉ። ኢትዮጵያና ኤርትራ ሙሉ በሙሉ አፍርሰን የፈረንጆችን ጥቅም የምታስጠብቅ ዓባይ ትግራይ ሪፓብሊክን ኡንመሰርታለን የሚል ህልማቸው ማኒፌስቶአቸው ላይ ጭምር ፅፈው ላለፉት ሰላሳ አመታት በእጅጉ ሲተጉ የነበሩ ናቸው፤ ዛሬም ከዚህ የጥፋት ዒላማቸው ፍንክች አላሉም፡፡

ለዚሁ ዓላማ ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ታዳጊ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎችን ሁለት ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አስጨፈጨፉ። በፈረንጆች ድጎማ የምትተነፍስ ኡናታችን ትግራይን አወደሟት። ስለ ታላቋ ትግራይ ሲያልሙ ታናሿ ትግራይ ብቅ አለች። ይህንን ሲያዩ <<ጆባይደን!!>> እያሉ በየአስፋልቱ ተንከባለሉ ፣ ጨሱ ፤ ፀጉራቸውን ነጩ ፤ አንጀታቸው አረረ ፤ ስሜታቸው በሀይለኛ ተጎዳ ፤ ማን ይፅናና ማን ያፅናና ሁሉም ሀዘንተኛ ሆነ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:





Fiyameta
Senior Member
Posts: 12617
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: "በዓድዋ ጦርነት ጊዜ የኢትዮጵያ ጠላት ማን ነበር?" ለሚለው ጥያቄ የTDF ከፍተኛ አመራር የሰጠው አስገራሚ መልስ .... ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

Post by Fiyameta » 07 Mar 2023, 07:17

"የዓድዋ ጦርነት ማለት የደርግ ሰራዊት በወያኔ ታጋዮች አይቀጡ ቅጣት ተቀጥተው ትግራይን ዳግም እንዳይመኟት የተባረሩበትና የወያኔን አይበገሬነት በአፍሪካም ሆነ በዓለም መድረክ የተመሰከረለት ነው።" (የTDF ከፍተኛ አመራር - Ayte Meleket)
:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:


Post Reply