Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by Wedi » 03 Mar 2023, 17:33

Achamyeleh Tamiru
·
የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

የኦነጋውያንን ተረት መድገም ታሪክ ማወቅ የመሰለው የብል[ጽ]ግናው ሹም Yonatan TR በወዶገብነት ያገኘውን ወንበር ተጠቅሞ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ የኦሮሞማን ወረራ በማካሄድ ላይ ይገኛል። ዮናታን ተስፋዬን የብል[ጽ]ግና ወዶገብ ያልሁት የዐቢይ አሕመድ ካድሬ ከመሆኑ በፊት የሰማያዊ ፓርቲ አመራርና የሊቀመንበሩ የይልቃል ጌትነት ከዳሚ ስለነበር ነው።

ዮናታን አሰላለፉን ካስተካከለ ወዲህ ሳያላምጥ የዋጠውን የኦነጋውያን ተረት በመድገም በእናቱ ወገኖች ላይ ሲዘምት ይውላል። ዮናታን በኦነጋዊ ድንቁርና እየተመካ የዓድዋ ጦርነት ሲካሄድ ፶ ከመቶ በላይ የሚሆነው ዘማችና የጦር መሪ ኦሮሞ ነበር ሲል መተያያ ጽፏል። ዮናታን እንዲህ በድፍረት ሲናገር ቀዳሚ የታሪክ ምንጭ ያጣቀሰ አልያም የዓድዋ ጦርነት ሲካሄድ በአካል ተገኝቶ ዘማቹንና የጦር መሪዎችን ሲቆጥርና የነገድ ምደባ ሲያካሂድ የነበረ ይመስላል።

ዮናታን የዓድዋ ጦርነት ሲካሄድ ፶ ከመቶ በላይ የሚሆነው ዘማችና የጦር መሪ ኦሮሞ እንደነበር ሲተረተር እጅህ ከምን፤ ስለ ታሪኩ ቀዳሚ የታሪክ ምንጭ አቅርብ ቢባል ኦነጋዊ ድንቁርና ከሰጠው ከድፍረቱና በድንቁርና ከተደረተው የኦነጋውያን ተረት ውጭ የሚያቀርበው አንዳች የታሪክ ማስረጃ የለውም። የኦሮሙማ ከዳሚው ዮናታን ታሪክን በንባብ እንጂ የኦነግ ካድሬ በመሆን ማወቅ እንደማይቻልም የተገነዘበ አይመስልም።
ለመሆኑ የዓድዋ ጦርነት የጦር መሪዎች እነማን ነበሩ? ከየትኛው ነገድስ የተገኙ ናቸው? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ሩቅ ሳንሄድ የዘመቻው ጠቅላይ አዛዥና የጦሩ መሪ የሆኑት
የንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ምኒልክ ታሪከ ነገሥት የነበሩት ኦሮሞው ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊ ያዘጋጁትን የወቅቱን የንጉሡን ታሪከ ነገሥት ማንበቡ በቂ ነው። ከንጉሡ ታሪከ ነገሥት በላይ ስለ ዓድዋ ጦርነት መሪዎች ሊነግረን የሚችል ቀዳሚ ምንጭ ሊኖር አይችልም።

የዳግማዊ ምኒልክ ታሪከ ነገሥት የነበሩት ኦሮሞው ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊ ያዘጋጁትን ታሪከ ነገሥት ከምዕራፍ ፷ እስከ ፷፭ ስናነብ በዓድዋ ጦርነት ከተሰለፉት የጦር አበጋዞች ውስጥ በነገድ ኦሮሞ የሆነ የጦር መሪ የምናገኘው ሁለት ሰዎችን ብቻ ነው። እኒህ የጦር መሪዎችም እናቶቻቸው አማራ የኾኑት ሻቃ ኢብሳና አፈ ንጉሥ ነሲቡ መስቀሉ ናቸው። ከነዚህ ውጭ በታሪከ ነገሥቱ ወርድና ቁመት ስንወጣ ስንወርድ ብንውል ሌላ የኦሮሞ የጦር መሪ አናገኝም።

ኦነጋውያን የዓድዋ ጦርነት መሪዎቹ አብዛኛዎቹ ኦሮሞዎች ናቸው የሚል ተረት ከተስፋዬ ገብረአብ ተቀብለው መድገም የጀመሩት የጎጃሙን ንጉሥ፣ የወሎውን ንጉሥ፣ የመንዙን ተወላጅ፣ ወዘተ ሁሉ ዘሮቻቸው በሕይዎት እያሉ ታሪካቸውን በሞጋሳ ኦሮማይዝድ እያደረጉ ነው።

ከታች የታተመው ስዕላዊ መግለጫ የዐይን ምስክሩ ኦሮሞው ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊ ባዘጋጁት ታሪከ ነገሥት ውስጥ ከምዕራፍ ፷ እስከ ፷፭ ያለውን ታሪክ ጠቅልሎ የያዘና የዓድዋ አዝማቾች እነማን እንደነበሩ የሚያሳይ ቀዳሚ ምንጭ ነው።

ስዕላዊ መግለጫው ከመሀል አገር በዳግማዊ ምኒልክ መሪነት የዘመቱት የዓድዋ የጦር መሪዎችን ዝርዝር በሙሉ የያዘ ሲሆን እያንዳንዱ የጦር መሪ በየትኛው ግንባር እንደተሰለፈም ያሳያል።
እንደ ታሪኩ ሁሉ ይህ ስዕላዊ መግለጫም ተሚገኘው ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊ ባዘጋጁት የዳግማዊ ምኒልክ ታሪከ ነገሥት ውስጥ ምዕራፍ ፷ ከሚጀምርበት ገጽ በፊት ባለው የታሪከ ነገሥቱ ክፍል ነው።

በስዕላዊ መግለጫው ላይ የተዘረዘሩት የዓድዋ የጦር መሪዎች ስማቸው እንደሚከተለው ይቀርባል፤

1. ራስ መኮነን ወልደ ሚካዔል ወልደ መለኮት [አማራ]
2. ፊታውራሪ ገበዬሁ ክንዴ የግድም ወርቅ [አማራ]
3. ራስ ሚካኤል አሊ አመዴ [አማራ] (የራስ ሚካዔል [የኋላው ንጉሥ ሚካዔል] አባት ኢማም አሊ አመዴ የዐፄ ፋሲል የልጅ ልጅ ናቸው)
4. አፈ ንጉስ ነሱቡ መስቀሎ [ኦሮሞ]
5. ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ[ጉራጌ ]
6. ደጃዝማች ተሰማ ናደው [አማራ]
7. ባላምባራስ አጥናፌ ተክለ ዮሐንስ [አማራ]
8. ደጃዝማች በሻህ አቦዬ [አማራ]
9. ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት /አዳል ተሰማ ጎሹ ዘውዴ ስልጣን/ [አማራ]
10. ደጃዝማች ወልዴ አሻግሬ [አማራ]
11. ደጃዝማች ጫጫ አቦዬ [አማራ] (መንዜ ናቸው)
12. ደጃዝማች ውቤ አጥናፍ ሰገድ [አማራ]
13. ራስ ቢትወደድ መንገሻ [አማራ]
14. ራስ ወሌ ቡጡል ኃይለ ማርያም ገብሬ ተስፋ [አማራ]
15. ፊታውራሪ ተክሌ [አማራ]
16. ቱርክ ባሻ ታምሬ [አማራ]
17. አጋፋሪ ወልደ ገብርዔል በሻህ [አማራ]
18. ባሻ ገድሌ [አማራ]
19. ሊቀ መኳስ አድነው [አማራ]
20. ሊቀ መኳስ አባተ ቧያላው ንጉሡ [አማራ]
21. በጅሮንድ ባልቻ [ ጉራጌ]
22. ባላምባራስ ወሰኔ [አማራ]
23. ደጃዝማች ገሠሠ ወልደሐና [አማራ]
24. ባላምባራ አየለ [አማራ]
25. አዝማች ዛማኑኤል [አማራ]
26. በጅሮንድ ከተማ [አማራ]
27. ባላምባራስ ባንቴ [አማራ] (በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን የነበሩት የፊታውራሪ ተሰማ ባንቴ አባት)
28. አዛዥ በዛብህ [አማራ]
29. ቀኛዝማች መኮነን [አማራ]
30. አሳላፊ ገበዬሁ [አማራ]
31. ልጅ ናደው [አማራ]
32. ሻቃ ኢብሳ [ኦሮሞ]

የኦነጋውያንን ተረት እየደገመ ከ፶ በመቶ በላይ የሚሆነው የዓድዋ ዘማችና የጦር መሪ ኦሮሞ እንደነበር ሊነግረን የሚቃጣው ዮናታን ተስፋዬ በታሪከ ነገሥቱ ውስጥ ያልተጠቀሰና እኛ የማናውቀው እሱ ግን የሚያውቃቸው የዓድዋ ጦር መሪዎች ካሉ ካልነገረ በስተቀር በንጉሠ ነገሥቱ ታሪከ ነገሥት የተመዘገበው ቀዳሚ የታሪክ ምንጭ የሚነግረን ታሪክ ቢኖር በዓድዋ ጦርነት መሪ ሆነው የዘመቱ የኦሮሞ ነገድ ተወላጆች ቁጥር ሁለት ብቻ ነው።

ከዚህ በስተቀር ዘሮቻቸው ጠፍተው ሳያልቁ የጎጃሙን ንጉሥ፣ የወሎውን ንጉሥ፣ የመንዙን ተወላጅ፣ የጉራጌውን አርበኛና የስሜኑን ባላባት እየቀሙ ኦሮሞ ለማድረግ መሞከር ለማሰብ ፍቃደኛ ያልሆነውን መንጋ ለማታለልና ለማሳሳት ካልጠቀመ በስተቀር የሚቀይረው የታሪክ እውነት አይኖርም።

ከላይ ከቀረበው የታሪከ ነገሥቱ ኦፊሻላዊ ቀዳሚ የታሪክ ምንጭ በተማሪ የዘመኑ የታሪክ ጸሐፊ ፕሮፈሰር አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ "ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ" በሚል በ1901 ዓ.ም. በሮማ ባሳተሙ መጽሐፍ የዓድዋ ዘማቾች ከየትኛው የኢትዮጵያ ክፍል እንደዘመቱ እንዲህ ሲሉ ጽፈዋል፤

" የትግሬ ነፍጠኛ፣ የሸዋ ፈረሰኛ፣ የጎጃም እግረኛ፣ የቤተ አማራ ስልተኛ ከቦ ይቀላው፣ ያናፋው፣ ያንደገድገው ጀመር። ከእንዝርት የቀለለ የጁየ፣ ከነብር የፈጠነ ቤጌምድሬ፣ ከቋንጣ የደረቀ ትግሬ፣ ከአሞራ የረበበ ሽዌ፣ ከንብ የባሰ ጎጃሜ እያባረረ [ጥሊያንን] በየጎዳናው ዘለሰው። [ጥሊያኑም] አውሬ የነጨው ነጭ መንጋ እየመሰለ በየዱር ሆዱን ገልብጦ ወደቀና የአሞራ ቀለብ ሆነ። የመጣው መድፍ ሁሉ ከጥይቱ ከነመንኮራኩሩ በየመንገዱ እየወደቀ ተገኘ።...እንኳን በመከራ በደስታ ቢሆን ሁለት ለሊትና አንድ መአልት ከራብና ከጥም ጋራ አይቻልም።

የባራቲየሪን መሸሽና የጦሩን መመታት ባየ ጊዜ ያ ሁሉ ወደኋላ የነበረ የጣሊያን መድፈኛ መጫኛውን በጎራዴ እየቆረጠ መድፉን እየጣለ በመድፉ ስፍራ እሱ እየተተካ በአጋሰሱ እየጋለበ አስመራው ገባ። ካንድ ላይ ብቻ አስራ ስምንት መድፍ አንድ ጊዜ ሳይተኮስ እስከ ጥይቱ እስከ መንክራኩ ወድቆ ቀርቶ ተያዘ . . ."

ከዚህ የፕሮፌሰር አፈወርቅ የታሪክ መዝገብ፣ ቀዳሚ የታሪክ ምንጭና የዐይን ምስክርነት የዓድዋ ድል የተገኘው በተወርዋሪ የትግሬ ነፍጠኞች፣ ከአሞራ በፈጠኑ ሸዌዎች፣ ከንብ በባሱ ተናዳፊ ጎጃሜዎች፣ ከነብር በፈጠኑ ጎንደሬዎችና በስልት አዋቂ ቤተ አማሮች ተጋድሎ እንጂ በኦነጋውያን የፈጠራ ታሪክ እንዳልኾነ መገንዘብ ይቻላል።

እንግዲህ ሳይመረምር፣ ያሳጣራና ሳያረጋግጥ የኦነጋውያንን የስልቀጣ ተረት በመድገም የዓድዋ ጦርነት ሲካሄድ ፶ ከመቶ በላይ የሚሆነው ዘማችና የጦር መሪ ኦሮሞ ነበር እያለ ሀሳብ የሌለበት የፈጠራ ወሬ ለሚደግመው ዮናታን ተስፋዬ «ከመጠምጠም መማር ይቅደም» ፤ «ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት» የሚለውን የአያቶቻችን ጥልቅ ምክር በመለገስ ልሰናበት!

Please wait, video is loading...

union
Member+
Posts: 6408
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by union » 03 Mar 2023, 17:36

አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል።

አድዋን የኦሮሞ ብቻ ለማድረግ ሰብከው እነ ሀጫሉን አድዋ ኦሮሞ ነው እያሉ እንጣጥ እንጣጥ እንዲሉ አድርገው እውነቱ ግን አድዋ የመላ ኢትዮጵያዊያን ድል ነው!

VIVA ETHIOPIANS!!

tarik
Senior Member+
Posts: 33298
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by tarik » 03 Mar 2023, 18:02

Wedi wrote:
03 Mar 2023, 17:33

We knew gallas lied, but cursed-land-tigray parasites lied as well, they thought just because adwa was in cursed-land-tigray kilil all z warriors & generals were from cursed-land-tigray this list exposes agames & gallas. :lol: :mrgreen:

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by Wedi » 03 Mar 2023, 18:57

tarik wrote:
03 Mar 2023, 18:02

We knew gallas lied, but cursed-land-tigray parasites lied as well, they thought just because adwa was in cursed-land-tigray kilil all z warriors & generals were from cursed-land-tigray this list exposes agames & gallas. :lol: :mrgreen:
tarik some wise people said this:-

“The study of history is the best medicine for a sick mind; for in history you have a record of the infinite variety of human experience plainly set out for all to see.”

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by sun » 03 Mar 2023, 19:39

Wedi Kelbi,

Keep whistling and twerking garbage through your dirty back hole and filthy front hole. Dirty clown b!tch bathing in the dirty contaminate ditch.

Last edited by sun on 03 Mar 2023, 20:00, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by sun » 03 Mar 2023, 19:56

tarik wrote:
03 Mar 2023, 18:02
Wedi wrote:
03 Mar 2023, 17:33
Achamyeleh Tamiru
·
የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

We knew gallas lied, but cursed-land-tigray parasites lied as well, they thought just because adwa was in cursed-land-tigray kilil all z warriors & generals were from cursed-land-tigray this list exposes agames & gallas. :lol: :mrgreen:
What the vagabond vulgar wh0re's list exposes is only the deeper part of your vagabond and pathological liar a$$ hole. So, l!ck your a$$ and shove the list deep inside your red ar$$ and feel good. Don't forget to drink the holy water being provided by the holy dog so that you may get cured from being vulgar and a$$ hole vagabond. :P

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by Wedi » 03 Mar 2023, 20:21

ጋሎች ተረጋጉ እንጅ

አቻም የለህ ከላይ ከተቀሳቸው የኦሮሞ ጦር ዝማቾች ውጭ በአድዋ ጦርነት ግዜ ነበሩ የምትሏቸው ካሉ ስማቸውን በመጠቀስ ህዝብ እንዲያውቀው ማድረግ ነው ያለባችሁ እንጅ ዝም ብሎ መወራጨት ዋጋ የለውም!!
:P :P

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by sun » 03 Mar 2023, 20:36

Wedi wrote:
03 Mar 2023, 20:21
ጋሎች ተረጋጉ እንጅ

አቻም የለህ ከላይ ከተቀሳቸው የኦሮሞ ጦር ዝማቾች ውጭ በአድዋ ጦርነት ግዜ ነበሩ የምትሏቸው ካሉ ስማቸውን በመጠቀስ ህዝብ እንዲያውቀው ማድረግ ነው ያለባችሁ እንጅ ዝም ብሎ መወራጨት ዋጋ የለውም!!
:P :P
Noway. I better not disturb you when you are lying big and talking bullsh!t. Just keep swimming in your senseless bulsh!t lies and enjoying it. Hypocrite b!tch!

Right
Member
Posts: 2829
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by Right » 03 Mar 2023, 20:56

A recorded fact.

But then the Oromos were an occupying force then.

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by sun » 03 Mar 2023, 21:10

Right wrote:
03 Mar 2023, 20:56
A recorded fact.

But then the Oromos were an occupying force then.
I understand your fears! The only occupying forces are the devils occupying your dimwitted low IQ piece of gray matter existing between your cursed two earns. Once the gray matter is occupied by Satan every thing out side in the field also looks and feels occupied. Seek psychiatrist help because it may provide some relief if not cure. Hypocrite b!tch! :P

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by banebris2013 » 03 Mar 2023, 21:45

Wedi wrote:
03 Mar 2023, 17:33
Achamyeleh Tamiru
·
የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

የኦነጋውያንን ተረት መድገም ታሪክ ማወቅ የመሰለው የብል[ጽ]ግናው ሹም Yonatan TR በወዶገብነት ያገኘውን ወንበር ተጠቅሞ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ የኦሮሞማን ወረራ በማካሄድ ላይ ይገኛል። ዮናታን ተስፋዬን የብል[ጽ]ግና ወዶገብ ያልሁት የዐቢይ አሕመድ ካድሬ ከመሆኑ በፊት የሰማያዊ ፓርቲ አመራርና የሊቀመንበሩ የይልቃል ጌትነት ከዳሚ ስለነበር ነው።

ዮናታን አሰላለፉን ካስተካከለ ወዲህ ሳያላምጥ የዋጠውን የኦነጋውያን ተረት በመድገም በእናቱ ወገኖች ላይ ሲዘምት ይውላል። ዮናታን በኦነጋዊ ድንቁርና እየተመካ የዓድዋ ጦርነት ሲካሄድ ፶ ከመቶ በላይ የሚሆነው ዘማችና የጦር መሪ ኦሮሞ ነበር ሲል መተያያ ጽፏል። ዮናታን እንዲህ በድፍረት ሲናገር ቀዳሚ የታሪክ ምንጭ ያጣቀሰ አልያም የዓድዋ ጦርነት ሲካሄድ በአካል ተገኝቶ ዘማቹንና የጦር መሪዎችን ሲቆጥርና የነገድ ምደባ ሲያካሂድ የነበረ ይመስላል።

ዮናታን የዓድዋ ጦርነት ሲካሄድ ፶ ከመቶ በላይ የሚሆነው ዘማችና የጦር መሪ ኦሮሞ እንደነበር ሲተረተር እጅህ ከምን፤ ስለ ታሪኩ ቀዳሚ የታሪክ ምንጭ አቅርብ ቢባል ኦነጋዊ ድንቁርና ከሰጠው ከድፍረቱና በድንቁርና ከተደረተው የኦነጋውያን ተረት ውጭ የሚያቀርበው አንዳች የታሪክ ማስረጃ የለውም። የኦሮሙማ ከዳሚው ዮናታን ታሪክን በንባብ እንጂ የኦነግ ካድሬ በመሆን ማወቅ እንደማይቻልም የተገነዘበ አይመስልም።
ለመሆኑ የዓድዋ ጦርነት የጦር መሪዎች እነማን ነበሩ? ከየትኛው ነገድስ የተገኙ ናቸው? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ሩቅ ሳንሄድ የዘመቻው ጠቅላይ አዛዥና የጦሩ መሪ የሆኑት
የንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ምኒልክ ታሪከ ነገሥት የነበሩት ኦሮሞው ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊ ያዘጋጁትን የወቅቱን የንጉሡን ታሪከ ነገሥት ማንበቡ በቂ ነው። ከንጉሡ ታሪከ ነገሥት በላይ ስለ ዓድዋ ጦርነት መሪዎች ሊነግረን የሚችል ቀዳሚ ምንጭ ሊኖር አይችልም።

የዳግማዊ ምኒልክ ታሪከ ነገሥት የነበሩት ኦሮሞው ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊ ያዘጋጁትን ታሪከ ነገሥት ከምዕራፍ ፷ እስከ ፷፭ ስናነብ በዓድዋ ጦርነት ከተሰለፉት የጦር አበጋዞች ውስጥ በነገድ ኦሮሞ የሆነ የጦር መሪ የምናገኘው ሁለት ሰዎችን ብቻ ነው። እኒህ የጦር መሪዎችም እናቶቻቸው አማራ የኾኑት ሻቃ ኢብሳና አፈ ንጉሥ ነሲቡ መስቀሉ ናቸው። ከነዚህ ውጭ በታሪከ ነገሥቱ ወርድና ቁመት ስንወጣ ስንወርድ ብንውል ሌላ የኦሮሞ የጦር መሪ አናገኝም።

ኦነጋውያን የዓድዋ ጦርነት መሪዎቹ አብዛኛዎቹ ኦሮሞዎች ናቸው የሚል ተረት ከተስፋዬ ገብረአብ ተቀብለው መድገም የጀመሩት የጎጃሙን ንጉሥ፣ የወሎውን ንጉሥ፣ የመንዙን ተወላጅ፣ ወዘተ ሁሉ ዘሮቻቸው በሕይዎት እያሉ ታሪካቸውን በሞጋሳ ኦሮማይዝድ እያደረጉ ነው።

ከታች የታተመው ስዕላዊ መግለጫ የዐይን ምስክሩ ኦሮሞው ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊ ባዘጋጁት ታሪከ ነገሥት ውስጥ ከምዕራፍ ፷ እስከ ፷፭ ያለውን ታሪክ ጠቅልሎ የያዘና የዓድዋ አዝማቾች እነማን እንደነበሩ የሚያሳይ ቀዳሚ ምንጭ ነው።

ስዕላዊ መግለጫው ከመሀል አገር በዳግማዊ ምኒልክ መሪነት የዘመቱት የዓድዋ የጦር መሪዎችን ዝርዝር በሙሉ የያዘ ሲሆን እያንዳንዱ የጦር መሪ በየትኛው ግንባር እንደተሰለፈም ያሳያል።
እንደ ታሪኩ ሁሉ ይህ ስዕላዊ መግለጫም ተሚገኘው ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊ ባዘጋጁት የዳግማዊ ምኒልክ ታሪከ ነገሥት ውስጥ ምዕራፍ ፷ ከሚጀምርበት ገጽ በፊት ባለው የታሪከ ነገሥቱ ክፍል ነው።

በስዕላዊ መግለጫው ላይ የተዘረዘሩት የዓድዋ የጦር መሪዎች ስማቸው እንደሚከተለው ይቀርባል፤

1. ራስ መኮነን ወልደ ሚካዔል ወልደ መለኮት [አማራ]
2. ፊታውራሪ ገበዬሁ ክንዴ የግድም ወርቅ [አማራ]
3. ራስ ሚካኤል አሊ አመዴ [አማራ] (የራስ ሚካዔል [የኋላው ንጉሥ ሚካዔል] አባት ኢማም አሊ አመዴ የዐፄ ፋሲል የልጅ ልጅ ናቸው)
4. አፈ ንጉስ ነሱቡ መስቀሎ [ኦሮሞ]
5. ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ[ጉራጌ ]
6. ደጃዝማች ተሰማ ናደው [አማራ]
7. ባላምባራስ አጥናፌ ተክለ ዮሐንስ [አማራ]
8. ደጃዝማች በሻህ አቦዬ [አማራ]
9. ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት /አዳል ተሰማ ጎሹ ዘውዴ ስልጣን/ [አማራ]
10. ደጃዝማች ወልዴ አሻግሬ [አማራ]
11. ደጃዝማች ጫጫ አቦዬ [አማራ] (መንዜ ናቸው)
12. ደጃዝማች ውቤ አጥናፍ ሰገድ [አማራ]
13. ራስ ቢትወደድ መንገሻ [አማራ]
14. ራስ ወሌ ቡጡል ኃይለ ማርያም ገብሬ ተስፋ [አማራ]
15. ፊታውራሪ ተክሌ [አማራ]
16. ቱርክ ባሻ ታምሬ [አማራ]
17. አጋፋሪ ወልደ ገብርዔል በሻህ [አማራ]
18. ባሻ ገድሌ [አማራ]
19. ሊቀ መኳስ አድነው [አማራ]
20. ሊቀ መኳስ አባተ ቧያላው ንጉሡ [አማራ]
21. በጅሮንድ ባልቻ [ ጉራጌ]
22. ባላምባራስ ወሰኔ [አማራ]
23. ደጃዝማች ገሠሠ ወልደሐና [አማራ]
24. ባላምባራ አየለ [አማራ]
25. አዝማች ዛማኑኤል [አማራ]
26. በጅሮንድ ከተማ [አማራ]
27. ባላምባራስ ባንቴ [አማራ] (በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን የነበሩት የፊታውራሪ ተሰማ ባንቴ አባት)
28. አዛዥ በዛብህ [አማራ]
29. ቀኛዝማች መኮነን [አማራ]
30. አሳላፊ ገበዬሁ [አማራ]
31. ልጅ ናደው [አማራ]
32. ሻቃ ኢብሳ [ኦሮሞ]

የኦነጋውያንን ተረት እየደገመ ከ፶ በመቶ በላይ የሚሆነው የዓድዋ ዘማችና የጦር መሪ ኦሮሞ እንደነበር ሊነግረን የሚቃጣው ዮናታን ተስፋዬ በታሪከ ነገሥቱ ውስጥ ያልተጠቀሰና እኛ የማናውቀው እሱ ግን የሚያውቃቸው የዓድዋ ጦር መሪዎች ካሉ ካልነገረ በስተቀር በንጉሠ ነገሥቱ ታሪከ ነገሥት የተመዘገበው ቀዳሚ የታሪክ ምንጭ የሚነግረን ታሪክ ቢኖር በዓድዋ ጦርነት መሪ ሆነው የዘመቱ የኦሮሞ ነገድ ተወላጆች ቁጥር ሁለት ብቻ ነው።

ከዚህ በስተቀር ዘሮቻቸው ጠፍተው ሳያልቁ የጎጃሙን ንጉሥ፣ የወሎውን ንጉሥ፣ የመንዙን ተወላጅ፣ የጉራጌውን አርበኛና የስሜኑን ባላባት እየቀሙ ኦሮሞ ለማድረግ መሞከር ለማሰብ ፍቃደኛ ያልሆነውን መንጋ ለማታለልና ለማሳሳት ካልጠቀመ በስተቀር የሚቀይረው የታሪክ እውነት አይኖርም።

ከላይ ከቀረበው የታሪከ ነገሥቱ ኦፊሻላዊ ቀዳሚ የታሪክ ምንጭ በተማሪ የዘመኑ የታሪክ ጸሐፊ ፕሮፈሰር አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ "ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ" በሚል በ1901 ዓ.ም. በሮማ ባሳተሙ መጽሐፍ የዓድዋ ዘማቾች ከየትኛው የኢትዮጵያ ክፍል እንደዘመቱ እንዲህ ሲሉ ጽፈዋል፤

" የትግሬ ነፍጠኛ፣ የሸዋ ፈረሰኛ፣ የጎጃም እግረኛ፣ የቤተ አማራ ስልተኛ ከቦ ይቀላው፣ ያናፋው፣ ያንደገድገው ጀመር። ከእንዝርት የቀለለ የጁየ፣ ከነብር የፈጠነ ቤጌምድሬ፣ ከቋንጣ የደረቀ ትግሬ፣ ከአሞራ የረበበ ሽዌ፣ ከንብ የባሰ ጎጃሜ እያባረረ [ጥሊያንን] በየጎዳናው ዘለሰው። [ጥሊያኑም] አውሬ የነጨው ነጭ መንጋ እየመሰለ በየዱር ሆዱን ገልብጦ ወደቀና የአሞራ ቀለብ ሆነ። የመጣው መድፍ ሁሉ ከጥይቱ ከነመንኮራኩሩ በየመንገዱ እየወደቀ ተገኘ።...እንኳን በመከራ በደስታ ቢሆን ሁለት ለሊትና አንድ መአልት ከራብና ከጥም ጋራ አይቻልም።

የባራቲየሪን መሸሽና የጦሩን መመታት ባየ ጊዜ ያ ሁሉ ወደኋላ የነበረ የጣሊያን መድፈኛ መጫኛውን በጎራዴ እየቆረጠ መድፉን እየጣለ በመድፉ ስፍራ እሱ እየተተካ በአጋሰሱ እየጋለበ አስመራው ገባ። ካንድ ላይ ብቻ አስራ ስምንት መድፍ አንድ ጊዜ ሳይተኮስ እስከ ጥይቱ እስከ መንክራኩ ወድቆ ቀርቶ ተያዘ . . ."

ከዚህ የፕሮፌሰር አፈወርቅ የታሪክ መዝገብ፣ ቀዳሚ የታሪክ ምንጭና የዐይን ምስክርነት የዓድዋ ድል የተገኘው በተወርዋሪ የትግሬ ነፍጠኞች፣ ከአሞራ በፈጠኑ ሸዌዎች፣ ከንብ በባሱ ተናዳፊ ጎጃሜዎች፣ ከነብር በፈጠኑ ጎንደሬዎችና በስልት አዋቂ ቤተ አማሮች ተጋድሎ እንጂ በኦነጋውያን የፈጠራ ታሪክ እንዳልኾነ መገንዘብ ይቻላል።

እንግዲህ ሳይመረምር፣ ያሳጣራና ሳያረጋግጥ የኦነጋውያንን የስልቀጣ ተረት በመድገም የዓድዋ ጦርነት ሲካሄድ ፶ ከመቶ በላይ የሚሆነው ዘማችና የጦር መሪ ኦሮሞ ነበር እያለ ሀሳብ የሌለበት የፈጠራ ወሬ ለሚደግመው ዮናታን ተስፋዬ «ከመጠምጠም መማር ይቅደም» ፤ «ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት» የሚለውን የአያቶቻችን ጥልቅ ምክር በመለገስ ልሰናበት!

Please wait, video is loading...
It is understandable why Ethiopia is what it is. Grinding poverty, full of bogus history, and more importantly the so called Amhara elites, who basically the main cause of Ethiopians being in the dark age for so long, are the whole marks of Ethiopia from past to present. Amhara elites in alliance with orthodox church tried to convince Ethiopians that we have 3000 years history. The world is in 21st century while the Amhara elites are still in their dark age where they used to make other Ethiopians non existent. According to these Amhara elites, Ethiopians who are not Amhara are considered as being from somewhere else and not as civilized as Amhara (To see how Amhara are civilized, just go to merehabete, in northern show).
So what is written here is just another fabrication of history based on unverifiable sources. Ethiopia in the Amhara elites image, in which Amhara and orthodox church dictate the history had died long time ago. The new Ethiopia is a land of equality where there will be no war for "Rist masmeles" and every nation and nationalities contribute to the progress of Ethiopia. The history will also be all inclusive, based on verifiable sources, not "teret teret"

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by Wedi » 03 Mar 2023, 21:57

banebris2013 wrote:
03 Mar 2023, 21:45

Bring the name of those Oromo Commander who have been participating during the Adwa war and lets learn about them.
:lol: :lol:

I know your problem. You can't list any other than those listed above!! :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by Horus » 03 Mar 2023, 21:59

እኔ ሆረስ እዚህ ፊቴ ላይ በ1958 ዓም በብላታ መርስኤ ኅዘን ወልደ ቂርቆስ የተዘጋጀው ፈርስት ኤዲሽን አለኝ ። ታሪከ ዘመን ዘ ዳግማዊ ምኒልክ የተሰኘው ይህ መጽሃፍ የተጻፈው በጽሃፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ሲሆን መጽሃፉ በብራና በእጅ ጽህፈት ተጽፎ ያበቃቅ በ1901 ዓም ነው ። የዚያ ኦሪጂናል ቅጂ በመጨረሻ በማተሚያ ቤት በ1958 የታተመው ። ያ ኮፒ ነው እኔ ያለኝ ማለት የ57 አመት እድሜ ጠገብ መጽሃፍ ነው። እኔ እጅ ከገባ እንኳ 31 አመቱ ነው ።

ከላይ የምታዩት የጦር አሰላለፍ ካርታ ያለው ገጽ 226 ላይ ነው ። የአድዋ ዘመቻ ታሪክ ገጽ 227 ጀምሮ ገጽ 267 ላይ ያበቃል፤ ማለትም ምዕራፎች 60 ፣ 61፣ እና 62 ።

ለምሳሌ ገጽ 266 ላይ...
"ኢጣሊያ መጥቶ ታቦት የሚያረክሰው
የንጉሥ ፊታውራሪ ገበየሁ ቀደሰው"

ይላል ስለ ገበየሁ ገድልና አወዳደቅ ካወሳ በኋላ!

በነገራችን ላይ ክ127 አመት በኋላ ያቢይ መንግስት ታቦት አረከሰ ! ለዚህ ደሞ ኦርቶዶክስ ታስከፍለዋለች!!

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by Wedi » 03 Mar 2023, 22:19

Horus wrote:
03 Mar 2023, 21:59
እኔ ሆረስ እዚህ ፊቴ ላይ በ1958 ዓም በብላታ መርስኤ ኅዘን ወልደ ቂርቆስ የተዘጋጀው ፈርስት ኤዲሽን አለኝ ። ታሪከ ዘመን ዘ ዳግማዊ ምኒልክ የተሰኘው ይህ መጽሃፍ የተጻፈው በጽሃፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ሲሆን መጽሃፉ በብራና በእጅ ጽህፈት ተጽፎ ያበቃቅ በ1901 ዓም ነው ። የዚያ ኦሪጂናል ቅጂ በመጨረሻ በማተሚያ ቤት በ1958 የታተመው ። ያ ኮፒ ነው እኔ ያለኝ ማለት የ57 አመት እድሜ ጠገብ መጽሃፍ ነው። እኔ እጅ ከገባ እንኳ 31 አመቱ ነው ።

ከላይ የምታዩት የጦር አሰላለፍ ካርታ ያለው ገጽ 226 ላይ ነው ። የአድዋ ዘመቻ ታሪክ ገጽ 227 ጀምሮ ገጽ 267 ላይ ያበቃል፤ ማለትም ምዕራፎች 60 ፣ 61፣ እና 62 ።

ለምሳሌ ገጽ 266 ላይ...
"ኢጣሊያ መጥቶ ታቦት የሚያረክሰው
የንጉሥ ፊታውራሪ ገበየሁ ቀደሰው"

ይላል ስለ ገበየሁ ገድልና አወዳደቅ ካወሳ በኋላ!

በነገራችን ላይ ክ127 አመት በኋላ ያቢይ መንግስት ታቦት አረከሰ ! ለዚህ ደሞ ኦርቶዶክስ ታስከፍለዋለች!!

Horus thank you. እኔ ደግሞ ያገኘሁት ጣሊያኖቹ ከጻፉት መጽሀፍ ውስጥ ነው!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by Horus » 03 Mar 2023, 23:02

wedi,
ይገርማል! ይህ መጽሃፍ በጣሊያንኛ መኖሩንም አላቃም ነበር። እንዲያውም የአማርኛው የማተሚያ ቤት ቅጽ ከመታተሙ በፊት ሙሴ ሞሪስ ደኮፔ ንግስት ዘውዲቱን በነሃሴ 8 1914 (እንደ ኢትዮጵያ) አስፈቅዶ በ1922 (1930) ፓሪስ በፈረንሳይኛ አሳተመ ። ካማርኛ ወደ ፈርንሳይ የለወጡት አባ ተስፋ ሥላሴ የሚባሉ ሰው ናቸው ። መጽሃፉ በ1901 ካለቀ በኋላ (በብራና እጅ ጽህፈት) እየተባዛ የምኒልክ ማህተም እየተደረገበት በብዙ ገዳማት ኮፒዎች ተቀምጠው ነበር ። ግን ጣሊያን ሁለተኛ ሲወር በሙሉ ተለቅመው ተሰረቁና አንድ ኮፒ ብቻ በጳጳሱ እጅ ተገኘና የሙሴ ሞሪስ ፈረንሳይኛ ከዚያ የ1901 ኦሪጂና ጋር በማመሳከር ነው መርስኤ ኅዘን የ1958 እትም ያዘጋጁት !

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by banebris2013 » 04 Mar 2023, 00:02

Wedi wrote:
03 Mar 2023, 21:57
banebris2013 wrote:
03 Mar 2023, 21:45
It is understandable why Ethiopia is what it is. Grinding poverty, full of bogus history, and more importantly the so called Amhara elites, who basically the main cause of Ethiopians being in the dark age for so long, are the whole marks of Ethiopia from past to present. Amhara elites in alliance with orthodox church tried to convince Ethiopians that we have 3000 years history. The world is in 21st century while the Amhara elites are still in their dark age where they used to make other Ethiopians non existent. According to these Amhara elites, Ethiopians who are not Amhara are considered as being from somewhere else and not as civilized as Amhara (To see how Amhara are civilized, just go to merehabete, in northern show).
So what is written here is just another fabrication of history based on unverifiable sources. Ethiopia in the Amhara elites image, in which Amhara and orthodox church dictate the history had died long time ago. The new Ethiopia is a land of equality where there will be no war for "Rist masmeles" and every nation and nationalities contribute to the progress of Ethiopia. The history will also be all inclusive, based on verifiable sources, not "teret teret"
Bring the name of those Oromo Commander who have been participating during the Adwa war and lets learn about them.
:lol: :lol:

I know your problem. You can't list any other than those listed above!! :lol: :lol:
Wedi, yes i have problem with people like. You did not get the message and you want more. You must be funny. No wonder Shimelis Abdisa called people like you "Qomo Qer". Just like King Tewodros, H/s, even menelik are amhara, every body is amhara, specially if they have some historic significant. You can add Tsegaye g/m, Tilahun gessesse, Abebe Bikila and the list goes on. They are all Amhara, aren't they? So i am not going to list the commanders you requested as they are already all Amhara as non Amharas have no contributions what so ever. According to Wedi all the commanders at Adwa battle were Amhara and Hours wants them to be Gurage. The bottom line that you can own your own opinions, but not your own facts

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by Meleket » 06 Mar 2023, 10:44

የሓበሻ ኃይሎች ድል ይቀናችው ዘንድ፡ የኒህ ኩሩ ኤርትራዊ ደጃዝማች፡ ከዓድዋ ጦርነት በፊት የፈጸሙት ገድል ምትክ የሌለው እንደነበር ይታወቃል። እላይ ከተገለጹት የጦር መኳንንት መካከል ትግሮቹ ለምንድን ነው ያልተገለጹት? ኣልነበሩም እንዳይባል፡ እንደነበሩ ይታወቃል፡ እነሱ እንደሚሉትም "የአንበሳውን ድርሻ" ተወጥተናል ነው።

ያም ሆነ ይህ ምኒልክም፡ መኮንንም፡ ኣሉላም ስብሓትም መንገሻም ወዘተም ከመባነናቸውና ጣልያንን ዓድዋ ላይ ከመግጠማቸው በፊት፡ የቀይባሕሩ ጀግና ባህታ ሓጐስ፡ ለሃገሩና ለህዝቡ ክብር ሲል ጣልያንን ተዋግቶ በጀግንነት ተሰውቷል። ወንድሞቹና ዘመዶቹም የትግል ኣጋሮቹም በዓድዋው ጦርነት ወቅት ከሓበሻው ኃይል ጋር ተቀላቅለው፡ ጣልያንን እንዳርበደበዱ ይታወቃል።
:mrgreen:
Meleket wrote:
02 Mar 2023, 03:42
ምኒልክ ከሸዋ ሳይነሳ ገና [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም] ሓላይ ወዓድዋ

ምኒልክ ከሸዋ ሳይነሳ ገና፡

ምኒልክ ከሸዋ ሳይነሳ ገና፡
ኣሉላም ከተምቤን ሳይነሳ ገና፡
ስብሓትም ከሓውዜን ሳይነሳ ገና፡
መንገሻም ከዓድዋ ሳይነሳ ገና፡
እንደነገርናችሁ ኣምናና ታቻምና፡
ጣልያንን ገጥሞታል የቀይባህር ጀግና፡
ባህታ የተባለ የወንዶቹ ቁና።

እሱ መስዋእት ባይሆን ጣልያንን ኣዳክሞ፡
ቋንቋችሁ በሆነ ቫቤኔ ብሪሞ

ለበለጠ መረጃ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=290539&
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=176098&
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=176921&
:mrgreen:

ሓላይ ወዓድዋ

እቶም ተፋልስዋ፡
ኣብ ኣዘናትዋ፣
እስከ ጥመርዋ፡
ከምዚያ እታ ጽዋ፣

ንኵናት ናይ ሓላይ ጎስዩ ኣትሪፉ፡
ዓድዋ ዓድዋ ይብል ሓበሻ ብኣፉ፡፡
:mrgreen:

ኣዋልድ ሓበሻ እስከ ተሓበና፡
ኣዋልድ ኤርትራ እስከ ተሓበና፡
ምስ በኣል ሮቤርቶ ንኸይትቝረና፡
ንባህታ ወሊድኽን ጅግና ወዲ ጅግና፡
ንርስቲ ዓደቦ በጃ ዝዀነልና።

https://m.youtube.com/watch?v=X0wLckWSPa8

ይህ ምስል የኤርትራዊው ጀግና የደጃዝማች ባህታ ሓጎስ (ኣባ ጥመር) ነው
Meleket wrote:
02 Mar 2022, 02:38
. . . የዓድዋ ድልን ስንዘክር ከአጤ ሚኒልክ በፊት፡ ከራስ መንገሻም በፊት፡ ጣሊያንን ብቻቸውን ተፋልመው በጀግንነት የተሰውትን የኤርትራዉን ጀግና ደጃዝማች ባሕታ ሓጐስንም እየዘከርን ነው። :mrgreen:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by Digital Weyane » 06 Mar 2023, 11:41

ያቦጠው ይፎንዳ!! :roll: :roll:

የወያኔ መሪዎቻችን የዓድዋ ጦርነትን ዋናው የችግራችን መንስዔ አድርገው የሚያዩት ዋናው ምክንያት፣ በድሮ ዘመን ዎደ ኤርትራ ለግብርና ሥራ የተሰደዱ ተጋሩ አያቶቻችን በውብ ህንፃዎች ያሸበረቀች፣ በኢንዱስትሪ የበለፀገች፣ በኢኮኖሚና በማኀበራዊ ኑሮ እድገት በአፍሪቃ ከበለፀጉ አገሮች ደቡብ አፍሪቃን ቀጥሎ ሁለተኛውን ደረጃ የያዘች ዘመናዊ አገር ሲገበኙ፣ <<የዓድዋ ጦርነት ባይከሰት ኖሮ ትግራይ በጣሊያን ቅኝ ግዛት ስር ምን ያህል ታድግ ነበር?>> በሚል አጉል አስተሳሰብ ታውረው አድዋ ላይ ጣልያንን ድል ያደረጉት የኦሮሞና የአማራ ህዝቦችን ከማመስገን ፈንታ ጥርስ ነከሱባቸው።

ጭንቅላታቸው በጥላቻና በቅናት የተመረዙ አንዳንድ ተጋሩ ወያኔ የሚባል ድርጅት አቋቋሙ። ተጨቁነናል ከኢትዮጵያ እንገነጠላለን አሉ። ኢትዮጵያና ኤርትራ ሙሉ በሙሉ አፍርሰን የፈረንጆችን ጥቅም የምታስጠብቅ ዓባይ ትግራይ ሪፓብሊክን ኡንመሰርታለን የሚል ህልማቸው ማኒፌስቶአቸው ላይ ጭምር ፅፈው ላለፉት ሰላሳ አመታት በእጅጉ ሲተጉ የነበሩ ናቸው፤ ዛሬም ከዚህ የጥፋት ዒላማቸው ፍንክች አላሉም፡፡

ለዚሁ ዓላማ ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ታዳጊ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎችን ሁለት ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አስጨፈጨፉ። በፈረንጆች ድጎማ የምትተነፍስ ኡናታችን ትግራይን አወደሟት። ስለ ታላቋ ትግራይ ሲያልሙ ታናሿ ትግራይ ብቅ አለች። ይህንን ሲያዩ <<ጆባይደን!!>> እያሉ በየአስፋልቱ ተንከባለሉ ፣ ጨሱ ፤ ፀጉራቸውን ነጩ ፤ አንጀታቸው አረረ ፤ የበታችነት ስሜታቸው በሀይለኛ ተጎዳ ፤ ማን ይፅናና ማን ያፅናና ሁሉም ሀዘንተኛ ሆነ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

kerenite
Member
Posts: 4480
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by kerenite » 06 Mar 2023, 13:08

Digital Weyane wrote:
06 Mar 2023, 11:41

Come on Fiyametta,

Tigriyans did have the lion share in the battle of Adwa but they are neglected.

This reminds me of the battle of waterloo of 1815 and which was waged between the french emperor Napoleon and the allied forces. The commanders of the allied forces were the brit (England) forces led by the duke of Wellington and the prussians (german) by general blutcher. They defeated great Napoleon, however, after the war both generals were bragging about their forces. Each of them claimed that the victory goes to his credit.

Having said that.....

Ironically we see here primitive abyssinians squabbling. 130,000 abyssinians well-armed with cannons, modern rifles and assisted by voluntary black american ex-soldiers (war experts) against 32,000 italians among them thousands of forcefully conscripted native eritreans faced each other at the Adwa front. Both warring parties were carrying similar weapons. Hence the excess in number helped the abyssinians win the battle.

Where are you ugums?????? Why don't you defend your adwa heroes?

Abdisa
Member+
Posts: 5761
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: የዓድዋ ጦርነት አዝማቾች እነማን ነበሩ?

Post by Abdisa » 06 Mar 2023, 13:39

:lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Post Reply