Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Member+
Posts: 9121
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

ሰክን ማለት

Post by ethiopianunity » 08 Feb 2023, 02:05

የኢትዮዽያ ህዝብ ያልገባው የ ኣለም ፖለቲካ ጨዋታው ሁሌ ምራባውያን የሚያሸንፉበት፣ ኣገር በጣም የራሱ የሆነውን ነገር ዋጋ የሚሠጠውን ነገር መንካትና በስሜት ያገሩ ህዝብ ዕንዲነሳና ዕንዲያጠቃ ማድረግ ነው። ከዛ ቢንጎ፣ያገኙሃል ማለት፣ ኣንተን ኣክራሪ ወይም ኣጥቂ በማስመሰል ኣንተን ወግተው ያከስሙሃል። ይህን ባገር ላይ በመሪ ላይ ሁሌ ይደጋግሙታል። ወይም፣ የኣገር መሪን በመቆጣጠር ዕንደዚሁ ህዝብን ዕንዲያነካክስ በማስድረግ ኣገርን ማክሰም ነው። ዖርቶዶክስን መንካት መስዋዕትነት መሄድ ስለሚያውቁ በኢትይዽያ ውስጥ ለዚህ ነው ኣሁን ኦርቶዶክስ ዕንዲጠቃና ህዝብ ለመቀነስ ጦርነት ማስጀመር ነው። ህዋህትም የምራባውያን ምክር ስለሚወስድ በጅ ኣዙር የትግራይን ህዝብ ኣስጨርሧል።

ድሮ ቴሌሌቪዥና ኢንተርነት በሌለ ግዜ የውጭ ጠላት ዕቅድህን ምን ዕንደምታስብ ኣያቁም። ኣያቶቻችን ብልህ ስለነበሩ የሚሉትን ነገር በገሃድ ይጠነቀቃሉ። ዛሬ ኢትዮዽያዊው መሪ የሌለው ኮምፓስ ሆኗል ስሜቱን ሁሉ ለጠላቶች በየ ማህበራዊ ሚድያ፣ ትዊተር ስሜቱን ሲገልጽ ኣድጋ ኣለው። መንገድም ዕየጠረጋላቸው ነው ኢትዮዽይዊያኖች ኣክራሪ ናቸው ብለው በነጻውጪዎች ዕየተጠቃ ያለው። ስሜቴ ለኣለም በኢንተርነት ልናገር ከማለት ተሰባብስቦ ረጋ ባለ መንፈስ ዘዴ ማምጣት። ያንተ ኩራት በሚድያ ማሳየት ጥቃትን ዕየጠራህ ነው።

መንግስት ኣሁን ከህዋሃት ጋር ዕርቅ ስላደረገ፣ ዕርግጠኛ ነኝ ህዋህት ኣሁን የትግራይን ህዝብ ዕልቂት በኣማራ ያሳብብና ኣማራ ላይ ጦርነቱን ይጀምራል።