Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ቆንጥጠንም ቢሆን ብርጭቆውን ከልጅ እንቀበል:: ሁለቱም ቢጎዱ ሰው የሚፈርደው በእኛ ነው:: ከባለፈው ስህተት እንማር!

Post by Jirta » 07 Feb 2023, 16:01

ያው ፈጣሪያቸው መለስ እንዳለው ለልጅ ብርጭቆ አይሰጥም:: ሰጥተን ግን ብርጭቆው ቢሰበር ህፃኑም ቢቆረጥ ሁለት ጊዜ ጉዳት ነው::
ስለዚህ ልጁን አባብሎ ካተቻለ ቆንጥጦ ብርጭቆውን መቀበል ተገቢ ነው:: ልጅ ሁሌም በሰው ብጭቆ ማልቀሱ የታወቀ ነው::