Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ዲክታተሩ ተሸንፏል! ተጽኖ የሚፈጥሩለት ደጋፊዎቹ እየለቀቁት ነው!

Post by Horus » 07 Feb 2023, 14:32

The Dictator's Handbook አንብብ! የዲክታተሩ ደጋፊ ሁለተኛ ምሰሶ ተጽኖ ፈጣሪ ሚዲያ፣ አርቲስቶች፣ ቄሶች ወዘተ ናቸው ። እነዚህ ቡድኖች መክዳት ሲጀምሩ የዲክታተሩ ውድቀት ይጀምራል !1

በዲክታተሩ መጽሃፍ መሰረት የፒፒ መሪዎች ቁልፍ ደጋፊ ይባላሉ !!ቁጥር 3 የብልጽኛ ቁልፍ ደጋፊ መደብ አባል አብርሃም አለሃኝ ምሳሌ ነው

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: ዲክታተሩ ተሸንፏል! ተጽኖ የሚፈጥሩለት ደጋፊዎቹ እየለቀቁት ነው!

Post by justo » 07 Feb 2023, 17:22

Horus wrote:
07 Feb 2023, 14:32
The Dictator's Handbook አንብብ! የዲክታተሩ ደጋፊ ሁለተኛ ምሰሶ ተጽኖ ፈጣሪ ሚዲያ፣ አርቲስቶች፣ ቄሶች ወዘተ ናቸው ። እነዚህ ቡድኖች መክዳት ሲጀምሩ የዲክታተሩ ውድቀት ይጀምራል !1[/b]
በዲክታተሩ መጽሃፍ መሰረት የፒፒ መሪዎች ቁልፍ ደጋፊ ይባላሉ !!ቁጥር 3 የብልጽኛ ቁልፍ ደጋፊ መደብ አባል አብርሃም አለሃኝ ምሳሌ [/b]ነው
ኣንተ እንደ ዉሻ መጮህ ከጀመርክ ቆይተሃል። ትንሽ ሃላፊነት ኣይሰማህምን
እስቲ ትንሽ ረጋ በል። ይቺ ኣገር የጎረምሳ ኣገር ብቻ እኮ ኣደለችም። ኣንድ ኣስራ ኣምስት ሚልዮን የሚሆን ህጻንም ኣለ እኮ
ያንተን እድል ኣብላሽተህ የነሱን እድል ኣታባላሽ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዲክታተሩ ተሸንፏል! ተጽኖ የሚፈጥሩለት ደጋፊዎቹ እየለቀቁት ነው!

Post by Horus » 07 Feb 2023, 23:02

justo wrote:
07 Feb 2023, 17:22
Horus wrote:
07 Feb 2023, 14:32
The Dictator's Handbook አንብብ! የዲክታተሩ ደጋፊ ሁለተኛ ምሰሶ ተጽኖ ፈጣሪ ሚዲያ፣ አርቲስቶች፣ ቄሶች ወዘተ ናቸው ። እነዚህ ቡድኖች መክዳት ሲጀምሩ የዲክታተሩ ውድቀት ይጀምራል !1[/b]
በዲክታተሩ መጽሃፍ መሰረት የፒፒ መሪዎች ቁልፍ ደጋፊ ይባላሉ !!ቁጥር 3 የብልጽኛ ቁልፍ ደጋፊ መደብ አባል አብርሃም አለሃኝ ምሳሌ [/b]ነው
ኣንተ እንደ ዉሻ መጮህ ከጀመርክ ቆይተሃል። ትንሽ ሃላፊነት ኣይሰማህምን
እስቲ ትንሽ ረጋ በል። ይቺ ኣገር የጎረምሳ ኣገር ብቻ እኮ ኣደለችም። ኣንድ ኣስራ ኣምስት ሚልዮን የሚሆን ህጻንም ኣለ እኮ
ያንተን እድል ኣብላሽተህ የነሱን እድል ኣታባላሽ።
አንተ መሃይም ካድሬ! ይልቅስ አንተ ግዜ ወስደው እየመጣ ስላለው ማዕበል አርምሞ አድርግ! አንተ መጮህ ከጀመርክ ቆይተሃል አልከኝ!!! አው በትክክል! ይህን የማይቀረው ማዕበል እንደ ሚመጣብህ ስለአየሁኝ ነዋ ! ጩሀቴኮ ነው እውነት እየሆነ ያለው!!! ፈስ!

Post Reply