Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሆረስ ምን ይሻላል? -- > የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር የዐብይ አህመድ ነገር አልቆለታል። ምን አይነት መንግስት(ሽግግር/ጊዜያዊ) ቢቋቋም አገራችንን ከቀውስ ያወጣታል?

Post by Abere » 07 Feb 2023, 10:35

ሆረስ ምን ይሻላል? -- > የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር የዐብይ አህመድ ነገር አልቆለታል። ምን አይነት መንግስት(ሽግግር/ጊዜያዊ) ቢቋቋም አገራችንን ከቀውስ ያወጣታል?

---የአብይ አህመድ ብልጽግና ኦሮሙማ መንግስት እንደ ሚወድቅ ምናልባትም ከ1 አመት ተኩል ወዲህ ግልጽ እየሆነ የመጣ ነገር ነው። ይህ አሁን የምናየው ጦስም ያለ ዕድሜ የበሰበሰው ሲወድቅ የሚሰማ ጩኸት ነው። የሚወድቅ ነገር ሌሎች ነገሮችን ጎድቶ አንደሚንከባለል ይታወቃል። ያም አለ ይህ አብይ አህመድ ወድቋል። ኦሮሞ ህዝብ ጉያ ሊደበቅ ይፈልጋል - በሚገርም ሁኔታ ጥቂት የማይባሉ ኦሮሞዎች እራስህን ችለህ ሙት እያሉት ነው - የሰሞኑ በርካታ ኦሮሞዎች ጥቁር ለብሰው ለቤተክርስቲያን የቆሙትን ስናይ ይህን ያሳያል። -

---ጉዳዩ ከዐብይ አህመድ ውድቀት ወይም መገርሰስ በኋላ ምን አይነት የሽግግር እና የመረጋጋት መንገድ አገሪቱ መከተል ያለባት ይመስልሃል? በመጀመርያ እግዜር አገሪቱን ከደም መፋሰስ በተአምሩ ይታደጋት። ለእግዜር የሚሳነው አንዳች ነገር የለም እና።

Horus
Senior Member+
Posts: 30654
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ ምን ይሻላል? -- > የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር የዐብይ አህመድ ነገር አልቆለታል። ምን አይነት መንግስት(ሽግግር/ጊዜያዊ) ቢቋቋም አገራችንን ከቀውስ ያወጣታል?

Post by Horus » 07 Feb 2023, 13:47

አበረ፣
መልሴ አጭር ነው ። አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር ምን ግዜም፣ ሁል ግዜም መንግስት እንዲኖረው የግድ ነው ። ስለሆነም ሃሳብህ ላይ ያለው የሽግግር መንግስት አሁን ተቋቁሞ ባለው የምክክር ኮሚሽን ሊጀመር ይቻላል ።

ከሁሉ አስቀድሞ ግን በአማራ ብልጽግና ውስጥ ያሉ የለውጥ ሃይሎች፣ ደቡብ ካሉት እና ተፎካካሪ ነን ከሚሉት ጋር መገናኘትና ለምክክር ከተቋቋመው አገራዊ ሸንጎ ጋር በመሆን በመሰረቱ በብልጽግናም ውስጥ ካሉት ለውጥ ፈላጊዎች ጋር አንድ የለውጥ ውይም የሪፎርም ብሎክ በመፍጠር ወታደርም ያገር ጥበቃ ስራውን ፖሊስም የሰላም ማስከበር ስራውን ሳያፈርስ የአቢይ ካቢኔ ወርዶ አዲስ ምርጫ እንዲካሄድ አገር አቀፍ፣ አለም አቀፍ የዴሞክራሲ አመጽ ማድረግ ነው እኔ የሚታየኝ መውጫ ።

ማለትም የኢትዮጵያዊነትም የብሄርተኘትም ካምፕ ኮምፕሮማይዝ አድርገው ይብዛም ይነስ እውነተኛ ምርጫ የሚያዘጋጅ ሽግግር ማለት ነው ።

በአንድ ቃል አሁን ቁጥር አንድ የኢትዮጵያ ካንሰር ኢሃድጋዊ ብልጽኛዊ የወያኔ ኦሮሙማ ትራይባል ሲስተም ነው መነሳት ያለበት!

Educator
Member
Posts: 1968
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ሆረስ ምን ይሻላል? -- > የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር የዐብይ አህመድ ነገር አልቆለታል። ምን አይነት መንግስት(ሽግግር/ጊዜያዊ) ቢቋቋም አገራችንን ከቀውስ ያወጣታል?

Post by Educator » 07 Feb 2023, 14:37

You want Horus to tell you the next transitional government will be one led by the great Field Marshall Birr Amtu Sainega. :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:
Abere wrote:
07 Feb 2023, 10:35
ሆረስ ምን ይሻላል? -- > የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር የዐብይ አህመድ ነገር አልቆለታል። ምን አይነት መንግስት(ሽግግር/ጊዜያዊ) ቢቋቋም አገራችንን ከቀውስ ያወጣታል?

Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሆረስ ምን ይሻላል? -- > የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር የዐብይ አህመድ ነገር አልቆለታል። ምን አይነት መንግስት(ሽግግር/ጊዜያዊ) ቢቋቋም አገራችንን ከቀውስ ያወጣታል?

Post by Abere » 08 Feb 2023, 11:06

ሆረስ፥

በቅድምያ ለጥያቄየ መልስ ስለጠኸኝ እና ስለማብራርያው አመሰግናለሁ። ትክክል ነው አንድ አገር መሪ ያስፈልጋታል። ንብ ያለ አውራ አገር ያለ መሪ አይሆንም። አሁን ኢትዮጵያ መሪ አጥታ እየባዘነች፥ እያከናወትች እና እየታወከች ያለች አገር ናት።
አንዳንድ ግን የማልስማማባቸው ጉዳዮች አሉ። ለምሳሌ አብይ የጠፈጠፈው የምክክር ኮሚሽን። ሌላው እንደ በፊቱ ሁሉ በቀድሞው ባለስልጣናት እና ተለጣፊዎቻቸው የሚመጣው ለውጥ መነጠቅ የለበትም። እንደ እኔ ገለልተኛ የሆነ ከልቡ ህዝብ ማገልገል የሚችል የዜግነት ክብር የሚሰማው አገሩን ከግልጥቅሙ እና ከእርካሽ ዝና በላይ የሚያስቀድም ከማናቸውም የጎሳ ፓለቲካ ይሁን የጎሳ ልክፍት በሽታ የጸዱ ሞራል እና እምነት ያላቸው ሰዎች የሚገኙበት አካል ቢሆን ይመረጣል። ይህ አካል ጊዜያዊ የማረጋጋት እና ወደ ዘላቂ ሰላም ህገ-መንግስታዊ ስርዐት ቅረጻ እና የአገሪቱን ፕሬዚዳንት ለመምረጥ ወደሚይስችል ምዕራፍ ማረማመድ የሚያስችል ቢሆን እላለሁ። የአገሪቱ ሰላም ብዙ ሊታወክ አይችልም። አንዳንድ ሰዎች እንደሚያስቡት የሚንስትሮች መውረድ አገር እንደ መፍረስ ይቆጥራሉ። ውሸት ነው ባይ ነኝ። ሚንስትሮች ቀጥታ የጠ/ሚር ተሿሚዎች ናቸው። ዋናው ስራውን የሚከውነው ባለሙያ ሰራተኛ ነው። ስለዚህ ገለልተኛ የምክክር አካል ተቋቁሞ ወደ ሰላም የሚያረማማድ ጊዜያዊ የሽግግር መንግስት ያስፈልጋል ባይ ነኝ። As far as I can see, Abiy Ahmed's Orommuma is dead in water. He lost significant support and reduced himself to nothing.

Horus wrote:
07 Feb 2023, 13:47
አበረ፣
መልሴ አጭር ነው ። አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር ምን ግዜም፣ ሁል ግዜም መንግስት እንዲኖረው የግድ ነው ። ስለሆነም ሃሳብህ ላይ ያለው የሽግግር መንግስት አሁን ተቋቁሞ ባለው የምክክር ኮሚሽን ሊጀመር ይቻላል ።

ከሁሉ አስቀድሞ ግን በአማራ ብልጽግና ውስጥ ያሉ የለውጥ ሃይሎች፣ ደቡብ ካሉት እና ተፎካካሪ ነን ከሚሉት ጋር መገናኘትና ለምክክር ከተቋቋመው አገራዊ ሸንጎ ጋር በመሆን በመሰረቱ በብልጽግናም ውስጥ ካሉት ለውጥ ፈላጊዎች ጋር አንድ የለውጥ ውይም የሪፎርም ብሎክ በመፍጠር ወታደርም ያገር ጥበቃ ስራውን ፖሊስም የሰላም ማስከበር ስራውን ሳያፈርስ የአቢይ ካቢኔ ወርዶ አዲስ ምርጫ እንዲካሄድ አገር አቀፍ፣ አለም አቀፍ የዴሞክራሲ አመጽ ማድረግ ነው እኔ የሚታየኝ መውጫ ።

ማለትም የኢትዮጵያዊነትም የብሄርተኘትም ካምፕ ኮምፕሮማይዝ አድርገው ይብዛም ይነስ እውነተኛ ምርጫ የሚያዘጋጅ ሽግግር ማለት ነው ።

በአንድ ቃል አሁን ቁጥር አንድ የኢትዮጵያ ካንሰር ኢሃድጋዊ ብልጽኛዊ የወያኔ ኦሮሙማ ትራይባል ሲስተም ነው መነሳት ያለበት!

Horus
Senior Member+
Posts: 30654
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ ምን ይሻላል? -- > የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር የዐብይ አህመድ ነገር አልቆለታል። ምን አይነት መንግስት(ሽግግር/ጊዜያዊ) ቢቋቋም አገራችንን ከቀውስ ያወጣታል?

Post by Horus » 08 Feb 2023, 13:57

አበረ፣
ሃስባችን ብዙ አይለያይም፤ እኔ የእርቅ ኮሚዝኑም ሆነ የሽግግር ኮሚሽኑ ዝርዝር ይዘት ውስጥ አልገባሁም ። እዚያ ስንደርስ የሚነሱ ነገሮች ስለሆኑ ። ያነሳሃቸው ነገሮች ሁሉ በወቅቱ የሃይል ሚዛን የሚወሰኑ ናቸው ። ባጠቃላይ ያለው ፍሬም ወርክ ግን የዜጋ ካምፕና የጎሳ ካምፕ ኮምፕሮማይዝ አድርገው ምን አይነት መንግስት ይኑረና የሚለው ሕገ መንግስታዊና አስተዳደራዊ የሕዝባችን ምርጭ የሚያመቻች ሽግግር ኮሚሽን በለው ሪጂም ነው የሚታየኝ ። ይህ አለምንም ጥርጥር ጠንካራ የዜጋ ፖለቲካ ካምፕ ከተፈጠረ ብቻ ነው የሚሆነው ። አሁን ያለው ብጥስጥሱ የወጣ የዜጋ ፖለቲካ መደብ የጎሳውን ካምፕ ሊገፋ ወይም ሊነፋ አይችልም ። ለምሳሌ ይህ እኔና አንተ የምንወያየው ጉዳይ ተፎካካሪ ወይም ተቃራኒ ፓርቲዎች እያደረጉት አይደለም ። ለዚህ ነው አቢይ የሚፎክርብን!

ከላይ ስለመንግስት አስፈልጊነት ያነሳሁት ስለመሪነት አይደለም፤ ስለ ሶሺያ ኦርደር፣ ስለየማህበረሰብ ሰላም (ኦርደር) ጠባቂ ኃይል ሁልግዜ ባንድ አገር መኖር አለበት፤ የዜጋዎችን ደህንነትና ንብረት ለመጠበቅ ማለት ነው ። ዛሬ ላይ ይህ መንግስት አለ ወይ የሚለው? እንዳለ ሆኖ! ፖሊቲካል ሊደር ሳይሆን ገቨርንሜንታል ኦርደር ነው እይልኩኝ ያለሁት ።

ግን አትርሳ አቢይ እያለን ያለው የዛሬ አመት መርጣችሁኛል አሁን እኔን በሚቀጥለው ምርጫ ማውረድ እንጂ በምርጫ ስልጣን ይዤ በኩዴትና በአመጽ ልታወርዱኝ አትችሉም ነው ። ከልቤ ልንገርህና ሕዝቡም ሳያሽ የበላ ዝንጀሮ ሲያስል ያድራል ሆኖዋል! ቢያንስ አዲስ አበባ የራሱ ከንቲባ ሊኖረው ይገባ ነበር ። በሶሺያ ሂስትሪ ውስጥ ብዙ ምሳሌዎች አሉ ሕዝቦች እንደ መንጋ የራሳቸውን ጥቅም የሚጻረር ውሳኔ ያደረጉበት፣ በስሜት በመነዳት ማለት ነው ። ዛሬ ሕዝቡ እጅግ እጅግ አምርሮ አቢይ የሚጠላው በዚያ ምርጫ በፍጹም በመታለሉ ነው ።

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ሆረስ ምን ይሻላል? -- > የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር የዐብይ አህመድ ነገር አልቆለታል። ምን አይነት መንግስት(ሽግግር/ጊዜያዊ) ቢቋቋም አገራችንን ከቀውስ ያወጣታል?

Post by ethiopianunity » 08 Feb 2023, 14:10

Are you kidding me? You should have thought about that long time. which all you know is oppose to leave vaccum for terrorists tplf and olf. It shows you just oppose for the heck of it without doing your homework. In reality though the leader must not be annonced if indeed is true Ethiopian. The Tplf and Olf will not allow Amara /Orthodox leaders so if you are smart you have to choose the right leader for now until the constituion and democracy is set up that leaders don't have to be certain ethnic or religious to be able to rule but by merit. Abiy might have been the right leader. Unfortunately the minute he ordered Olf terrorists Jawar and Dawd Ibsa to come in by the other terrorist Lema Megersa, the minute it allowed shabia to come in etc, problems were created. What I think is the country are under threat internally and externally. Heck you have enemy Patriarch who answers only to foriengers. I remember he ran to U.S embassy when he felt threatened. This shows he is in kahoots with foreigners. Halafi Mengedi pretending to oppose the Partriarch in order to protect him. The problem of the Orthodox is him who corrupted many priests, divided based on ethnicity, embezzling money for Tplf so that it can purchase with the money arms and Western lobbiest that attacks back the same Orthdox followers who give the church donations. Olf saw this opportunity and wants the advantage for money otherwise, the Oromiya has become non Orthdox believers and they are trying to snatch what is left of the Oromo Orthdox beleivers in their camp and that is turn them to Protestant.

Aby government also when West denied him military support, they got it from Russia with Orthdoxo faith, pp/Aby might be siphoning this miliaray or money aid to Oromiya region to Shimelese and Shimeles gives it to OLf to kill the Orthdox followers. So, What Patriarch is doing and Aby government is doing is the same, to destroy Orthdox from their own faith and money. The so called Ethiopians must create foreign alliance not your enemy pausing as friendly, you get the hint and tell what is going on. Every foreign donation "friendly" is being used to attack the Orthodox. It is up to Ethiopians to mobilize on foriegn and domestic issue internally and internationally by passing the current government.

Zemedkun the Enemy, aka Wedi, attacking our icon Derartu Tulu is a plan to destroy Ethiopians who became icon like Derartu Tulu, so that the attack against her is designed so that she can reject Ethiopia, and trying to push her in to Oromo camp so that Ethiopia will not have icon hero runners. Otherwise he has no beef with Derartu. Zemedkun speaks Orthdox but know that he is enemy #1 for Ethiopia. His job is to divide Ethiopians. Patriarch is very close to Zemedkun is also enemy #1. The Ethiopians are carrying these people and expecting peace.

Habtamu Ayalew proved his anti Ethiopian stance when he is creating rift between Ethiopian military and Orthdox. These three, probably EEthio360 are driving Ethiopia to disintegration. Notice, they quickly put other Ethiopians into their camp. They are Weyane and foreign mercinary. These are one camp. These same group talk with Tplf and Olf.

Abere, aka Bere,

I am beginning to think who you or Horus are. that is why I am sure this ER is infested with Shabia and Tplf. The tone in your writing does not sound like you are from Ethiopia when you said "..Ye Abiy Ager Alkoletal" is that what you wish for a country you claim to be from?

Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሆረስ ምን ይሻላል? -- > የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር የዐብይ አህመድ ነገር አልቆለታል። ምን አይነት መንግስት(ሽግግር/ጊዜያዊ) ቢቋቋም አገራችንን ከቀውስ ያወጣታል?

Post by Abere » 08 Feb 2023, 15:07

ሆረስ፥

በመሰረተ ሃሳቡ አንድ አይነት አመለካከት አለን። ትክክል ነህ አንድ ማህበረሰብ ወይም አገር መንግስት እና መሪ ያስፈልገዋል። ሌላው ያነሳኸው ነጥብ ላይ የዜግነት ፓለቲካ እስከ ሚገባኝ ድረስ በርዕዮተ አለም አመለካከት ላይ ያተኮሩ ህዝብን ማዕከል ያደረጉ የፓለቲካ ፓርቲዎች ናቸው። እነኝህ እና እነኝህን ብቻ ነው አገሪቱ ማሳተፍ ይሁን ማሳደግ ያለባት። በተረፈ የጎሳ ፓርቲ እኔ ሰምቸ አላውቅም ኢትዮጵያ ውስጥ እንድህ አይነት ጉድ ያለው። የጎሳ ቡድን ምናልባት የመረዳጃ ዕድር፥ዕቁብ፥ የልማት ማህበር እንጅ የፓለቲካ አጀንዳ መቸም ምንም ሊሆን አይችልም። አሁን በኢትዮጵያ ያሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች (እኔ ብዙዎችን አላውቅም) ግን ደካማዎች እና ጎሳ ተኮር ናቸው - ከዚያ ውጭ ቢፈጠሩ ምንም ሊሰሩ አይችሉም - የመጫዎቻ ሜዳው እና የጫወታ ህጉ በጎሳ ልይ የተመሰረተ ነው። ስለዚህ ሜዳውም ህጉም መታገድ አለባቸው። ያ ሳይሆን ምንም ነገር ማድረግ አይቻልም።አሁን የምናየው ቀውስ እና ምጥ ወደ ሌላ የለውጥ ሂደት እየሄደ ያለውም ይህ ተጨባጭ እውነት ስላልተመለሰ ነው። ዐብይ አህመድ ይመልሰዋል ሲባል እምብየው ብሎ እራሱ ላይ መጣበት።
Horus wrote:
08 Feb 2023, 13:57
አበረ፣
ሃስባችን ብዙ አይለያይም፤ እኔ የእርቅ ኮሚዝኑም ሆነ የሽግግር ኮሚሽኑ ዝርዝር ይዘት ውስጥ አልገባሁም ። እዚያ ስንደርስ የሚነሱ ነገሮች ስለሆኑ ። ያነሳሃቸው ነገሮች ሁሉ በወቅቱ የሃይል ሚዛን የሚወሰኑ ናቸው ። ባጠቃላይ ያለው ፍሬም ወርክ ግን የዜጋ ካምፕና የጎሳ ካምፕ ኮምፕሮማይዝ አድርገው ምን አይነት መንግስት ይኑረና የሚለው ሕገ መንግስታዊና አስተዳደራዊ የሕዝባችን ምርጭ የሚያመቻች ሽግግር ኮሚሽን በለው ሪጂም ነው የሚታየኝ ። ይህ አለምንም ጥርጥር ጠንካራ የዜጋ ፖለቲካ ካምፕ ከተፈጠረ ብቻ ነው የሚሆነው ። አሁን ያለው ብጥስጥሱ የወጣ የዜጋ ፖለቲካ መደብ የጎሳውን ካምፕ ሊገፋ ወይም ሊነፋ አይችልም ። ለምሳሌ ይህ እኔና አንተ የምንወያየው ጉዳይ ተፎካካሪ ወይም ተቃራኒ ፓርቲዎች እያደረጉት አይደለም ። ለዚህ ነው አቢይ የሚፎክርብን!

ከላይ ስለመንግስት አስፈልጊነት ያነሳሁት ስለመሪነት አይደለም፤ ስለ ሶሺያ ኦርደር፣ ስለየማህበረሰብ ሰላም (ኦርደር) ጠባቂ ኃይል ሁልግዜ ባንድ አገር መኖር አለበት፤ የዜጋዎችን ደህንነትና ንብረት ለመጠበቅ ማለት ነው ። ዛሬ ላይ ይህ መንግስት አለ ወይ የሚለው? እንዳለ ሆኖ! ፖሊቲካል ሊደር ሳይሆን ገቨርንሜንታል ኦርደር ነው እይልኩኝ ያለሁት ።

ግን አትርሳ አቢይ እያለን ያለው የዛሬ አመት መርጣችሁኛል አሁን እኔን በሚቀጥለው ምርጫ ማውረድ እንጂ በምርጫ ስልጣን ይዤ በኩዴትና በአመጽ ልታወርዱኝ አትችሉም ነው ። ከልቤ ልንገርህና ሕዝቡም ሳያሽ የበላ ዝንጀሮ ሲያስል ያድራል ሆኖዋል! ቢያንስ አዲስ አበባ የራሱ ከንቲባ ሊኖረው ይገባ ነበር ። በሶሺያ ሂስትሪ ውስጥ ብዙ ምሳሌዎች አሉ ሕዝቦች እንደ መንጋ የራሳቸውን ጥቅም የሚጻረር ውሳኔ ያደረጉበት፣ በስሜት በመነዳት ማለት ነው ። ዛሬ ሕዝቡ እጅግ እጅግ አምርሮ አቢይ የሚጠላው በዚያ ምርጫ በፍጹም በመታለሉ ነው ።

Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሆረስ ምን ይሻላል? -- > የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር የዐብይ አህመድ ነገር አልቆለታል። ምን አይነት መንግስት(ሽግግር/ጊዜያዊ) ቢቋቋም አገራችንን ከቀውስ ያወጣታል?

Post by Abere » 08 Feb 2023, 15:19

የዐብይ አህመድ ነገር አልቆለታል ማለት እንደት ኢትዮጵያዊ እንዳንሆን ይከለክለናል? አምባ ገነናዊ ዐረፍተ ነገር ነው እኮ ያስቀመጥከው። ለስህተትህ ይቅርታ መጠየቅ ይገባሃል። የኦሮሙማ ደጋፊ ነህ ማለት ነው። እንደዚህ ከሆነ አንተ ኢትዮጵያዊ አይደለህም። ጸረ-ኢትዮጵያ አንድነት ኦነግ ነህ ማለት እኮ ነው።
ethiopianunity wrote:
08 Feb 2023, 14:10
Abiy might have been the right leader.

Abere, aka Bere,

I am beginning to think who you or Horus are. that is why I am sure this ER is infested with Shabia and Tplf. The tone in your writing does not sound like you are from Ethiopia when you said "..Ye Abiy Ager Alkoletal" is that what you wish for a country you claim to be from?

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ሆረስ ምን ይሻላል? -- > የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር የዐብይ አህመድ ነገር አልቆለታል። ምን አይነት መንግስት(ሽግግር/ጊዜያዊ) ቢቋቋም አገራችንን ከቀውስ ያወጣታል?

Post by ethiopianunity » 08 Feb 2023, 15:34

Abere wrote:
08 Feb 2023, 15:19
የዐብይ አህመድ ነገር አልቆለታል ማለት እንደት ኢትዮጵያዊ እንዳንሆን ይከለክለናል? አምባ ገነናዊ ዐረፍተ ነገር ነው እኮ ያስቀመጥከው። ለስህተትህ ይቅርታ መጠየቅ ይገባሃል። የኦሮሙማ ደጋፊ ነህ ማለት ነው። እንደዚህ ከሆነ አንተ ኢትዮጵያዊ አይደለህም። ጸረ-ኢትዮጵያ አንድነት ኦነግ ነህ ማለት እኮ ነው።
ethiopianunity wrote:
08 Feb 2023, 14:10
Abiy might have been the right leader.

Abere, aka Bere,

I am beginning to think who you or Horus are. that is why I am sure this ER is infested with Shabia and Tplf. The tone in your writing does not sound like you are from Ethiopia when you said "..Ye Abiy Ager Alkoletal" is that what you wish for a country you claim to be from?
Abere,

Ebakeh, damage control by adding more other fake. What you said on your first post literlly means that the country currently Aby is ruling is Ethiopia. What you said is "Ye Abiy Ager Alkoletal" leterallly means Ethiopia is finished! Lier! Please, unless I am in your camp of narrow mindedness then I am Oneg, etc. that is why Ethiopia is affected by people like you instead of communicating well with others, unless you believe what i say then you are Oneg so on. I will oppose Oneg or government in my own way not based on your narrow look

Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሆረስ ምን ይሻላል? -- > የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር የዐብይ አህመድ ነገር አልቆለታል። ምን አይነት መንግስት(ሽግግር/ጊዜያዊ) ቢቋቋም አገራችንን ከቀውስ ያወጣታል?

Post by Abere » 08 Feb 2023, 16:07

እስኪ በደንብ አንብበው ።

<< የዐብይ አህመድ ነገር አልቆለታል>> ነው ያልኩት እንጅ ከየት አምጥተህ እንደ ደነቀርከው አላውቅም። Are you intentionally misreading the title of the post? Why? I said Abiy Ahmed's Regime is comatose, that is what it literally means. I inquired how could the country prepare itself for emergency upon the fall of the regime. As we see the regime is jerking to fall and lost control of leading the nation properly.

ethiopianunity wrote:
08 Feb 2023, 15:34

Post Reply