በሃዘን ምክንያት ጥቁር ጨርቅ ለብሶ መስርያ ቤት መግባት ለእስራት አይዳርግም ነበር። በሃይማኖታቸው ጥቃት ሃዘን ተሰምቷቸው ጥቁር ጨርቅ የለበሱ ለምን ይታሰራሉ? ሀዘናቸውን ስለገለጹ?በአመለካከት የበሰለ ህዝብ በእንጭጭ ጨቅላ ሊመራ አይችልም። ይህን ጨቅላ የሚያዝልበት አንቀልባ ሊቀደድ ይገባዋል። በእርግጥም ተቀዷል።የሚለኝ የለም የሚለው ጨቅላ፥ ሰው ጥቁር ጨርቅ ስለለበሰ በፍርሃት ተቅማጥ ይነዳል።
-
- Senior Member
- Posts: 11101
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52