Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በሃዘን ምክንያት ጥቁር ጨርቅ ለብሶ መስርያ ቤት መግባት ለእስራት አይዳርግም ነበር። በሃይማኖታቸው ጥቃት ሃዘን ተሰምቷቸው ጥቁር ጨርቅ የለበሱ ለምን ይታሰራሉ? ሀዘናቸውን ስለገለጹ?

Post by Abere » 06 Feb 2023, 20:52

በሃዘን ምክንያት ጥቁር ጨርቅ ለብሶ መስርያ ቤት መግባት ለእስራት አይዳርግም ነበር። በሃይማኖታቸው ጥቃት ሃዘን ተሰምቷቸው ጥቁር ጨርቅ የለበሱ ለምን ይታሰራሉ? ሀዘናቸውን ስለገለጹ?በአመለካከት የበሰለ ህዝብ በእንጭጭ ጨቅላ ሊመራ አይችልም። ይህን ጨቅላ የሚያዝልበት አንቀልባ ሊቀደድ ይገባዋል። በእርግጥም ተቀዷል።የሚለኝ የለም የሚለው ጨቅላ፥ ሰው ጥቁር ጨርቅ ስለለበሰ በፍርሃት ተቅማጥ ይነዳል።