የኦሮሞ ሚዲያዎችን ሁሉ ዘግቶ፣ አማራ ክልል ብቻ ምርጫ እንዲካሄድ ፈቅዶ፣ ፌደራሊዝማ ላይ የድሮን ዱብዳ ያወረደው አብይ እንደዚህ በቁማቸው እንዲቀዝኑ የፈቀደላቸው፣ የፍርድ ሂደትን ንቀው ብሄረሰቦችን ከመስደብ አልፈው ለመውረር ቅድመ ሁኔታ እያዘጋጁ ያሉትን ሀይሎች ገደብ ማስያዝ አልቻለም!! እራሱ የሰበሰባቸው ሀይሎች ጣታቸውን አፍንጫው ስር ከተው፣ ፌደራሊዝምን ቀጥተኛም፣ ሸርሻሪም ችግር ውስጥ ከቶታል!!
-
- Member+
- Posts: 5526
- Joined: 08 Jun 2014, 16:29
Re: አለፍርድ ቤት ትእዛዝ ወንጀለኛ፣ ጦርነት እያወጀ ሰላም!!
PP ብቻውን እየተንገዳገደም ቢሆን መቆም ችያለሁ ብሎ እራሱን ቢያሞካሽም ቅሉ፣ ምርኩዘ ሸምበቆ በመሆኑ አንካሳ መሆኑን አውቆ ከፌደራል ሀይላት ጋር ሙሉ ድርድር እና በፍኖተ ካርታ የሚመራ፣ ምርጫንም ያካተተ የሽግሽግ ተግባራት ሳይመሽ ሳያድር መጀመር አለበት!!