Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Thomas H
Senior Member
Posts: 12531
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: EVIDENCE # 1 : አሁን ኦርቶዶክስ ላይ የተፈጠረው ችግር የተቀነባበረው በዳንኤል ክብረት መሆኑ ተረጋገጠ

Post by Thomas H » 06 Feb 2023, 09:54

የኃይማኖት መሪው ጳጳሱ ጦር ሜዳ ሲጎበኝ
Please wait, video is loading...


Thomas H
Senior Member
Posts: 12531
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: EVIDENCE # 1 : አሁን ኦርቶዶክስ ላይ የተፈጠረው ችግር የተቀነባበረው በዳንኤል ክብረት መሆኑ ተረጋገጠ

Post by Thomas H » 07 Feb 2023, 22:23

"ድያቆን" ዳኒኤል ክብረት እና ሚስቶቹ እና ልጆቹ፥
(ተፃፈ በዘመድኩን በቀለ)
------
"…ከነክብሯ ያገኛት የመጀመሪያ ሚስቱ፣ የሴት ልጁ እናት ወሮ አለሚቱ ትባላለች። ቅስሟን ሰብሮ ተጫውቶባት ነው ወደ አዲስ አበባ የሄደው። ለማኅበረ ቅዱሳን አመራሮች አቤት ብትልም ሰሚ አልነበራትም።
"…ዳንኤል ቀጠለና አዲስ አበባ እንደገባ ከወሮ ሐመረ ወርቁ ጋር ተጋብቶ አብሮ መኖር ጀመረ። ሐመረም እዚያው ማቅ እየሠራች ቦሌመድኃኔዓለም አካባቢ ወደ ሞኤንኮ በሚወስደው መንገድ ካሉት አፓርታማዎች በአንዱ ተከራይቶ አብረው መኖር ጀመሩ። ከዚያም ቆንጅዬ ወንድ ልጅ ወለዱ። የልጁም የቤት ስሙ አቡቲ ዳንኤል ተባለ።
"…እየቆየ ሲመጣ ሶዬው ልቡ ሸፈተ። 3ተኛ ሴት አማራውናም ሊያገባ ፈለገ። ሁለተኛ ሚስቱ የመጀመሪያ ሚስቱን አታውቃትም። ስለታሪኩም አታውቅም። ይህቺ 3ኛ ሊያገባት የሚዳራት ሴት ግን ጓደኛዋ ናት። የወ/ሮ ሐመረ።
"…ነገሩ እየገነገነ ሲመጣ ወሮ ሐመረ ዳንኤልንና ጓደኛዋን ቁጭ አድርጋ ምን እየሠራችሁ ነው? ምንድነው እንዲህ ያለ ግም ነገር? ተዉ እንጂ። ቆይ አንተ ከእርሷ ጋር መሆን ትፈልጋለህ? አለችው። ዳንኤልም አዎ አለ። ፈቀደችለት። ዳንኤልም የሐመረን የሚስቱን ጓደኛ የአሁኑን ሚስቱን ወሮ ጽላት ጌታቸውን እንጦጦ ኪዳነምህረት ወስዶ በሥርዓተ ተክሊል አገባት።
"…ወሮ ሐመረም የእሱን መጨረሻ ለእግዚአብሔር ሰጥታ የአቡቲን አባት ስም በአባቷ አስቀይራ፣ አሜሪካ ያለች እህቷ እየረዳቻት ልጇ ተምሮ በ2014 ዓም በIT ተመረቀ። አቢቲ ግን እስከ አሁንም ድረስ ሥራ አላገኘም፡፡
"…ወሮ ሐመረ አሁንም በችግር ላይ ብትሆንም ተከዳሁ ብላ ቅድስት እምነቷን አልቀየረችም። እንዲያውም ባህርዳር ሄዳ ከመጀመሪያ ሚስቱ ከወለዳት ከቆንጅዬ ልጁ ከመቅዲ ጋር ልጇን አስተዋወቀች። ወደፊት የሚሆነው አይታወቅም ድንገት ተፋቅራችሁ እህትህን እንዳታገባት ነው ብላ ልጇን አስተዋውቃ ትልቅ ሥራ ሠራች።



Post Reply