-
- Member
- Posts: 1608
- Joined: 30 Nov 2013, 03:48
Do you think Axumezana has completely lost it?
You intend to take the Red sea ports of Massawa and Assab before we have had the chance to appreciate their benefits for the first time. You are either joking or have lost your mind.
-
- Member+
- Posts: 8533
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Do you think Axumezana has completely lost it?
ጁንታው ዎንድሜ Axumezana ዎይም Aba Awash በፈረንጆቹ ጌቶቻችን ላይ የነበረውን ትልቅ ተስፋ ኡንደ ጉም በኗል። ሃያ ሰባት አመታት ሙሉ የለፋበትን የዓባይ ትግራይ ሪፐብሊክ ህልሙ ሊያሳካ ባለመቻሉ ብስጭትንና ተስፋ መቁረጥን ሲያንፀባርቅ ይስተዋላል። ኡኛ ተጋሩ ወገኖቹ ራሱን ኡንዳያጠፋ ለመከላከል የቻልነውን ሁሉ ኡናደርጋለን። የጁንታው ANTICOን ዎይም almazeን ያህል የመንፈስ ፅናት እንዲሰጠው አውነ አረጋዊ ፀሓይን እንለምንለታለን። አምየን።