የአቢይ አህመድ አሊ መንግስት በቁቤ አንጎል ልክ እየሰፋ የሚያወጣውን የዉሸት ሰዋስው የኦርቶዶክስ ሊቀ ሊቃውንት እንደ ሃይሮግሊፊክስ ብትንትኑን እያወጡ ለጸሃይ ሲያሰጡት መከታተል ምንኛ ደስ ያላል! ከዛሬ ጀምራችሁ ያቢይ አህመድ ቁቤ ምጥን አንጎሎች ስለኦርቶዶክስ መግለጫ ሲሰጡ የሲኖዶሱን መልስ ልብ ብላችሁ ተከታተሉ !!! አንዱን በጸሎት ሌላውን በቅኔ ሲያወራርዱት ታያላችሁ !! አቢይ ከማይችለው ሃይል ጋር ነው ሊጋጠም የሚዳዳው !
ዝንጀሮ ሰማይን ለመጨበጥ እንጣጥ ስትል ታድራልች እንዲሉ
-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ዲክታተሩና ጓደኞቹ ፤ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!
እስቲ አቡነ ጴጥሮስ ስለ ዛሬው የመንግስት መግለጫ ያሉት ስሙ! ታዲያ ማነው ሊቅ ማነው ደቂቅ ?
-
- Member+
- Posts: 5761
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
Re: ዲክታተሩና ጓደኞቹ ፤ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!
Which candidate did you vote for during the last Ethiopian election where DOCTOR Abiy Ahmed won the elections with an overwhelming majority?
If you think that an elected leader of an independent country who refuses to kowtow to Neo-colonialists agenda is a "dictator", then you need to go back to elementary school!
If you think that an elected leader of an independent country who refuses to kowtow to Neo-colonialists agenda is a "dictator", then you need to go back to elementary school!
-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ዲክታተሩና ጓደኞቹ ፤ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!
እብዲሳ፣Abdisa wrote: ↑06 Feb 2023, 02:38Which candidate did you vote for during the last Ethiopian election where DOCTOR Abiy Ahmed won the elections with an overwhelming majority?
If you think that an elected leader of an independent country who refuses to kowtow to Neo-colonialists agenda is a "dictator", then you need to go back to elementary school!
አንተ በዚህ እድሜህ የአንድ ዉሸትም ስልጣን ጠም አላዋቂ አንሶላ አጣቢና ዉሃ አቅራቢ መሆን ከፈለክህ መብትህ ነው ! አቢይን ከፐርሰናሊቲ ሳይኮሎጂካል እስከ እውቀት ችግሩ እጅግ አጥብቀን ተከታትለን አቋም የወሰድን ከአቢይ አህመድ ወጠጤ ሁለት ሶስት እጥፍ ያነበብን ሰዎች ጋር ነው የምታወራው ! አቢይ ግዜ ወደ ስልጣን ያወጣው ኢትዮጵያ ምን እንደ ሆነች፣ የኢትዮጵይዊያን ሳይኮሎጂ ምን እንደ ሆነ የማያውቅ በሎተሪ የደረሰውን ስልጣን እንደ ህጻንና ሰካራም የትም የሚዘራ ዴማጎግ አገር መምራት አይደለም ራሱን መግራት የማይችል በተናገረ ቁጥር ፋውል የሚረግጥ አላዋቂ ነው ! አንተ ካሻህ መሳለሚያ ሰርተህ ለት አምልከው ! ያንተ ሕይወት ተጠያቂ አንተ ስለሆንክ! ስለ ቀረው ኢትዮጵያ የምትል ከሆነ ሃቁን ልንገርህ ! ከዚህ በኋላ አቢይ መምራትም መደመጥም የሚችል ሰው አይደለም!! አቢይ የፖለቲካ ሞት ሞቶዋል! ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ! ያፈሳልና !!!! አለማወቅክን እወቅ፣ አዶልፍ ሂትለር ስልጣን ላይ የወጣው ተመርጦ ነው !!!
-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ዲክታተሩና ጓደኞቹ ፤ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!
በፖለቲክ ላይ ሃሳብ መስጠት ወይም ስለ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ማሰብ ማውራት የምትፈልጉ መጀመሪያ ይህን መጽሃፍ አንብቡ !!! ይህው ሙሉው መጽሃፍ በነጻ!
-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ዲክታተሩና ጓደኞቹ ፤ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!
ዲክታተሩ እንደዚህ ነው ስራውን በካድሬዎቹ የሚሰራው ! ታዲያ ይህን የፓርቲ አደራጅ ሌባ ቄስ ነው ይባላል? እስቲ የኮሮናዶን ሆቴል ታሪክ ተከታተሉ 1
-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34