Page 1 of 1

ኤቦ ለመሳይ መኮንን የኦርቶዶክስ መከራ ድምጽ በመሆንህ!

Posted: 06 Feb 2023, 00:34
by Horus
ኦርቶዶክስ ከመንግስት ጋር ለመነጋገር ቅድመ ሁኔታ አስቀምጣለች ! አቢይ አህመድ አሊ ሆይ ሁለት ወገኖች የሚባል ነገር የለም ! አጭበርባሪ አቢይ አህመድ እጅ ከፍንጅ ተይዟል በቃ !