Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የኢትዮዽያ ጠላቶች ለምን ታማኝ በየነን እንደሚያጠቁት!

Post by Wedi » 05 Feb 2023, 19:17

Selam/ wrote:
05 Feb 2023, 18:30

አሳፋሪው ታማኝ በየነ ምን እያለ ነው? ስንት አማራ ሲጨፈጨፍ አንዳልሰማ አንገቱን ከጉድጓድ ቀብሮ ከርሞ አህን የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ሆ ብሎ ወጥቶ እንቅስቃሴ እያደረገ ባለበት ወቅት በUsain Bolt ፍጥነት እየሮጠ መጥቶ እኔ ሰላማዊ ሰልፉን ካልመረውሁት እያለ እንዳይሆን? ማፈርያ የሆነ ሰው ነው!!

eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: የኢትዮዽያ ጠላቶች ለምን ታማኝ በየነን እንደሚያጠቁት!

Post by eden » 05 Feb 2023, 19:21

Wedi wrote:
05 Feb 2023, 19:17
በUsain Bolt ፍጥነት እየሮጠ መጥቶ
lol

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የኢትዮዽያ ጠላቶች ለምን ታማኝ በየነን እንደሚያጠቁት!

Post by Wedi » 05 Feb 2023, 19:27

eden wrote:
05 Feb 2023, 19:21
Wedi wrote:
05 Feb 2023, 19:17
በUsain Bolt ፍጥነት እየሮጠ መጥቶ
lol
ከUsain Bolt የተሻለ ፈጣን ሯጭ አለ? ካለ ንገሪኝና ለታማኝ ልቀይርለት!! 8)

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢትዮዽያ ጠላቶች ለምን ታማኝ በየነን እንደሚያጠቁት!

Post by Abere » 05 Feb 2023, 20:41

በእውነት እነኝህ ሁለት ግለሰቦች ማለትም ታማኝ በዬነ እና አል ማርያም በሙሉ ልቤ አምናቸው ነበር - አብይ ስልጣን ከመምጣቱ በፊት። የአል-ማርያምን ጽሁፍ፥የታማኝን ቪድዮ ንግግር ይሁን ቃለ-መጠየቅ ለመከታተል ብርቱ ፍላጎት ነበር። ሰዎች ሲነቅፏቸውም እከራከር ነበር። ጉድ እና ጂራት ከወደ ኋላ ሆነ እና በአለፉት 4 አመታት የሁለቱንም ስብዕና እግዜር አሳየኝ።

መውቀስ ከንቱ ነገር ነው፤ አግባብ የሌለው ውዳሴ ከንቱ ነው። ሆኖም ግን እውነቱ ደግሞ መደበቅ የለበትም። ቪድዮው ስለተማኝ መግለጫ ስለሆነ ይህን ልበል፤-

አሁን ላይ ቁሜ ስመለከተው አብይ አህመድ እና ታማኝ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለውን ስም ደጋግመው የሚጠሩት ኢትዮጵያን ስለሚወዱ ሳይሆን እራሳቸውን ስለሚወዱ ነው። ትዝ ይለኛል - ታማኝ ናዝሬት ከተማ ህዝብ አቀባበል ሊያደርግለት ሂዶ ይመስለኛል የከተማው ወጣት የኢትዮጵያ አርማ ይዞ ሲጠብቀው ታማኝ ደግሞ የአባ ገዳይ ቀይ-ጥቁር ለብሶ ሄደ። ህዝብ አሳፈረው። አሁን ስለ አክራሪነት ሲያወራ - እርሱ ያደረገው የአክራሪውን የአብይ ፍቃድ መሙላት ነበር - ቀይ ጥቁር የኦነግ አርማ መልበስ።

እንደ እኔ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ ያለውን ቅቡልነት በመጠቀም የ27 አመታቱን የህዝብ ትግል ጫማ ስሞ ለአብይ አህመድ ያስረከበ ሰው ነው። ህዝብ የሚከተለው በሃሳብ የሚመራውን ነው እና ብዙዎች ተሳስተውዋል። ለመሆኑስ አብይ አህመድን አካሄድ ለመቃወም ድፍን 4 አመት መጠበቅ ነበረበት እንደ?

ሌላው የሚገርመው ታማኝ የኢትዮጵያን ህዝብ ችግር እና ሶቆቃ ህልቆ መስፈርት እንደሌለው ደረደረው። ታዲያ ይህን ሁሉ ችግር አንዳች የመፍታት አቅም የሌለውን ወይም ፍላጎት የሌለውን አብይ አህመድ መልሶ ይህን ህዝብ እንድመራው አሁንም ይፈልጋል። ይለማመጣል። ለምን አብይ አህመድ አልቻልክም ከስልጣን ውረድ - ገለልተኛ የሽግግር መንግስት ይቋቋም አይልም። ወይ ሰውየው ፈሪ ነው ወይ ፍርፋሪ ለቃሚ ነው። እኔ ደግሞ ለረዥም ዘመናት ሀቀኛ፥ ጀግና፤ እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት የሚያድር፥ ስጋ እና ደሙ ብቻ ሳይሆን ነፍሱም ኢትዮጵያዊ ይመስለኝ ነበር። ለካ ባዶ ነበር።እርሱ ብቻ አይደለም በርካታ ባዶ ውታፍ ነቃዮች አሉ።

Selam/ wrote:
05 Feb 2023, 18:30

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኢትዮዽያ ጠላቶች ለምን ታማኝ በየነን እንደሚያጠቁት!

Post by Selam/ » 05 Feb 2023, 22:15

አል-ማሪያም ግብዝ ወሸላ ነው። ከዚህ አውጣው።

ታማኝን አምርረው የሚጠሉት ፅንፈኞች ናቸው እነሱ ካዝና ውስጥ አልገባ ስለሚላቸው። ወያኔና ኦነግ-ሸኔዎች ቢያገኙ ይገሉታል። ሽንታም የአማራ ፅንፈኞች ደግሞ በየጉድጓዱ ተደብቀው ስሙን በማጥፋት ይደሰታሉ።

Abere wrote:
05 Feb 2023, 20:41

Post Reply