Page 1 of 1

የውሸት የዜጋ ፖለቲካ አቀንቃኞች አጥብቂኝ ውስጥ ገብተዋል

Posted: 05 Feb 2023, 17:17
by wazzupdog
በኢትዮጵያ ስም ህዝቡን ሲያታልሉና ሲያዘናጉ የነበሩ የአብዮት አህመድ አሊ አገልጋዮች የኢትዮጵያ ሕዝብና የአብዮት አህመድ አሊ ቅራኔዎች ከረውና ጎልተው ከወጡ ጀምረው የሚይዙትና የሚጨብጡት ጠፍቷቸዋል:: ኮንፊውዝ ኤንድ ኮንቪንስ (confuse and convince) ስትራተጂ የማይሰርባት ደረጃ ላይ ነው:: አሁንም እንደድሮው እናሞኝህ እናደንዝዝህ ማለት ስላልቻሉ የይስሙላ አብዮት አህምድ አሊን በመተቸት ጊዜ ለመግዛት እየተፍጨረጨሩ ነው:: የፈለጉትን ያህል ቢዳክሩም ህዝቡ ነቄ ነው ከእንግዲህ አይፎገርም:: :mrgreen:

የአብዮት አህመድ አሊ ካድሬዎችና አገልጋዮች

Re: የውሸት የዜጋ ፖለቲካ አቀንቃኞች አጥብቂኝ ውስጥ ገብተዋል

Posted: 08 Feb 2023, 17:18
by wazzupdog
Haha! It didn't take long for the fat pig to go back to defending the 7th King. I guess two days of crocodile tears is enough. Anyhow as predicted these fake Ethiopianists will "go along" with the public anger in an attempt to eventually pacify it. Ultimately these opportunists' objective is to maintain the status quo. Fool me once shame on you; fool me twice shame on me. :mrgreen:

He even put authoritarian regime in quotation marks. What a sycophant!

Re: የውሸት የዜጋ ፖለቲካ አቀንቃኞች አጥብቂኝ ውስጥ ገብተዋል

Posted: 08 Feb 2023, 18:15
by wazzupdog
በአማራ ስም ከሚባልጉት አንዱ ይሄ ነው

Re: የውሸት የዜጋ ፖለቲካ አቀንቃኞች አጥብቂኝ ውስጥ ገብተዋል

Posted: 08 Feb 2023, 18:24
by Wedi
wazzupdog wrote:
05 Feb 2023, 17:17
በኢትዮጵያ ስም ህዝቡን ሲያታልሉና ሲያዘናጉ የነበሩ የአብዮት አህመድ አሊ አገልጋዮች የኢትዮጵያ ሕዝብና የአብዮት አህመድ አሊ ቅራኔዎች ከረውና ጎልተው ከወጡ ጀምረው የሚይዙትና የሚጨብጡት ጠፍቷቸዋል:: ኮንፊውዝ ኤንድ ኮንቪንስ (confuse and convince) ስትራተጂ የማይሰርባት ደረጃ ላይ ነው:: አሁንም እንደድሮው እናሞኝህ እናደንዝዝህ ማለት ስላልቻሉ የይስሙላ አብዮት አህምድ አሊን በመተቸት ጊዜ ለመግዛት እየተፍጨረጨሩ ነው:: የፈለጉትን ያህል ቢዳክሩም ህዝቡ ነቄ ነው ከእንግዲህ አይፎገርም:: :mrgreen:

የአብዮት አህመድ አሊ ካድሬዎችና አገልጋዮች

wazzupdog can we forgive Wutaf Neqai Fasil Yenealem. He Has jumbed from Abiy Ahmed's sinking boat. I hope he will not go back and start his Wutaf Neqai job!! :lol: :lol:
Please wait, video is loading...
:!:
Please wait, video is loading...

Re: የውሸት የዜጋ ፖለቲካ አቀንቃኞች አጥብቂኝ ውስጥ ገብተዋል

Posted: 11 Feb 2023, 20:55
by wazzupdog
ያለምክንያት አይደለም የኤፍሬም ማዴቦን ፎቶ እዚህ የለጠፍኩት:: የአብዮት አህመድ አሊ ቋሚ ደጋፊ መሆኑን ጠንቅቄ ስለማውቅ ነው:: ማስመሰልን ግን ያቅበታል:: ለዚህም ነው አትሸወዱ እያልኩ ደግሜ ደጋግሜ የምናገረው::