Page 1 of 1

የአሸባሪው መንግስት የአዞ እምባ!

Posted: 05 Feb 2023, 12:06
by Selam/
ጨቅላው አብይ ምእመናን በእምነት ቦታቸው በጦር ሰራዊት እያስደበደበ በሰላም ችግራችሁን ፍቱ ለውጭ ጠላት መጠቀሚያ አትሁኑ ብሎ ዛሬም እንደለመደው ቀለደ። ከዚህ በኋላ ማጭበርበርና በሌሎች ማመካኘት አይሰራም።