Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11057
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዴጀ-ሰላም የሚያረክስ መሪ በፍጹም ሊቀጥል አይገባውም። ዴጀ-ሠላም ከጥቃት አምልጦ ሩጦ የገባ ማንም ሰው አይገደለም፤አይደበደብም።

Post by Abere » 05 Feb 2023, 11:40

ዴጀ-ሰላም የሚያረክስ መሪ በፍጹም ሊቀጥል አይገባውም። ዴጀ-ሠላም ከጥቃት አምልጦ ሩጦ የገባ ማንም ሰው አይገደለም፤አይደበደብም።አልሞ ተኳሽ ደጀ ሰላም የሚያሰማራ መንግስት፤ ቤተ-መቅደስ በሃጥያት በጎደፉ እና ከእምነቱ ውጭ የሆኑ ወሮ በላዎች በጫማ ያስረመረመ እንደት አገር እንድመራ ይፈቀድለታል? በቅቶታል። የሚልዮኖች አማኝ ክርስቲያን ምዕምን አጽም በክብር የሚያርፍባትን ቅድስት ቅጥር ያረከሰ መሪ ሊሆን አይችልም። የዘላለም ቤትህን የሚያፈርስ እና የሚያረክስ ከዚህ በላይ ምንም ሊያድርግህ አይችልም። ሳጥናኤል አብይ አህመድ በቃው! ኦሮምያ ያሉ ምዕምን የሚገድለው እና ቤተክስያን የሚያቃጥሉት ጴንጤው ሽመልስ አብድሳ፥ጴንጤው አብይ አህመድ፥ ተባባሪ ጴንጤ ደመቀ መኮንን ወዘተ ጴንጤዎች ናቸው።