Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12589
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ጥቁር ልበሱ በተባልነው መሠረት ትእዛዙን ፈፅመናል

Post by Thomas H » 05 Feb 2023, 10:48

አክሱም ፅዮን ቤተክርስቲያን ደጃፍ ላይ በኢትዮጵያ እና በሻዕቢያ ጦር ያ ሁሉ ምእመናን ተረሽኖ ትንፍሽ ያላለ ሲኖዶስ አሁን ጥቁር ልበሱ ይላሉ::